tgindex
ፈር ቀዳጅ ልደታ አሽ/ተሽ ቅ/ፅ/ቤት

ፈር ቀዳጅ ልደታ አሽ/ተሽ ቅ/ፅ/ቤት

Статистика

በዚህ ገጽ ላይ በአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የሚሰጡ አገልግሎቶች እና ወቅታዊ መረጃዎችን የምናደርስዎ ይሆናል፡፡

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
10
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
588
+1 за 3 дн.
Сутки
+1
+0,17%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
165
21 постов
Вовлечённость
28,1%
к подписчикам
Постов в день
1,4
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
94
1/48двое суток
107
1/72трое суток
116

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • #መንጃ_ፈቃድዎን_ወደ_አዲስ_አበባ_ማዛወር_ሲፈልጉ ፡- #Pioneer_Lideta #ፈር_ቀዳጅ_ልደታ ለተለያዩ ጠቃሚ ና አዳዲስ መረጃዎች በፌስ ቡክ ገጻችንን ይከተሉን፡-👇👇👇 https://www.facebook.com/aadvlcalideta የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡-👇👇👇 https://t.me/DVLCAlidetabranch በቲክቶክ ገፃችን፦https://www.tiktok.com/@lidetabranch ኢ-ሜል፡- aadvlcalideta@gmail.com

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • #በልደታ_ቅጽቤት_ከሠራተኞችና_ከአመራሩ_ጋር_የትውውቅ_መድረክ_ተካሄደ። #Pioneer_Lideta #ፈር_ቀዳጅ_ልደታ ቀን ነሃሴ 6, 2018 ዓ.ም ***** በልደታ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በአዲስ ስራ አስኪያጅነት የተሾሙት አቶ አወቀ ታደሰ በዛሬው ዕለት ከቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ አመራሮችና ሠራተኞች ጋር የትውውቅና የውይይት ፕሮግራም አካሂደዋል። አቶ አወቀ በመድረኩ ባስተላለፉት መልእክት፣ ወደ ልደታ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በመምጣታቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል። አያይዘውም በተቋሙ በቆዩባቸው ጊዜያት ያጋጠሟቸውን ገጠመኞችና የሥራ ልምዶች ያካፈሉ ሲሆን፣ በሥራ አካባቢ በባህሪና በስነ-ልቦና ረገድ ሊኖሩ ስለሚገባቸው ዝግጁነቶች፣ በሥራ ሂደት ላይ መኖር የሚገባቸውን አቅጣጫዎች አመላክተዋል። አቶ አወቀ አክለውም፣ ከተቋሙ አመራርና ሠራተኞች የሚጠብቋቸውን ዋና ዋና ተግባራት የዘረዘሩ ሲሆን፣ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ አሁን ያለበትን ደረጃ ለማስቀጠልና የበለጠ ለማጠናከር በቅንጅትና በትጋት መስራት እንደሚገባ አሳስበዋል። የትውውቅ ፕሮግራሙ ከሠራተኞችና ከአመራሩ የተነሱ አስተያየቶችን በመቀበልና የጋራ ግንዛቤ በመያዝ በስኬት ተጠናቋል። #Pioneer_Lideta #ፈር_ቀዳጅ_ልደታ ለተለያዩ ጠቃሚ ና አዳዲስ መረጃዎች በፌስ ቡክ ገጻችንን ይከተሉን፡-👇👇👇 https://www.facebook.com/aadvlcalideta የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡-👇👇👇 https://t.me/DVLCAlidetabranch በቲክቶክ ገፃችን፦https://www.tiktok.com/@lidetabranch ኢ-ሜል፡- aadvlcalideta@gmail.com

  • መንጃ ፈቃድዎን በአቅራቢያዎ በሚገኘው ቅርንጫፍ ያድሱ! አገልግሎቱን ለማግኘት:- #Pioneer_Lideta #ፈር_ቀዳጅ_ልደታ ለተለያዩ ጠቃሚ ና አዳዲስ መረጃዎች በፌስ ቡክ ገጻችንን ይከተሉን፡-👇👇👇 https://www.facebook.com/aadvlcalideta የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡-👇👇👇 https://t.me/DVLCAlidetabranch በቲክቶክ ገፃችን፦https://www.tiktok.com/@lidetabranch ኢ-ሜል፡- aadvlcalideta@gmail.com

  • የተሽከርካሪ አግልግሎት ለውጥ ለማድረግ ፡- #Pioneer_Lideta #ፈር_ቀዳጅ_ልደታ ለተለያዩ ጠቃሚ ና አዳዲስ መረጃዎች በፌስ ቡክ ገጻችንን ይከተሉን፡-👇👇👇 https://www.facebook.com/aadvlcalideta የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡-👇👇👇 https://t.me/DVLCAlidetabranch በቲክቶክ ገፃችን፦https://www.tiktok.com/@lidetabranch ኢ-ሜል፡- aadvlcalideta@gmail.com

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • #በልደታ_ቅጽቤት_105ኛው_ወርቃማ_ሰኞ_የትውውቅ_የዕውቀት_ሽግግር_መርሃ_ግብር_በተሳካ_ሁኔታ_ተካሄደ። ሀምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም   የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የልደታ ቅንጫፍ ጽህፈት ቤት ተከታታይነት ባለው መልኩ በየሳምንቱ ሰኞ ጠዋት የሚያካሂደውን «ወርቃማ ሰኞ» የትውውቅና የዕውቀት ሽግግር መርሃ ግብር ዛሬ ለ105ኛ ጊዜ አካሂዷል።በዚሁ ሳምንታዊ መርሃ ግብር ላይ የቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ አመራሮችና ሙሉ ሰራተኞች የተገኙ ሲሆን፣ የውስጥ አሰራርን በማጠናከርና የአገልግሎት አሰጣጥን በማቀላጠፍ ዙሪያ ሰፊ ውይይት ተደርጓል።በዕለቱ የቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ የተሽከርካሪ አገልግሎት ቡድን መሪ አቶ ፍቃዱ ኤሊቶ ለተሳታፊዎች ባስተላለፉት መልዕክት፤ ቀልጣፋ፣ ፍትሃዊና ጥራት ያለው የአገልግሎት አሰጣጥን መስፈን አስፈላጊነት ላይ ያተኮሩ ነጥቦችን አቅርበዋል። አቶ ፍቃዱ አክለውም የመልካም አስተዳደር መርህዎን በማክበር የተገልጋዩን እርካታ ማሳደግ የሁሉም ሰራተኛ አደራና ሀላፊነት መሆኑን አስገንዝበዋል።የልደታ ቅንጫፍ ጽህፈት ቤት የሰራተኞቹን አቅም ለመገንባትና የልምድ ልውውጥን ለማሳደግ የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥልም በዝግጅቱ ላይ ተገልጿል። #Pioneer_Lideta #ፈር_ቀዳጅ_ልደታ ለተለያዩ ጠቃሚ ና አዳዲስ መረጃዎች በፌስ ቡክ ገጻችንን ይከተሉን፡-👇👇👇 https://www.facebook.com/aadvlcalideta የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡-👇👇👇 https://t.me/DVLCAlidetabranch በቲክቶክ ገፃችን፦https://www.tiktok.com/@lidetabranch ኢ-ሜል፡- aadvlcalideta@gmail.com

  • видео или голосовое, без подписи

ፈር ቀዳጅ ልደታ አሽ/ተሽ ቅ/ፅ/ቤት — tgindex