ስማርት ላፍቶ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈ/ቁ /ቅ/ጽ/ቤት
Статистикаየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪ ተሸከርካሪ ተቋማት በማደራጀት፣ አፈፃፀማቸውን ለማሳደግ ክትትልና ቁጥጥር እና የአገልግሎት ማሻሻያ ጥናቶችን በማካሄድ ተደራሽና ውጤታማ የአሽከርካሪና የተሸከርካሪ ብቃት ማረጋገጥና ፈቃድ አገልግሎት ለህብረተሰቡ በተቀላጠፈ መንገድ መስጠት ነው፤
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 166
- 1/48двое суток
- 190
- 1/72трое суток
- 205
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
###ስማርት ላፍቶ### "የአገልግሎት አሰጣጡ ን ቀልጣፋ ማድረግና የተጀመሩ የሪፎርም ስራዎች አጠናክሮ መቀጠል ላይ በልዩ ትኩረት ይሰራል።" አቶ ፈጠነ ገባቦ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ወደ ተቋሙ በአመራርነት የመጡትን አቶ ፈጠነ ገባቦ የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል አደረገ። በዛሬው ዕለት በተከናወነው መርሀ ግብር ላይ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ፈጠነ ገባቦ የስራ መመሪያና አቅጣጫ ሰጥተዋል ። ባስተላለፋት መልዕክት ላይ በተለይ የአገልግሎት አሰጣጡን ቀልጣፋ ማድረግና የተጀመሩ የሪፎርም ስራዎችን አጠናክሮ መቀጠል ላይ በልዩ ትኩረት እንሰራለን ብለዋል። የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በፍጥነት በመፍታት፣ መመሪያና ደንብን ያከበረ አሰራርን በማረጋገጥና ምቹ የሰራ አካባቢ በመፍጠር ረገድ ሰፊ ስራ እንደሚጠበቅ ተናግረዋል። ንፋስ ስልክ ላፍቶ ቅርንጫፍን ጽ/ቤትን ሞዴል ለማድረግ መላው ሰራተኛ በቅንጅት ተናቦ መስራት እንደሚገባ ነው በመጨረሻ ያሳሰቡት።
видео или голосовое, без подписи
###ስማርት ላፍቶ### ንፋስ ስልክ ላፍቶ አሽ /ተሽ ፈቃድና ቁጥጥር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አሸኛኘት አደረገ። ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱን በዋና ስራ አስኪያጅነት ሲመሩ ለነበሩት አቶ አወቀ ታደሰ ሽኝት አድርጓል። አቶ አወቀ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቆይታቸው አገልግሎት አሰጣጡ ቀልጣፋ እንዲሆን በማድረግ ፣በሪፎርም ስራዎችና አዲሱ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትን በማደራጀት ረገድ የጎላ ሚና ተጫውተዋል። በአመራር ብቃትና ጥበብ በመምራት ተቋሙ አሁን ለደረሰበት ደረጃ ያበቁት አቶ አወቀ ታደሰ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱን ማዕከልን ጨምሮ በክፈለ ከተማ ደረጃ የላቀ አፈፃፀም ተሸላሚ እንዲሆን አድርገዋል። መላው አመራርና ሠራተኛ ለነበራቸው ቆይታ በማመስገን የክብር አሸኛኘት አድርጎላቸዋል ።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
##ስማርት ላፍቶ## እንኳን ደስ አለን።ደስ አለችሁ። የንፋስ ስልክ ላፍቶ አሽ/ተሽ ፈቃድና ቁጥጥር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ባለስልጣን መ/ቤቱ ባካሄደው የዕውቅናና ሽልማት መርሃ ግብር ላይ ከ 12 ቅርንጫፎች መካከል የ 5 ተኛ ደረጃ በማግኘት የላቀ አፈፃፀም ተሸላሚ ሆኗል። የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ አወቀ ታደሰ የተገኘው ውጤት የመላው አመራርና ሰራተኛ የጋራ ጥረት ድምር ውጤት መሆኑን ገልፀው በ 2019 ዓ ም ከዚህ የተሻለ ጥረት በማድረግ የላቀ ውጤት ማስመዝገብ ይገባል ብለዋል። ለተገኘው ውጤት አመራሩና ሰራተኛውን አመስግነው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል ።
ዘመኑን የዋጀ አገልግሎት !የፋና ብሮድካስቲንግ ዘገባ https://youtu.be/HlQN0AFcAj0?si=80anpvXtoCwP41xs
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
''ደ'ሜን ለወገኔ'' #በበጎ_ፈቃድ_የደም_ልገሳ_ተካሄደ! ስማርት ላፍቶ ሐምሌ 14/2018 ዓ.ም የንፋስ ስልክ ላፍቶ አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከንፋስ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት ጋር በመተባበር የደም ልገሳ መረሃ ግብር አከናውኗል። የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራዎች መካከል አንዱ በሆነው የደም ልገሳ መርሃ ግብር ላይ የቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ አመራሮች፣ሠራተኞችና ተገልጋዮች ተሳታፊ ሆነዋል። "ደሜን ለወገኔ''
እንኳን ደስ አለን።ደስ አላችሁ።
видео или голосовое, без подписи