ቺፍ ኮርነር እስቶን የቴሌግራም ቤተሰብ
Статистикаአላማችን ሰዎች በእግዚአብሔር የተፈጠሩበት አላማ እና የተጠሩበት ህይወት ገብቶአቸው በዛ የህይወት ደረጃ እና መንገድ እንዲጓዙ እና እንዲገለጡ ማድረግ ነው። (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:18) መስታወት የራሱ መልክ የለውም ከፊቱ የቆመውን የዛን ሰው መልክ እና ማንነት ብቻ ነው የሚያንጸባርቀው። እኛም በፊታችን የቆመውን የኢየሱስን ህይወት በማንጸባረቅ በምድር ላይ እንመላለሳለን።
- Последний пост
- 2 янв. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
2 ቀን ብቻ ቀረው 🙆🏾♂️🔥 ታህሳስ 27 🎁 አመታዊ የስጦታ በዓል 🎁 እንኳን ለጌታችን እና መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ እያልን፣ ለመዳናችን ምክንያት የሆነውን ታላቁን እና ውዱን እግዚሐብሄር አባት ለሰው ልጆች ሁሉ የሰጠውን የፍቅር ስጦታ መወለድ የምናስብበት እና የተሰጠንን የሚመጥን ባይሆንም የፍቅራችን ግን ልክ የሆነውን ስጦታችንን ይዘን በአንድነት የምናመሰግንበት እና ጌታን የምናመልክበት ልዩ አመታዊ ዝግጅት ታህሳስ 27 ከ 9:30 ጀምሮ በቺፍ ኮርነር አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን ተዘጋጅቷል። ቀናቹን እያመቻቻቹ እንድትቆዩ በፍቅር ተጋብዛችኋል። 📍ከትሩፋት ወደ መምህራን ኮሌጅ (TTC) መሄጃ ከሚሽን መቃብር የትራፊክ መብራት 20 ሜትር አለፍ ብሎ
6 ቀናቶች ለዚህ ታላቅ ድግስ ቀሩን 🔥 ታህሳስ 27 🎁 አመታዊ የስጦታ በዓል 🎁 እንኳን ለጌታችን እና መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ እያልን፣ ለመዳናችን ምክንያት የሆነውን ታላቁን እና ውዱን እግዚሐብሄር አባት ለሰው ልጆች ሁሉ የሰጠውን የፍቅር ስጦታ መወለድ የምናስብበት እና የተሰጠንን የሚመጥን ባይሆንም የፍቅራችን ግን ልክ የሆነውን ስጦታችንን ይዘን በአንድነት የምናመሰግንበት እና ጌታን የምናመልክበት ልዩ አመታዊ ዝግጅት ታህሳስ 27 ከ 9:30 ጀምሮ በቺፍ ኮርነር አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን ተዘጋጅቷል። ቀናቹን እያመቻቻቹ እንድትቆዩ በፍቅር ተጋብዛችኋል። 📍ከትሩፋት ወደ መምህራን ኮሌጅ (TTC) መሄጃ ከሚሽን መቃብር የትራፊክ መብራት 20 ሜትር አለፍ ብሎ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ታህሳስ 27 15 ቀናቶች ቀሩት 🎁 አመታዊ የስጦታ በዓል 🎁 እንኳን ለጌታችን እና መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ እያልን፣ ለመዳናችን ምክንያት የሆነውን ታላቁን እና ውዱን እግዚሐብሄር አባት ለሰው ልጆች ሁሉ የሰጠውን የፍቅር ስጦታ መወለድ የምናስብበት እና የተሰጠንን የሚመጥን ባይሆንም የፍቅራችን ግን ልክ የሆነውን ስጦታችንን ይዘን በአንድነት የምናመሰግንበት እና ጌታን የምናመልክበት ልዩ አመታዊ ዝግጅት ታህሳስ 27 ከ 9:30 ጀምሮ በቺፍ ኮርነር አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን ተዘጋጅቷል። ቀናቹን እያመቻቻቹ እንድትቆዩ በፍቅር ተጋብዛችኋል። 📍ከትሩፋት ወደ መምህራን ኮሌጅ (TTC) መሄጃ ከሚሽን መቃብር የትራፊክ መብራት 20 ሜትር አለፍ ብሎ
እሁድ ማለዳ ከ 3:00 ጀምሮ መልካም እረኛ ክፍል 14 ይቀጥላል ዮሐንስ 10:14-15፤ መልካም እረኛ እኔ ነኝ፥ አብም እንደሚያውቀኝ እኔም አብን እንደማውቀው የራሴን በጎች አውቃለሁ የራሴም በጎች ያውቁኛል፤ ነፍሴንም ስለ በጎች አኖራለሁ። መልካም እረኛ የፊታችን እሁድ ማለዳ አይቀርም! እሁድ ማለዳ መጽሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻችንን በመያዝ፣ ከምንወዳቸውን ጋር በቅዱሳን ጉባኤ ጌታን በህብረት ለማምለክ ከ 3:00 ጀምሮ እንገኛለን። መልካም እረኛ በሚል ርዕስ የጀመርነውን ተከታታይ ትምህርት ከ ፓስተር ቴዎድሮስ ደስታ ጋር እንቀጥላለን፣ ከዘማሪ ቸርነት ሁራጎ ጋር ጌታን እናመልካለን። 📍ከትሩፋት ወደ መምህራን ኮሌጅ (TTC) መሄጃ ከሚሽን መቃብር የትራፊክ መብራት 20 ሜትር አለፍ ብሎ
መልካም እረኛ የፊታችን እሁድ ማለዳ አይቀርም! እሁድ ማለዳ መጽሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻችንን በመያዝ፣ ከምንወዳቸውን ጋር በቅዱሳን ጉባኤ ጌታን በህብረት ለማምለክ ከ 3:00 ጀምሮ እንገኛለን። መልካም እረኛ በሚል ርዕስ የጀመርነውን ተከታታይ ትምህርት ከ ፓስተር ቴዎድሮስ ደስታ ጋር እንቀጥላለን፣ ከዘማሪ ቸርነት ሁራጎ ጋር ጌታን እናመልካለን። 📍ከትሩፋት ወደ መምህራን ኮሌጅ (TTC) መሄጃ ከሚሽን መቃብር የትራፊክ መብራት 20 ሜትር አለፍ ብሎ
🔥 የአምልኮ እና የፍቅር ስጦታ ምሽት 🔥 የፊታችን እሁድ ህዳር 29 በጉጉት የሚጠበቀው ወርሃዊ የአምልኮ እና የፍቅር ስጦታ ምሽታችን ከ 10:30 ጀምሮ ይካሄዳል። ሲመጡ ከላይ ነጭ መልበስ አንዳይረሱ። 📍 ከትሩፋት ወደ መምህራን ኮሌጅ (TTC) መሄጃ ከሚሽን መቃብር የትራፊክ መብራት 20 ሜትር አለፍ ብሎ ያገኙናል
🎁 እብድ ብሆን ለጌታ ነው 🎁 (ከእብደት የተቀዳ ባለአዕምሮነት) ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ህዳር 18 #እብድ_መሆን በሚል ርዕስ አዲስ ተከታታይ ትምህርት ከፓስተር ቴዎድሮስጋር መጀመራችን ይታወሳል። ይህ ድንቅ ተከታታይ ትምህርት ነገ ረቡዕ ህዳር 25 ከ 10:30 ጀምሮ ይቀጥላል፣ ከዘማሪት የምስራች እና ከዘማሪ ሄኖክ ጋር ልዩ የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! 📍 ከትሩፋት ወደ መምህራን ኮሌጅ (TTC) መሄጃ ከሚሽን መቃብር የትራፊክ መብራት 20 ሜትር አለፍ ብሎ ያገኙናል
ዛሬ ከ 10:30 ጀምሮ 🔥 🎁 እብድ መሆን 🎁 (ከእብደት የተቀዳ ባለአዕምሮነት) የፊታችን ረቡዕ ህዳር 18 #እብድ_መሆን በሚል ርዕስ አዲስ ተከታታይ ትምህርት ከፓስተር ቴዎድሮስጋር እንጀምራለን። ከዘማሪ ቢንያም እና ከዘማሪ ብሩክ ጋር ልዩ የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! 📍 ከትሩፋት ወደ መምህራን ኮሌጅ (TTC) መሄጃ ከሚሽን መቃብር የትራፊክ መብራት 20 ሜትር አለፍ ብሎ ያገኙናል
https://youtu.be/rOU8zrWRpJs?si=C4KVwkis_POaq6D2
https://www.facebook.com/share/1EN3wpMGqh/?mibextid=WC7FNe
የፊታችን ረቡዕ የስልጣን ሰው የመጨረሻ ክፍል 🔥🔥 ላለፉት 10 ሳምንታት በማይረሱ ምሽቶች፣ በተገለጠ የእግዚሐብሄር መገኘት #የስልጣን_ሰው በሚል ርዕስ ስንማረው የቆየነውን ተከታታይ ትምህርት የምናጠናቅቅበት እና ጌታን የምናመልክበት ምሽት የፊታችን ረቡዕ ተዘጋጅቷል 📍 ከትሩፋት ወደ መምህራን ኮሌጅ (TTC) መሄጃ ከሚሽን መቃብር የትራፊክ መብራት 20 ሜትር አለፍ ብሎ ያገኙናል
2 ቀን ቀረው 🔥
ቺፍ ኮርነር እስቶን የቴሌግራም ቤተሰብ pinned a photo