- Последний пост
- 10 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:9-14 •••••••••• ⁹ በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤ ¹⁰ በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው። ¹¹ እንደ ፈቃዱ ምክር ሁሉን የሚሠራ እንደ እርሱ አሳብ፥ አስቀድመን የተወሰንን በክርስቶስ ደግሞ ርስትን ተቀበልን። ¹² ይኸውም፥ በክርስቶስ አስቀድመን ተስፋ ያደረግን እኛ ለክብሩ ምስጋና እንሆን ዘንድ ነው። ¹³ እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤ ¹⁴ እርሱም የርስታችን መያዣ ነው፥ ለእግዚአብሔር ያለውን ሁሉ እስኪዋጅ ድረስ፥ ይህም ለክብሩ ምስጋና ይሆናል።
#መልእክት የእግዚአብሔር እቅድ እና ሃሳብ አልተለወጠም ዛሬም ሁሉን በክርስቶስ መጠቅለል ነው፣ ሁሉም ጉልበት ለክርስቶሰእ እንዲንበረከክ እና ምላስም ሁሉ የሁሉ ጌታ መሆኑን እንዲመሰክር ነው። ከእግዚአብሔር ሃሳብ ጋር እንስማማ አብሮ-ሰራተኞችም በመሆን እንትጋ። @TheDeepThingsOfGod
መጽሐፈ ምሳሌ 2:5 የዚያን ጊዜ እግዚአብሔርን መፍራት ታውቃለህ፥ የአምላክንም እውቀት ታገኛለህ። Then shalt thou understand the fear of the LORD, and find the knowledge of God.
ኦሪት ዘዳግም 34:10 ፤ እግዚአብሔርን ፊት ለፊት እንዳወቀው እንደ ሙሴ ያለ ነቢይ ከዚያ ወዲህ በእስራኤል ዘንድ አልተነሣም።
ሙሴ እንዴት የተወደደ ነው ?
ሰው በልንጀራውን እንደሚያውቀዉ እግዚአብሔርን ማወቅ 😭
ጌታ ሆይ አንተ ማን ነህ? Who art thou Lord? 🥲
ጌታ ሆይ አንተ ማን ነህ? Who art thou Lord? 🥲
የዮሐንስ ወንጌል 17:25 ጻድቅ አባት ሆይ፥ ዓለም አላወቀህም፥ እኔ ግን አወቅሁህ…😭 ይሄንን ማለት የሚችል በመካከላችን ይኖር ይሆን? 😭
. እግዚአብሔርን ማወቅ ♾️
Do you know God? Be honest.
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 3:21 ፤ እግዚአብሔርም ደግሞ በሴሎ ተገለጠ፤ እግዚአብሔርም በእግዚአብሔር ቃል ለሳሙኤል በሴሎ ይገለጥ ነበር። የሳሙኤልም ቃል ለእስራኤል ሁሉ ደረሰ። …እግዚአብሔርም ….ለሳሙኤል… ይገለጥ ነበር።
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 2:12 ፤ የዔሊም ልጆች ምናምንቴዎች ነበሩ፤ እግዚአብሔርንም አያውቁም ነበር። የኤሊ፣ የአፍኒንና የፊንሐስ ዘመን ቢሆንም ሳሙኤል መወለዱ አይቀርም።
He is risen! @TheDeepThingsOfGod
How much of your life is being quietly swept away by "doomscrolling" and other destructive habits? Current data reveals a staggering reality: the average adult spends roughly 2.5 hours per day in a state of passive consumption. Over the course of a single year, that accumulates to 30 full days—an entire month of your life vanished into a glass screen. If your daily loss of time reaches five hours with other destructive habits added on top of doomscrolling you are effectively surrendering two months of every year to nothingness. For many, the reality is even more grim, with five, or six hours lost daily to the algorithmic void. This is not just lost time; it is a lost life. Win the war! The truth is Unless you win the war against distraction, nothing will move forward in your life. The "distraction war" is the mother of all wars. It is a battle for your soul. Therefore It’s high time to gather the scattered fragments of your mind from the noise of the world and forging them into a singular, piercing force. Only when the mind is unified and composed can you direct the full weight of your time, resources, and vital energy toward a specific, achievable objective. By eliminating the trivial, you empower the essential. When you win the war within, you become the architect of your destiny rather than a spectator of your own decline. Wake up! Child of God. @TheDeepThingsOfGod
When the foundations of the world crack open, everything built upon it crashing and crumbling, remember the word of God stands unshaken. Run to God! @TheDeepThingsOfGod
KILL THE RELENTLESS APPETITE FOR “EVERYTHING” SO YOU CAN MASTER SOMETHING, THAT HAS PERMANENT VALUE.
Win the distraction war!
Christ is King.
I wrote this thought exercise. What do you think?