tgindex

ĐESU ŦECH TIPS

описание

✍️እዚህ ቻናል ላይ የሚያገኟቸው ነገሮች; ➽ ወቅታዊ ቴክኖሎጂ መረጃዎችን ➽ PC~ሶፍትዌሮችን እና ጌሞችን ➽ Google playstore ላይ ክፍያ የሚጠይቁ አንድሮይድ አፕልኬሽኖችን እዚህ ቻናል freely ያገኛሉ 👉 Buy Ads: https://telega.io/c/Desu_tech_tips 🎗 አስተያየትዎን እዚህ 👉 @Desutech_bot ይጻፋልን❗️

3 704
подписчиков
Охват к подписчикам
15,8%
ERR
Реакции к просмотрам
0,05%
14 на 33 постов
Пересылки к просмотрам
0,07%
18
Постов в день
0,4
всего 32

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 14 авг.✅✅✅✅✅✅✅✅ NEW GRAPES WITHDRAWAL Amount: 8 TRX received Stake Grape, Wine, or provide liquidity to earn yield. No lock period. 🍷 Wine Press (12 hours block) 🥤 Soda Press (6 hours block) 🍾 Seigniorage Yields (3 hours block) 🍇 X-Grapes Farm (1 hour block) Earn Free TRX, link 👇7,69%
  • 15 февр.🎉 Welcome to Ads Galaxy! Your channel has been successfully connected. Start earning by posting quality ads. How it works: ✅ Get matched with quality ads ✅ Post ads on your schedule ✅ Earn instantly Earning Potential: 💰 10K subscribers = up to $20/day 💰 50K+ subscribers = up to $50+/day No upfront costs. No stress. Just post and earn! 💵 📱 Visit Ads Galaxy0,36%
  • 15 янв.አሜሪካ #ኢትዮጵያን ጨምሮ በ75 ሃገራት የቪዛ ሂደቶችን ልታቋርጥ ነው። የአሜሪካ የስቴት ዲፓርትመንት የውጪ ሃገር ዜጎች ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV)ን ጨምሮ ወደ አሜሪካ ሄደው በቋሚነት መኖር ሲፈልጉ የሚሰጣቸው ቪዛ (Immigrant Visa) ሂደት በ75 ሃገራት እንደሚቋረጥ ተገልጿል። ፎክስ ኒውስ የስቴት ዲፓርትመንትን የውስጥ ማስታወሻ ተመለከትኩ ብሎ ባወጣው መረጃ፣ እርምጃው ከፊታችን የፈረንጆቹ ጥር 21፣ 2026 ጀምሮ ወደ ስራ ይገባል። ይህ ውሳኔ በርካታ የዲቪ አሸናፊዎች ላይ አሉታዊ ተፅእኖ ያሳድራል። የዲቪ አሸናፊዎች በዚህ ውሳኔ ምክንያት ቪዛ የማግኘት እድላቸው ችግር ውስጥ ይገባል። ሂደቱ ይቋረጥባቸዋል ከተባሉ ሃገራት መካከል ፦ - ኢትዮጵያ - ግብፅ - ሶማሊያ - ኤርትራ - ሩሲያ - ሱዳን - ደቡብ ሱዳን ይገኙበታል። የስቴት ዲፓርትመንት ውሳኔ በመንግስት ድጋፍ ላይ ጥገኛ የሚሆኑ የውጪ ሃገር ሰዎችን ለመቀነስ ነው ተብሏል። ባለፈው ህዳር የቪዛ ኦፊሰሮች የአመልካቾችን ፦ ° ጤና፣ ° የቋንቋ ክህሎት፣ ° ፋይናንስና የተለያዩ መመዘኛዎችን በመመልከት በመንግስት ድጋፍ ለመኖር የሚፈልጉ አይነት ከሆነ ቪዛ እንዲከለክሏቸው ታዘው ነበር። የስቴት ዲፓርትመንት ቃለ አቀባይ ቶሚ ፒጎት የ75ቱ ሃገራት የቪዛ ሂደት ስቴት ዲፓርትመንት የመንግስትን ድጋፍ የሚጠቀሙ የውጪ ዜጎች እንዳይገቡ ለመከላከል እንዲቻል የቪዛ ሂደቱ እስኪገመገም እንደሚቆም አረጋግጠዋል። በሌላ በኩል ጊዜያዊ ቪዛ ማለትም ፦ - የቱሪስት /የጉብኝት/ ቪዛ - የተማሪዎች የትምህርት ቪዛ - አብዛኛው የስራ (ቢዝነስ) ቪዛ የአሁኑ ውሳኔ #እንደማይመለከታቸው ተነግሯል። @Desu_tech_tips @Desu_tech_tips0,23%
  • 30 июл. 2025 г.без подписи0,18%
  • 31 маяዩቱዩብ በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) በሚሰሩ ቪዲዮዎች ላይ ዘመቻ ከፈተ‼️ የዓለም ትልቁ የቪዲዮ ማጋሪያ ፕላትፎርም የሆነው ዩቱዩብ (YouTube)፣ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ወይም በArtificial Intelligence (AI) አማካኝነት በብዛት የሚመረቱ ቪዲዮዎችን የሚያሰራጩ በርካታ ቻናሎችን ሙሉ በሙሉ መሰረዝ መጀመሩ ተሰማ። እንደ አዳዲስ መረጃዎች ዘገባ፣ ከመድረኩ የተሰረዙት እነዚህ ቻናሎች ከመዘጋታቸው በፊት በአጠቃላይ ከ4.7 ቢሊዮን በላይ እይታዎችን (Views) ማሰባሰብ ችለው ነበር። 🛑 ዋናው ምክንያት ምንድን ነው? እነዚህ ቻናሎች ያለምንም የሰው ልጅ ተሳትፎ፣ በኮምፒውተር ፕሮግራሞች ብቻ በጅምላ የሚሰሩ ቪዲዮዎችን የሚያሰራጩ ነበሩ። ዩቱዩብ ይህንን ጠንከር ያለ እርምጃ የወሰደው ተጠቃሚዎችን የሚያሳስቱና ሀሰተኛ መረጃዎችን ለመከላከል፣ ጥራታቸውን ያልጠበቁና ሰዎችን የሚያሰለቹ ይዘቶችን ለመቀነስ እንዲሁም የማህበራዊ ሚዲያውን ታማኝነት እና ትክክለኛነት ለመጠበቅ በማሰብ እንደሆነ ታውቋል። በአሁኑ ጊዜ የAI መተግበሪያዎች እጅግ በጣም ፈጣን እና ቀላል በሆነ መንገድ በሺዎች የሚቆጠሩ ቪዲዮዎችን በደቂቃዎች ውስጥ ለመፍጠር ያስችላሉ። ይህ ሁኔታ ደግሞ እንደ ዩቱዩብ ላሉ ትልልቅ የቴክኖሎጂ ተቋማት አዲስ ፈጠራን ከመደገፍ እና የሰዎችን እምነት በአግባቡ ከማስጠበቅ አንፃር ትልቅ የባላንስ ፈተና ሆኖባቸዋል። አዩዘሀበሻ =====================0,18%
  • 20 февр.የስልክ Battery Life ረዘም ላለ ጊዜ የሚቆይበት 5 መንገዶች 🔣 ✔️ ባትሪዎ ወደ 0% ወይም 100% እንዳይሄድ ያድርጉት:- ✅ አንዳንዶቻችን የባትሪ ጤንነት ለመጠበቅ ምርጡ መንገድ ሙሉ ለሙሉ ማለትም 100% ቻርጅ ለማድረግ እና ሙሉ ሳይጨርስ አለመሰካት ነው ብለን እናስባለን። ነገር ግን ይህ የአጠቃቀም ዘዴ ለአዲስ ባትሪዎች ይህ መንገድ አይሰራም እናም የባትሪዎን የሙቀት መጠን በመጨመር ዕድሜውን በግማሽ ሊቀንስ ይችላል። ✅ ስለዚህ ከፍ ካለ 85% ዝቅ ካለ ደግሞ 25% ቢሆን ይመረጣል። ምክንያቱም የሊቲየም-አዮን ባትሪዎች ሙሉ በሙሉ ሲሞሉ ውጥረት ውስጥ ስለሚገቡ ምርጡ አካሄድ በከፊል መሙላት ነው። ✔️ ቻርጅ የምናደርግበትን ቦታ መምረጥ:- ✅ ቀድም ሲል ለማሳየት እንደሞከርነው የስልክ ባትሪዎች ምርትን ጭንቀት አይችልም ስለዚህ ስልካችን ቻርጅ በሚደረግበት ጊዜ ለመጋል ቅርብ ስለሆነ ቀዝቀዝ የሚል ቦታ አስቀምጠን ቻርጅ ማድረግ ይመረጣል። ምክንያቱም ባትሪ በሚግልበት ወቅት ስለሚጎዳ እድሜው ይቀንሳል። ✔️የማይጠቀሙትን መተግበሪያዎችን መዝጋት:- ✅ የሞባይል መተግበሪያዎች ወይም አፖች በምንጠምበት ብዛት እንደስራቸው ቢወሰንም ሁሉም ባትሪ ይጠቀማሉ። ነገር ግን እንዳንድ አፖች የዘጋናቸው ቢመስለንም Background ለይ በመሆን የስልካችንን ባትሪ ብቻ ሳይሆን ራም ይጠቀማሉ ይህ ደግሞ ለስልካችን ባትሪ እድሜ ብቻ ሳይሆን ለስልካችን ፍጥነት ጎጂ ነው። ስለዚህ የማንጠቀምበትን መተግበሪያ በማጥፋት ባትሪ መቆጠብ እንችላለን። ✔️ስልክን ለተወሰነ ጊዜ ማጥፋት፦ ✅ሰው ሰርቶ ማረፍ እንደሚፈልገው ሁሉ ስልክን ማጥፋትም ለባትሪው መልካም እንደሆነ ነው ባለሙያዎች የሚገልጹት። ለዚህ ደግሞ ቢያንስ በሳምንት አንድ ቀን በተለይም ወደ መኝታ ሲያመሩ በማጥፋት ለስልክዎ እረፍት መስጠት ተገቢ ነው ::0,18%
  • 30 янв.100 Computer Shortcut Keys ⌨️0,13%
  • 15 авг. 2024 г.без подписи0,12%
  • 1 янв. 2025 г.без подписи0,07%
  • 15 янв. 2025 г.без подписи0,04%
  • 14 авг.без подписи0,00%
  • 14 авг.ዩቲዩብ የ Monitization ሕጉን አሻሻለ! የዩቲዩብ አጋር ፕሮግራም (YouTube Partner Program) ማሻሻያዎች ከጥር 1 / 2027 ጀምሮ በይፋ ሥራ ላይ ይውላል። በአዲሱ ህግ ሞኒታይዝ ለመሆን ወይም ገቢ ለማግኘት ✅ 1,000 ተመዝጋቢዎች (Subscribers) ✅ ከ8,000 የህዝብ እይታ ሰዓታት (Public watch hours) ባለፉት 12 ወራት ወይም 20 ሚሊዮን የሾርትስ እይታዎች (Shorts views) ባለፉት 90 ቀናት። ማሟላት ግዴታ ሲሆን ይህም ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት ከነበረው በእጥፍ የጨመረ ነው። በእርግጥ በአንድ ቪዲዮ ሁሉ ሊመጣ ይችላል ሀሪፍ ይዘት ከስራን ማለት ነው ፤ ለእኛ ሀገር ከባድ ቢሆንም ! ለማንኛውም ​እስካሁን መስፈርቱን ካላሟላችሁ ፣ አሁን የቀረውን ጊዜ በመጠቀም ወደ ግባችሁ ድረሱ። 6 ወር ጊዜ አላችሁ!0,00%