Dil Ber General Secondary School/ድልበር አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
Статистика- Последний пост
- 11 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 317
- 1/48двое суток
- 1 509
- 1/72трое суток
- 1 627
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Selam? 1. Ke 9 wede 10, ke 10 wede 11 endihum ke 11 wede 12 alfachu lememezgeb metachihu simachihu online lay yelem yetebalachihu temariwoch bemulu yenante mizgeba ke 11-12/12/18 silehone hulunim mereja( certificate: yelidet kard: Yetemarina yewelaj Fayida metawekiya copyna gurdi foto: ye Enat mulu simina meche Ena yet endeteweledu ….) bemamalat enditimezegebu enasawukalen. 2. Ke 9-11 kifil be2018 yedegemachihu temariwoch mizgebachihu 18-22/12/18 mehonun enasawukalen!!!!
ለሁሉም ነባር የድል በር 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች በሙሉ የ2019 የት/ት ዘመን ምዝገባ ከሀምሌ 19/2018 ጀምሮ አየተካሄደ መሆኑን አውቃችሁ እስከ ነሃሴ 8/2018 የመጨረሻ ቀን ካልተመዘገባችው በቦታችሁ አድስ ተማሪ የሚንቀበል መሆኒን አሰቀድመን እናሳውቃለን።
без подписи
без подписи
без подписи
ሠላም ተማሪዎች እና የተማሪዎች ወላጆች የክረምት ውጤት ማላቂያ የሁለት ወር ክፍያ 1000ብር በአሰቸኳይ ገቢ የሚታደርጉቤት የባንክ ሒሳብ ቁጥር EBC , 1000731855718 ተጠቀሙ። እናመሰግናለን
без подписи
без подписи
ሠላም ከነጌ 14/11/2018 ዓ.ም ጀምሮ ሀምሌ 19/67 ውስጥ ስሠጥ የነበረው የክረምት ቱቶሪያል ወደ ድል በር 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተመለሰ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን ።
без подписи
ሠላም መዋላቸው እያልን ሁሉም የት/ቤታችን ከ10ኛ ወደ 11ኛእና ከ11ኛ ወደ 12ኛ የተዛወራችሁ ሁሉ ተማሪዎች የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት መማር የ12ኛ ክፍል የውጤት ማሻሻያ ስትራቴጂ በመሆኑ ከነጌ 07/11/2018 ጧት 2:00 ት/ቤት በመገኘት ትምህርት እንድትጀምሩ እያሳሰብን የማይማር ተማሪ 2019 እንደማይቀጥል አስቀድሜን እናሳስባለን ። ት/ቤቱ
👉እንዴት ቆያችሁ ጥብቅ ማሳሰቢያ👈 👉1ኛ:- የፊታችን ሰኞ በ6/11/18 ጀምሮ የ12ኛ ክፍል ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች (regular: night & private ) የሀገር አቀፍ ፈተና እንደምትፈተኑ ይታወቃል። ስለሆነም ሁሉም ተማሪዎች ከጡዋት 12:00 ሰዓት ላይ ት/ት ቤት በመገኘት በተዘጋጀው ትራኒስፖሪት ወደ መፈተኛ ጣብያ እንዲትሂዱ እናሳውቃለን። 👉👉ማሳሰቢያ 1ኛ:- መታወቂያና አድሚሽን ካርድ ይዘው መምጣት ግደታ ነው 2ኛ:- አዱዋ አከባቢና ለአዱዋ ቅርብ የሆናችሁ በዛው መሄድ ትችላላቹ 3ኛ:- ሰዓት፣ብሬስለስ፣ አብል፣ ሞባይል፣የፀጉር ገጣጌጥ፣ ቻፒስቲክ፣ጆሮጌጥ፣ እስክሪፕቶ መያዝ አይቻልም። 4. የቀን ተማሪዎች ዮኒፎርም ግደታ ነዉ።።
без подписи
ALL STUDENTS PROMOTED FROM GRADE 10 TO 11TH AND FROM GRADE 11TO 12TH SUMMER CLASS WILL STARTED THE COMING MONDAY ON JULY, 6/2018 E.C COME SOON MORNING AT 2:00 LOCAL TIME .NOTICE: THOSE WHO DO NOT ATTEND THE SUMMER CLASS THE SCHOOL HAS NO PLACE FOR 2019 E.C ACADEMIC YEAR. THANKS
👉እንዴት ቆያችሁ ጥብቅ ማሳሰቢያ👈 👉1ኛ:- የፊታችን አርብ ጠዋት 1:30 ላይ የ12ኛ ክፍል ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች (regular: night & private )በየመፈተኛ ጣቢያ ላይ በመገኘት የፈተና ኦረንቴሽን ሰለሚሰጥ ጡዋት 1:00 ላይ ት/ት ቤት በመገኘት በተዘጋጀው ትራኒስፖሪት ወደ መፈተኛ ጣብያ እንዲትሂዱ እናሳውቃለን። 👉👉ማሳሰቢያ 1ኛ:- መታወቂያና አድሚሽን ካርድ ይዘው መምጣት አለባቸው 2ኛ:- ኦረንቴሽን ላይ መገኘት ጊዴታ ነው 3ኛ:- ሰዓት፣ብሬስለስ፣ ሞባይል፣የፀጉር ገጣጌጥ፣ እስክሪፕቶ መያዝ አይቻልም። 4. የቀን ተማሪዎች ዮኒፎርም ግደታ ነዉ።። መልካም ምሽት።።
без подписи
без подписи
ሠለም እንዴት አመሻችሁ እያልን ሁሉም ተማሪዎች ነጌ ካርድ ለመቀበል ስትመጡ ዩንፎርም በመልበስ ከወላጆቻችሁ ጋር ጧት 3:00 ላይ ት/ቤት እናሳስባለን ። መልካም አዳር
без подписи
без подписи