Alazar 𝙙𝙪𝙣𝙖𝙢𝙞𝙨 Revival🇪🇹
Статистикаአገልግሎታችንን ለመደገፍ የምትፈልጉ ከታች አማራጭ አለላችሁ 👇 ንግድ ባንክ አላዛር ገረመው 1000536852852 አቢሲኒያ አላዘር ገረመው 136352156 ሐዋ ሥራ 1:8🔥 DUNAMIS 🔥REVIVAL 🥇ድንቅ መንፈሳዎ ትምርቶች የሚለቀቁበት 🥈አዳዲስ መዝሙሮች የሚለቀቁበት 🎤በ 𝕝𝕚𝕧𝕖 ፀሎት የእግዚብሔር ድምፅ ምንሰማበት ቻናል
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 323
- 1/48двое суток
- 370
- 1/72трое суток
- 399
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
ከዚህ ፀሎት ብሀላ የምትሰሩት ሁሉ ይከናወንላቹሀል አብረን እንፀልይ https://youtu.be/kxovWb3wqXI
https://youtu.be/kxovWb3wqXI?si=K68QEE5XGshFGHSu
✨ የጥበብን መንፈስ ተቀበሉ! 🌅🕊️ በሕይወትህ፣ በሥራህ ወይም በውሳኔዎችህ ውስጥ የእግዚአብሔር ጥበብና የመግለጥ መንፈስ ያስፈልግሃል? ዛሬ ማለዳ አእምሮህን የሚያበራና መንፈስህን የሚያንስ ታላቅ የጸሎት ጊዜ አዘጋጅተናል! 📖 “እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመግለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እጸልያለሁ።” (ኤፌሶን 1:17) ቀንህን በእግዚአብሔር ጥበብና መሪነት ለመጀመር አሁኑኑ ቪዲዮውን ተመልከት https://youtu.be/NkXSd_N4oKA?si=Uwcts6sSmDddYfS4
እስቲ ለመንፈስ ቅዱስ በ comente ፋቅራቹን ግለፁለት በዛ ውስጥ እርሀብ ቀስቅሱ
cj youth ከአዳማ ተነስታችሁ ለመሄድ ያሰባችሁ ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀሩን ያልተመዘገቡ ልጆች ካሉ አሳውቋቸው መመዝገብ ይችላሉ ☎️ 0940223951 telegram @Immanuel_dunamis @Seerpro
🛑አዲስ ቨዲዮ ተለቀቀ https://youtu.be/Q3bMF4QGPUU?si=w-7w7OHdXTCfhwWJ
ዛሬ ሌሊት በyoutube ፀሎት አይቀርም ከ 10-11 አይቀርም
ዛሬ ሌሊት በyoutube ፀሎት አይቀርም ከ 10-11 አይቀርም
አዲስ ትምህርት በ YouTube ተለቀቀ 🚨 በሕልምህ ውሻ አይተህ ታውቃለህ?እንዳታልፈው! 🚨 በሕልማችን የምናያቸው ነገሮች በሙሉ ዝም ብለው የሚመጡ አይደሉም! በተለይ ውሻ በሕልም ማየት ትልቅ ምልክት እና ማስጠንቀቂያ ሊሆን ይችላል። በዚህ አዲስ ቪዲዮ፦ መታየት ያለባቸው 5 ወሳኝ እና አስፈሪ ምልክቶች ምንድን ናቸው? ቁጥር 5 ላይ ያለው ምሥጢር ምንድን ነው? 🤫 👇 አሁኑኑ ለማየት ሊንኩን ይጫኑ፦ 🔗https://youtu.be/syMjRi0mO5o?si=hmXp24cH28ZKWr2R
https://www.youtube.com/live/vQFnVt6lWdM?si=DUzzLY62AIsvMS8H
ዛሬ ሌሊት በyoutube ፀሎት አይቀርም ከ 10-11 አይቀርም
🛑ልዩ የለሊት ጸሎት ከ ዛሬ እሮብ ለሊት 10:00 ጀምሮ እስከ እሁድ በ POWER OF GOSPEL YOUTUBE CHANNEL በነዚህ የጸሎት ሳምንታችሁ ከታምራታችሁ ጋር የምትገናኙበት የደከማችሁ ከመንፈስ ቅዱስ ሃይል ጋር የምትገናኙበት ብቻ ምን አለፋችሁ እነኚህን የለሊት ጸሎቶች ከእኔጋር አብራችሁ ተነስታችሁ ጸልዩ link👇 https://youtu.be/kUGphRItJ58?si=1I3aKJ55ZZ4LB5_8
የፀጋን ስጦታ እንዴት መለየት እንችላለን በጣም ትጠቀሙበታላቹ ስሙት 👇👇👇👇👇👇 https://vt.tiktok.com/ZS4LT2myH/ https://vt.tiktok.com/ZS4L377Lr/
🛑አዲስ ቪዲዮ በ YouTube ተለቀቀ ✨ ቀንዎን በጸሎት ይጀምሩ! ✨ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፣ ዛሬን በእግዚአብሔር ቸርነት እና ጥበቃ ለማሳለፍ የሚያስችል አጭር እና ጥልቅ የሆነ «የማለዳ ጸሎት» ይዘንላችሁ መጥተናል 🙏 🔗 አሁኑኑ ቪዲዮውን ይመልከቱ፦ https://youtu.be/jdEYNu2XudM?si=BqXGj3fbDLoByFpZ ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የበረከቱ ተካፋይ ያድርጓቸው! ሼር 👍
ለኢየሱስ ያላን ልብ ይጨመርልን ብዙ እንድንወድህ እርዳን
ታሞሃል? የምትወደው ሰው በሕመም ላይ ነው? በእምነት ይህን ጸሎት አድምጥ። እግዚአብሔር ዛሬም ይፈውሳል፣ ያበረታታል፣ ተስፋንም ይሰጣል። ✨ "በእርሱ ቍስል እኛ ተፈወስን።" (ኢሳይያስ 53:5) https://youtu.be/K1gcqBmcGA4?si=bbnWtlt_ibetK0K7
🛑cj youth ከአዳማ ተነስታችሁ ለመሄድ ያሰባችሁ ምዝገባ ጀምረናል cj youth መሄድ ለሚፈልጉ ልጆች ላኩላቸው የመኪና ቦታ ሳይሞላ ቀድማችሁ ተመዝገቡ ☎️ 0940223951 telegram @Immanuel_dunamis @Seerpro
ተለቀል 🔥🔥 https://youtu.be/lpeRw5o7bWA?si=lZmLhWaQmQ4XOFs2
🛑ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች፣ ዛሬ ሌሊት በ8፡00 ሰዓት በዩቲዩብ ቻናላችን ልዩ የሌሊት ጸሎት ይለቀቃል። ጌታ እጅግ ታላቅ ነገር የሚያደርግበት፣ መንፈሳዊ ጉልበት የምናገኝበትና አብረን የምንቆምበት ሰዓት ነው። እባካችሁ በዚህ የጸሎት ጊዜ ከእኛ ጋር አብራችሁ ጸልዩ። በመንፈስ ቆዩ! አሁኑኑ የሚለቀቅበትን ሊንክ ይከታተሉ፡ 👇👇👇 https://youtube.com/@alazar-dunamis?si=OENxovuHtcByYVYq