tgindex
YADAH PICTURES

YADAH PICTURES

Статистика

Knowing The King! to comment 👉 @TODAH12BOT

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
48
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Instagram (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
13 041
+33 за 3 дн.
Сутки
+8
+0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 654
40 постов
Вовлечённость
12,7%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 48
Упоминаний
6
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
83
1/48двое суток
95
1/72трое суток
102

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • መዝሙር 139:23-24 23 እግዚአብሔር ሆይ፤ መርምረኝ፤ ልቤንም ዕወቅ፤  ፈትነኝ፤ ሐሳቤንም ዕወቅ፤ 24 የክፋት መንገድ በውስጤ ቢኖር እይ፤  በዘላለምም መንገድ ምራኝ። #Scripture KNOWING THE KING @YADAH_PICTURES

  • 11 авг.49удалён 13 авг.

    🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች። የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

  • YADAH PICTURES pinned a photo

  • መክብብ 8:8 ሰው ነፋስን መቈጣጠር አይችልም፤ በዕለተ ሞቱም ላይ ሥልጣን ያለው ማንም የለም፤ በጦርነት ጊዜ ማንም ከግዴታ ነጻ እንደማይሆን፣ ክፋትም የሚለማመዷትን አትለቃቸውም። አቤቱ አምላካችን ሆይ፤​ ነፋስን መግታት፣ ሞትንም መከልከል እንደማይቻል ሁሉ፤ ክፋትም የሚለማመዷትን እንዲሁ አትለቃቸውም።​ ስለዚህ ጌታ ሆይ፤ ከክፉ መንገድ ሁሉ ነፍሳችንን እንድናርቅ፣ ራሳችንንም በፍጹም ታዛዥነት ለአንተ እንድንሰጥ፣ የሚያስፈልገንን ጸጋ አብዛልን።​ አሜን! #Scripture KNOWING THE KING @YADAH_PICTURES

  • 3 июл.1 564155

    Jesus Your Name Your name is my first defense Your name is my last amen It carries me when I cannot stand It reaches me when I reach the end #Matt_Redman KNOWING THE KING @YADAH_PICTURES

  • 23 июн.1 653143

    ሰላም ለአንተ ይሁን፤ ሰላም ለቤተ ሰብህና የአንተ ለሆነው ሁሉ ይሁን።           1 ሳሙኤል 25:6 #Scripture KNOWING THE KING @YADAH_PICTURES

  • 9 июн.1 80592

    ከስሞች ሁሉ በላይ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው። ፊልጵስዩስ 2፥8-11 #Scripture KNOWING THE KING @YADAH_PICTURES

  • 31 мая1 818112

    LION OF JUDAH REVELATION 5:5 KNOWING THE KING @YADAH_PICTURES

  • 26 мая2 069277

    መንፈስ ቅዱስ እንደገና ረሃብ እንደገና ጥማት ትናንት ምንም እንዳላየ እንደገና ናፍቆት እንደገና ጉጉት አንተ ወዳለህበት #Aster KNOWING THE KING @YADAH_PICTURES

  • 12 мая2 342316

    አልደግ አንተላይ አልደግ አንተላይ እራሴን አልቻል አጓጉል ነው ሁሉም ያላንተ መች ያምራል መጠበቂያ አጥሬ መሰንበቻዬ ነህ ልኑር እንደፈዘዝኩ አይኔ አንተን እያለ #Aster #ጉዳዬ KNOWING THE KING @YADAH_PICTURES

  • 3 мая2 405175

    እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፤ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው። ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ። መዝሙር 23 #Scripture KNOWING THE KING @YADAH_PICTURES

  • 30 апр.1 92695

    አዲስ ፍጥረት “ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።”   — 2ኛ ቆሮ 5፥17 #Gospel_Week #የታረደው_በግ #Action_Team #Rehoboth_Fellowship #House_of_prayer_and_intimacy #vlm

  • 29 апр.1 686134

    ኑ ወደ ኢየሱስ “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።”   — ማቴዎስ 11፥28 #Gospel_Week #የታረደው_በግ #Action_Team #Rehoboth_Fellowship #House_of_prayer_and_intimacy #vlm

  • 19 апр.1 881248

    ፍለጋው አደረገኝ እንደገናን ባያውቅ ዳግም ዕድል ባይሰጥ ማን ይችል ነበረ የጌታ ደጅ ሊረግጥ እየተደገፈ በማይሰፈር ፀጋው እንደኔ የቆመ ስንቱን ቤት ይቁጠረው ስንቱን ቤት ይቁጠረው #Aster KNOWING THE KING @YADAH_PICTURES

  • 16 апр.1 861178

    እያንዳንዱ ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትሕትና ይቍጠር፤ እያንዳንዱ ለራሱ የሚጠቅመውን አይመልከት፥ ለባልንጀራው ደግሞ እንጂ። በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው። ፊልጵስዩስ 2፤3-11 #Scripture KNOWING THE KING @YADAH_PICTURES

  • 11 апр.2 1651310

    ተነስቶአል! ክርስቶስ እንደተናገረውና በቅዱሳት መጻሕፍት እንደተጻፈው የመከራን ጽዋ ተቀበለ ተሰደበ፣ ተገረፈ፣ተንገላታ፣ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ሞተ ደቀመዛሙርቱ ይቤዤናል የእስራኤልንም መንግሥት ከእንደገና ይመልሳታል ብለው የተከተሉት ክርስቶስ መሲህ የእስራኤል ህዝብ ሁሉ እያዩት በመስቀል ላይ እንደማንኛውም ወንበዴ አቅም አጥቶ  አገኙት፤ ደቀመዛሙርቱም እጅግ ግራ ተጋቡ በሮቻቸውንም ዘጉ አንዳንዶች ክርስቶስ ብለው የተከተሉት ኢየሱስ መጨረሻውን ባዩ ጊዜ ፈሩ፣ተሸሸጉ፣ ሌሎችም ወደቀድሞ ሥራቸው ተመለሱ ሶስት ዓመት ተኩልንም እንደባከነ ጊዜ ቆጠሩት። ነገርግን የእግዚአብሔርን ሀሳብና እቅድ አልተረዱም ነበር በሞቱ የሰውን ልጅ በሙሉ ከሞት እንዲሁም ከኃጢአት ባርነት ነፃ ለማውጣትና ለማዳን እንደመጣ አላወቁም ነበር።  እግዚአብሔር ግን የሞትን ጣር አጥፍቶ ክርስቶስን አስነሣው፥ ሞት ይይዘው ዘንድ አልቻለምና። ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ በሞት ጎዳና ለነበረች ዓለም  ትንሳኤ ሆነ፤ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ ተወለደን፤ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። ፋሲካ እግዚአብሔ፤ ከሞተ፣ ከተሰበረ እንዲሁም ካበቃ ነገር የተሻለን ነገር ማውጣት እንደምችል ማረጋገጫ ነው፤ ፋሲካ ሁሉም ነገር  ከእግዚአብሔር በታች እንደሆነ ማሳያ ነው፤ሰይጣን አበቃ አከተመ  ባለበት እግዚአብሔር የሞትን ጣር ሰብሮ ልጁን ከሞት አስነሳው ያ ብቻ አይደለም በእርሱ ያመንን እኛም ከልጁ ጋር ወይም በልጁ አማካኝነት ከሞት ተነሳን፤ ዛሬ ለሞተልን ለክርስቶስ ምስጋናንና ክብርን የምንሰጥበትና ለተነሳው ለእርሱ የምንኖርበት ጊዜ ነው። መልካም በዓል! #ፈሲካችን_ክርስቶስ_ታርዶአል #ሞት_አለፈን KNOWING THE KING @YADAH_PICTURES

  • 10 апр.1 683125

    ኢሳይያስ 53 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል? በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። 7&8... 9 ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር። እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል። ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ። #ፈሲካችን_ክርስቶስ_ታርዶአል #ሞት_አለፈን #Scripture KNOWING THE KING @YADAH_PICTURES

  • 9 апр.1 537710

    ዕብራውያን 10:19-20 19 እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፤ በኢየሱስ ደም ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ለመግባት ድፍረት አግኝተናል፤ 20 ይኸውም በመጋረጃው ማለት በሥጋው በኩል በከፈተልን አዲስና ሕያው መንገድ ነው። እግዚአብሔር ለእስራኤላዊያን ወደ እርሱ የሚቀርቡበትን እንዲሁም በህዝቡ መካከል የሚያድርበትን ስርዓት  ይኸውም የቤተመቅደስ አገልግሎት በዘጸአት መጽሀፍ ለሙሴ ሰጠው ያም በዘጸአት 24 ተመርቆ ተከፈ። ቤተ-መቅደሱም ሁለት የተለያዩ ክፍሎች ያሉት ሲሆን ቅድስት እና ቅድስተ ቅዱሳን ተብሎ ይከፈላል ካህናት አገልግሎታቸውን ለመፈጸም ዘወትር ወደ ድንኳኒቱ መጀመሪያ ክፍል ወይም ቅድስት ይገባሉ። ነገር ግን ወደ ውስጠኛው ክፍል የሚገባው ሊቀ ካህናቱ ብቻ ነበር፤ የሚገባውም በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ ሲሆን፣ ስለ ራሱ ኀጢአትና ሕዝቡ ባለማወቅ ስላደረገው ኀጢአት የሚያቀርበውን ደም ሳይዝ ከቶ አይገባም ነበር። ነገር ግን እግዚአብሔር ይህንን የሞተ አገልግሎት በበለጠውና በተሻለው እንዲሁም ህያው በሆነው በክርስቶስ ደም አማካኝነት ለወጠው፤ አዲስንም መንገድ መርቆ ከፈተልን። ክብር ለአምላካችን ይሁን አሁን በበለጠውና በተሻለው በክርስቶስ ደም እንዲሁም በሥጋው በኩል ወደ እግዚአብሔር ማደሪያ የመግባትን ድፍረት አግኝተናል ሊቀ ካህናት ወደቅድስተ ቅዱሳን በፍርሃት በዓመት አንድ ጊዜ ለአገልግሎት ይገባሉ እኛ ግን  በክርስቶስ ሥጋ አማካኝነት ወደእግዚአብሔር ማደሪያ በድፍረት፤ ለአገልግሎት ሳይሆን ለህብረት እንገባለን ምክንያቱም የኛ የሆነ ክርስቶስ በዛ ስላለን። #ፈሲካችን_ክርስቶስ_ታርዶአል #ሞት_አለፈን #Scripture KNOWING THE KING @YADAH_PICTURES

  • 7 апр.1 628187

    ዘጸአት 12:13 13 ደሙም ያላችሁበትን ቤት ለይቶ የሚያሳይ ምልክት ይሆንላችኋል፤ እኔ ደሙን በማይበት ጊዜ እናንተን ዐልፋለሁ፤ ግብፅን ስቀጣ መቅሠፍቱ አይደርስባችሁም። እግዚአብሔር አምላክ ወደፊት በልጁ ልያደርግ ላለው ታላቅ የማዳን ስራ ምሳሌ ይሆን ዘንድ በዘጸአት 12:13 ላይ ህዝቡን እስራኤልን ከሥጋዊ ሞት ልያስመልጣቸው አንድ ታላቅ ነገር አዘዛቸው ይሄውም የበግን ደም በጉበናችሁና በመቃናችሁ ቀቡት የሚል ነበር ያንንም ባየሁ ጊዜ መቅሠፍቴ እናንተን ሳይነካ ያልፋችኋል አላቸው እግዚአብሔርም እንደተናገረው በእኩለ ሌሊት አለፈ ያንን ደም ባየ ጊዜ መቅሠፍትን በእነርሱ ላይ ሳያወርድ ዘሎአቸው አለፈ የግብጽንም በኩር ሁሉ መታ እስራኤላውያንንም ከባርነት በብርቱ ክንድ ነጻ አወጣቸው። ፋሲካ ለእስራኤላዊያን ከሥጋዊ ሞት እንዲሁም ከ አራት መቶ ስላሳ ዓመት ባርነት ነጻ የወጡበት በዓላቸው ነው ለእኛ ለክርስቲያኖች ግን በተሻለውና በበለጠው በፋሲካችን በክርስቶስ ደም ከመንፈሳዊ ሞት እንዲሁም ከዘላለም የኀጢአት ባርነት ነጻ የወጣንበት የድል በዓላችን(ፋሲካችን) ነው። ...ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዶአል...   — 1ኛ ቆሮንቶስ 5፥7 #ፈሲካችን_ክርስቶስ_ታርዶአል #ሞት_አለፈን #Scripture KNOWING THE KING @YADAH_PICTURES

YADAH PICTURES — tgindex