tgindex
ሙሽሪት❣

ሙሽሪት❣

Статистика

ማንም ወደዝች ምድር ሲመጣ ያለአላማ አልተፈጠረም..... በተሰጠሽ ጊዜ የተፈጠርሽለትን ነገር ለማድረግ ሞክሪ Buy ads: https://telega.io/c/MUSHURIT ለማንኛውም ጉዳይ @SAMI_AZUSA

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
17
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
7 223
−11 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
622
25 постов
Вовлечённость
8,6%
к подписчикам
Постов в день
2,4
всего 25
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
573
1/48двое суток
656
1/72трое суток
708

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ዛሬ ስለ ሜካፕ makeup💆 ልንገርሽ ብዙ ሴቶች ትልቅ ብር ሚያወጡት ለተለያዩ ሜካፖችንና የፊት ቅርፅ ለማሳመር ነው አደል?😁..... ግን እግዚአብሔር እንደዝ ይመክርሻል.... የምትኳኳይውን ትክክለኛ ኩል ከእኔ ውሰጂ ይልሻል.... ራእይ 3፥18 እርሱም #በፀሎት መኳኳልና መዋብ ሞገስ ማግኘት 🥰🔥

  • Day 6 ተመስገን ❤️

  • እኔ ማለት.... የትላንትናዋ #ህፃን ገና ያልጠነከርኩ በቅጡ አፌን ያልፈታሁ የሚያሳሳ ዉበት ያለኝ.... የዛሬዋ #ወጣት ከትላንትና የበረታዉ የጠነከርኩ..... የነገዋ #አሮጊት ትላንት የነበረዉ የወጣትነቴን አቅምና ጉልበት የሚከዳኝ እግሮቼ ለመሮጥ የሚደክሙ ያ' ያማረዉ ቆዳዬን የሚሸበሸብ ሰዉ ነኝ😔🙈 እርሱ #እግዚአብሔር ደግሞ.......ያው እንደ ጥንቱ ሀያል የዘመኑ ቁጥር የማይመረመር የማይደክም፣የማታክት፣የማያረጅ ነዉ በምንም ያልተቀየረ መቼም የማይቀየር እዉነታ ነዉ። “እግዚአብሔር ግን ለዘላለም ይኖራል፥ ዙፋኑንም ለመፍረድ አዘጋጀ”   — መዝሙር 9፥7      "ተባረኩ መልካም ቀን🥰🥰

  • Day 5 #ውሎዬ ካስተማረን :- እግዚአብሔርን ያላስቀደምንበት ነገር ሁሉ ትልቅ ኪሳራ ነው :: ውድቀታቹን አምናችሁ መቀበልን ተለማመዱ ምንም ነገር ያለ ውድቀት አያምርም ውድቀት የ ስኬት መንገዳችሁን shape ያደርገዋል ::መውደቅን በፍፁም አትፍሩት ራሳችሁን አስተምሩበት እንጂ... በዛሬው ውድቀታችሁ የእኛንተ ጥንካሬ በፍፁም አይለካም ለሰዎች ደካሞች መስላችሁ ብትታዩም ለእግዚአብሔር አባታችሁ ግን በጣም ጠንካራ ልጁ ናችሁ🥹....... በርቱልኝ ☺️ #Elia'sjournal of the day #5/12/18

  • ኧረ ይሄ ነገር ናፈቀኝ😭😭😭 ከአንዳንድ ፀሎት መሳይ ጩሄቶች፣ ከአምልኮ መሳይ #ጭፈራወችና #ዳንኪራወች ግን እግዚአብሔር ከሌለበት..... ምን አለበት ኢየሱስ ያለበት ፀጥታ ቢበዛልን🥹🔥

  • 11 авг.7237010

    ልብ በይ የኔ እህት🫵 በሳይንሱ አለም በሽታ የሚገኘው ደም ተወስዶ ተመርምሮ ነው። በእግዚአብሔር  አለም በሽታ የሚገኘው እንባ ተወስዶ ተመርምሮ ነው። ባቃተሽ በደከምሽበት ሁሉ ጉዳይ ላይ አሳራፊ ወደ ሆነዉ ወደ እርሱ #አልቅሺ እንባሽ ወደ መሬት ሳይሆን ወደ #ሰማይ ይደርሳል ምክንያቱም ፦እግዚአብሔር የማንም እባ ባለ እዳ አይደለም ይክስሻል🥺🌸🌹              "ተባረኩልኝ ሰናይ ቀን🥰🥰

  • Day 4 ተመስገን 🤍 "እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም " ሰላም ቤተሰብ አንዴት አመሻችሁ? ያው challengeu ከተጀመረ ዛሬ አራተኛ ቀን ነው ::ምናልባት በተለያየ ምክንያት እስካሁን ያልጀመራችሁ እና ያቆማችሁ ካላችሁ ነገ እንደ አዲስ ለመጀመር ከ ነገ የተሻለ ቀን የለም ከዜሮ በመነሳት ነገ እንደ አዲስ መጀመር ይቻላል :: ተባረኩልኝ 🤍🙌 መልካም ምሽት

  • ✨Free coursesዎችን የምታገኙበት website 1.https://t.me/freeonlinecourses_eacademy 2.https://t.me/mindluster

  • ሙሽሪት 😊 በእግዚአብሔር እጅ ለይ ለሚዘገዩ ነገሮች አትጨነቅ ምክንያቱም እርሱ በስራው #አይታማም

  • видео или голосовое, без подписи

  • 9 авг.722271

    Day 3 ተመስገን 🙏 🗣ሁሌም ሰላማችሁን ምታገኙበትን ነገር ብቻ ፈልጉ :: ዛሬ ከቀናችሁ ምን ተማራችሁ አስኪ አካፍሉን 😊👇

  • 9 авг.722191

    የእግዚአብሔር ደስታ ሀይላችን ነው🔥

  • 9 авг.813443

    ፈሪ ልብ ላላቸው። እነሆ፥ አምላካችሁ በበቀል በእግዚአብሔርም ብድራት ይመጣልና፥ መጥቶም ያድናችኋልና በርቱ፥ አትፍሩ በሉአቸው። — ትንቢተ ኢሳይያስ 35:4 መልካም ቀን 🙏🌸

  • 8 авг.895454

    Day 2 ተመስገን ❤️ ✍እግዚአብሔር መቼ እንደሚያሳልፈው ባናውቅም ግን ሁሉንም ነገር ጊዜውን ጠብቆ ና ለምክንያት አድርጎ ያሳልፈዋል ::እርሱን ብቻ እመኑት ማንንም ተደግፋቹ እግዚአብሔር እንዳያስረሳችሁ ተጠንቀቁ❗️ሁሉም ይመጣል..... ጊዜው ሲደርስ ሂሄዳል.. አለቀ.. እግዚአብሔር ብቻ ነው ለዘላለም በንፁህ ፍቅር አብሮአችሁ ሊኖር የሚወደው 🤍ማንም ሰው ላይ መደገፋቹን አቁሙ..........ይለመዳል ሰውን ማመን አቁማቹ እግዚአብሔር አባታችሁ ብቻ ስታምኑ እውነተኛ ሰላምና ደስታን ታገኛላችሁ🤍❤️‍🔥 መልካም ምሽት FAM 😍 Join @Startup_journey19👈👈👈 👉👉👉@MUSHURIT

  • 8 авг.698381

    እህቴ እግዚአብሔር እኛ እንዳሰብነው ላይሆን ይችላል አይቸኩልም ግን አያረፍድም🔥

ሙሽሪት❣ — tgindex