tgindex

EB-ACADEMY ARADA.9-12 EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!

описание

"An investment in knowledge pays the best interest" Benjamin Franklin...

1 602
подписчиков
Охват к подписчикам
73,7%
ERR
Реакции к просмотрам
0,00%
0 на 25 постов
Пересылки к просмотрам
0,23%
71
Постов в день
1,0
всего 25

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 14 авг.без подписи0,00%
  • 14 авг.без подписи0,00%
  • 14 авг.без подписи0,00%
  • 14 авг.በድጋሚ ጥብቅ መልዕክት👉 ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ለ11ኛና ለ12ኛ ክፍል በሙሉ የክረምት ውጤት ማላቅ ትምህርት በክላስተር ማዕከል የተመደባቹ ተማሪዎች ሁላችሁም ሰኞ 11/12/2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር ፈተና ስለሚሰጥ ማንም ተማሪ እንዳይቀር በጥብቅ እናውቃለን ። ማሳሰቢያ➡️ በተለያየ ዙር የሚሰጠውን ፈተና ያልተፈተነ ተማሪ የክረምት ውጤት ማላቅ ትምህርት ማጠቃለያ ሰዓት ላይ የሚሰጠውን ሰርተፍኬት ማግኘት አይችልም። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ 8/12/2018 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹0,00%
  • 13 авг.ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ለ11ኛና ለ12ኛ ክፍል በሙሉ የክረምት ውጤት ማላቅ ትምህርት በክላስተር ማዕከል የምትማሩ ሰኞ 11/12/2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር ፈተና ስለሚሰጥ ማንም ተማሪ እንዳይቀር በጥብቅ እናሳስባለን ። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ 7/12/2018 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹0,00%
  • 12 авг.🎓የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለተፈተናችሁ ተማሪዎች በሙሉ🎓🎓🎓 👉 ትራንስክሪፕት ተዘጋጅቶ ያለቀ በመሆኑ ከነገ ቀን 7/2018 ዓ.ም ጀምሮ ተከታታይ ባሉት 5 ቀናት ውስጥ 2(ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ በቅርብ ጊዜ የተነሳችሁትን ይዛችሁ በአካል በት/ቤቱ በመገኘት እንድትወስዱ ት/ቤቱ ጥሪ ያስተላልፋል። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ 06/12/2018 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹0,00%
  • 12 авг.የ2019 ዓ.ም የኢቢ አካዳሚ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ በንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000788045399 ወይዘሮ የሺእመቤት አለምነው እና ተማሪ ዳግም ጥላሁን በሚል በተከፈተ አካውንት የ2019 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የባች ልብስ ብዛት 3 የገንዘብ መጠን 3950/ሦስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሀምሳ ብር/ከላይ በተከፈተው የሂሳብ ቁጥር እስከ ነሐሴ12/2018 ዓ.ም ድረስ ገቢ እንዲደረግ ከወዲሁ እናሳውቃለን። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹...0,00%
  • 3 авг.без подписи0,00%
  • 3 авг.🇪🇹The graduation ceremony for the 2018 E.C. Grade 12 graduating class of EB Academy Arada Branch (Grades 9–12) was successfully held on 26/11/2018 E.C. at Hager Fikir Theatre Hall in a colorful and memorable atmosphere. The ceremony was attended by the graduates, their parents and guardians, teachers, senior academic staff, administrative personnel, the Parents' Committee, and the EB Academy Management Committee. Congratulations to all the graduates and their families on this remarkable achievement. We wish our graduates every success in their future academic and professional endeavors.🇪🇹🇪🇹🇪🇹0,00%
  • 29 июл.📣🔊 ማስታወቂያ ለኢቢ አካዳሚ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም ከ9ኛ–12ኛ ክፍል በየክፍል ደረጃቸው ከሴክሽን ከ1ኛ–3ኛ ደረጃ ያስመዘገቡ ተሸላሚ ተማሪዎች በ23 እና 24 ቀን ወደ ት/ቤቱ በመምጣት በሀገር ፍቅር ቲያትር ለሚካሄደው የሽልማት ፕሮግራም የአዳራሽ መግቢያ ካርድ እንድትወስዱ እናሳስባለን። 🇪🇹 ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ 22/11/2018 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹0,00%
  • 28 июл.ለኢቢ አካዳሚ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ➡️ በቅድሚያ እንኳን ለምረቃ በአላችሁ አደረሳችሁ። እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን። ከዚህ በመቀጠል እሁድ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ እስከ 6:00 ሰዓት ድረስ በሀገር ፍቅር ቲያትር አዳራሽ የምርቃት ስነስርዓቱ በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል። በመሆኑም የተመራቂ ተማሪ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በእለቱ ከልጆቻችሁ ጋር በጥሪው ቦታና ሰዓት እንድትገኙ ጥሪያችንን እያስተላለፍን ተማሪዎች የመመረቂያ ጋዎን ሐሙስ እና አርብ በ23 እና 24/11/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ በት/ቤቱ ተገኝታችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን። ጋዎን ለመውሰድ ስትመጡ➡️ 👉 1100 /አንድ ሺህ አንድ መቶ ብር/ ለጋዎን ማስያዧ 👉 ጋዎን መመለሻ ዕለት በ27/11/2018 ዓ.ም 👉ጋዎኑ ቢቀደድ ወይም ቢጠፋ መተካት ይኖርባችኋል። 👉ጋዎን ስትመልሱ 1000(አንድ ሺህ) ብሩ ተመላሽ ይሆናል። 👉 በዕለቱ ማንም ተመራቂ ተማሪ መቅረት አይኖርበትም። 👉በዕለቱ ተገኝቶ የመመረቂያ ሰርተፊኬቱን ላልወሰደ ተማሪ ሀላፊነቱን ትምህርት ቤቱ አይወስድም። 👉የመፅሄት ክፍያ ያልከፈላችሁ በጣም ጥቂት ተማሪዎች በነገው እለት ልትከፍሉ ይገባል መፅሄቱ የታዘዘው በተማሪ ቁጥር በመሆኑ በናንተ ምክኒያት ለሚፈጠረው መስተጓጎል ተጠያቂ እንዳትሆኑ ቶሎ ክፈሉ ። 👉በቀን 23እና24 ጋዎን ለመውሰድ ስትመጡ ለወላጆች የመግቢያ ካርድ አብሮ ይሰጣል። 👉በዕለቱ ፕሮግራሙ ያማረና የደመቀ እንዲሆን ሰዓት ይከበር። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የት/ት አስተዳደር 20/11/2018 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹0,00%
  • 28 июл.без подписи0,00%