tgindex
EB-ACADEMY ARADA.9-12 EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!

EB-ACADEMY ARADA.9-12 EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!

Статистика
@EB_A3английский

"An investment in knowledge pays the best interest" Benjamin Franklin...

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
7
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 599
+4 за 3 дн.
Сутки
+2
+0,13%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 117
25 постов
Вовлечённость
69,9%
к подписчикам
Постов в день
1,0
всего 25
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
384
1/48двое суток
440
1/72трое суток
474

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🎓የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለተፈተናችሁ ተማሪዎች በሙሉ🎓🎓🎓 👉 ትራንስክሪፕት ተዘጋጅቶ ያለቀ በመሆኑ ከነገ ቀን 7/2018 ዓ.ም ጀምሮ ተከታታይ ባሉት 5 ቀናት ውስጥ 2(ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ በቅርብ ጊዜ የተነሳችሁትን ይዛችሁ በአካል በት/ቤቱ በመገኘት እንድትወስዱ ት/ቤቱ ጥሪ ያስተላልፋል። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ 06/12/2018 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • የ2019 ዓ.ም የኢቢ አካዳሚ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ በንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000788045399 ወይዘሮ የሺእመቤት አለምነው እና ተማሪ ዳግም ጥላሁን በሚል በተከፈተ አካውንት የ2019 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የባች ልብስ ብዛት 3 የገንዘብ መጠን 3950/ሦስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሀምሳ ብር/ከላይ በተከፈተው የሂሳብ ቁጥር እስከ ነሐሴ12/2018 ዓ.ም ድረስ ገቢ እንዲደረግ ከወዲሁ እናሳውቃለን። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹...

  • 3 авг.1 34012

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 авг.1 2761

    🇪🇹The graduation ceremony for the 2018 E.C. Grade 12 graduating class of EB Academy Arada Branch (Grades 9–12) was successfully held on 26/11/2018 E.C. at Hager Fikir Theatre Hall in a colorful and memorable atmosphere. The ceremony was attended by the graduates, their parents and guardians, teachers, senior academic staff, administrative personnel, the Parents' Committee, and the EB Academy Management Committee. Congratulations to all the graduates and their families on this remarkable achievement. We wish our graduates every success in their future academic and professional endeavors.🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • 29 июл.1 6361

    📣🔊 ማስታወቂያ ለኢቢ አካዳሚ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም ከ9ኛ–12ኛ ክፍል በየክፍል ደረጃቸው ከሴክሽን ከ1ኛ–3ኛ ደረጃ ያስመዘገቡ ተሸላሚ ተማሪዎች በ23 እና 24 ቀን ወደ ት/ቤቱ በመምጣት በሀገር ፍቅር ቲያትር ለሚካሄደው የሽልማት ፕሮግራም የአዳራሽ መግቢያ ካርድ እንድትወስዱ እናሳስባለን። 🇪🇹 ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ 22/11/2018 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • 28 июл.1 6287

    ለኢቢ አካዳሚ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ➡️ በቅድሚያ እንኳን ለምረቃ በአላችሁ አደረሳችሁ። እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን። ከዚህ በመቀጠል እሁድ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ እስከ 6:00 ሰዓት ድረስ በሀገር ፍቅር ቲያትር አዳራሽ የምርቃት ስነስርዓቱ በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል። በመሆኑም የተመራቂ ተማሪ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በእለቱ ከልጆቻችሁ ጋር በጥሪው ቦታና ሰዓት እንድትገኙ ጥሪያችንን እያስተላለፍን ተማሪዎች የመመረቂያ ጋዎን ሐሙስ እና አርብ በ23 እና 24/11/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ በት/ቤቱ ተገኝታችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን። ጋዎን ለመውሰድ ስትመጡ➡️ 👉 1100 /አንድ ሺህ አንድ መቶ ብር/ ለጋዎን ማስያዧ 👉 ጋዎን መመለሻ ዕለት በ27/11/2018 ዓ.ም 👉ጋዎኑ ቢቀደድ ወይም ቢጠፋ መተካት ይኖርባችኋል። 👉ጋዎን ስትመልሱ 1000(አንድ ሺህ) ብሩ ተመላሽ ይሆናል። 👉 በዕለቱ ማንም ተመራቂ ተማሪ መቅረት አይኖርበትም። 👉በዕለቱ ተገኝቶ የመመረቂያ ሰርተፊኬቱን ላልወሰደ ተማሪ ሀላፊነቱን ትምህርት ቤቱ አይወስድም። 👉የመፅሄት ክፍያ ያልከፈላችሁ በጣም ጥቂት ተማሪዎች በነገው እለት ልትከፍሉ ይገባል መፅሄቱ የታዘዘው በተማሪ ቁጥር በመሆኑ በናንተ ምክኒያት ለሚፈጠረው መስተጓጎል ተጠያቂ እንዳትሆኑ ቶሎ ክፈሉ ። 👉በቀን 23እና24 ጋዎን ለመውሰድ ስትመጡ ለወላጆች የመግቢያ ካርድ አብሮ ይሰጣል። 👉በዕለቱ ፕሮግራሙ ያማረና የደመቀ እንዲሆን ሰዓት ይከበር። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የት/ት አስተዳደር        20/11/2018 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • 28 июл.1 1661

    видео или голосовое, без подписи

  • 25 июл.1 5291

    видео или голосовое, без подписи

  • ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ለ11ኛና ለ12ኛ ክፍል በሙሉ የክረምት ውጤት ማላቅ ትምህርት በክላስተር ማዕከል የምትማሩ በተመደባችሁት ደረጃ  ከ1-30 በቤተለሔም ት/ቤት  እንዲሁም  በት/ቤታቹ የተመደባቹ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርቱ እንደተጀመረ የሚታወቅ ሲሆን ነገር ግን ወደ ትምህርቱ እየመጣቹ አይደለም ከሰኞ ጀምሮ በተመደባችሁበት ት/ቤት በቤተለሔም እንዲሁም በትምህርትቤታቹሁም የተመደባቹ ከዚህ በታች ስም ዝርዝር ውስጥ ያላቹ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርታችሁን በአግባቡ እንድትከታተሉ እያሳወቅን በትምህርቱ ላይ በማይገኝ ተማሪ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወሰድ እናሳስባል።

  • 25 июл.1 3782

    видео или голосовое, без подписи

  • 25 июл.1 4533

    видео или голосовое, без подписи

  • ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ የተያዘለት የጊዜ ገደብ ሊያበቃ ጥቂት ቀን ስለቀረው ከዚህ በታች በየክፍል ደረጃ ያልተመዘገባቹ ተማሪዎች ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ሲሆን ወላጆች በቀረው ጊዜ ልጆቻችሁን ሳታስመዘግቡ ቀርታቹ ቦታው በሌላ ተማሪ ቢያዝ ት/ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳስባለን👉

  • 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ             16/11/2018 ዓ.ም🇪🇹

  • 21 июл.1 6181

    видео или голосовое, без подписи

  • በኢቢ አካዳሚ ጉለሌና አራዳ ኬጂ በ2018 ዓ.ም የፕራይመሪ ተመራቂ ተማሪዎችን በሀገር ፍቅር ቲያትር አዳራሽ በ12/11/2018 ዓ.ም ወላጆች፣መምህራኖች፣የወላጅ ኮሚቴና የትምህርት ቤት ማህበረሰብ በተገኙበት በታላቅ ድምቀት አስመርቋል።እንዲሁም በዓመቱ በትምህርታቸው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የደረጃ ተማሪዎች በሁሉም ጊቢ የማበረታቻ ሽልማት ከትምህርት ቤቱ ተበርክቶላቸዋል ።በድጋሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ተማሪዎች፣መምህራኖች እንኳን ደስ አላቹ አለን።

EB-ACADEMY ARADA.9-12 EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!! — tgindex