Future Hopes School Info
Статистика- Последний пост
- 11 июл.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
To all the families of our school students. First of all, I would like to say my greetings. As is well known, the registration for 2019 has been completed. however, we would like to remind all families who are calling after the passing to complain about various problems to be at school This Monday under 9 PM to follow the decision!!!!! Registration is available for fresh (grade one) Students only. So please the family after the registration is complete, it is not a solution to call or report any other problems. We wish you a good night!!!!!!!
👉ውድ የፊውቸር ሆፕስ ት/ቤት ነባር የተማሪ ወላጆች በሙሉ ❤️ የ2019ዓ.ም ምዝገባ በዛሬው እለት ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ መሆኑን በደስታ እየገለፅን የተቀላጠፈ ስራ እንድንሰራ ከጎናችን ስለነበራችሁ የተለመደውን ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።🙏🙏🙏
👉ውድ የፊውቸር ሆፕስ ት/ቤት ነባር የተማሪ ወላጆች በሙሉ እንደሚታወቀው የ2019የተማሪዎች ምዝገባ ነገ አርብ እንደሚጠናቀቅ ይታወቃል በመሆኑም እስካሁን ያላስመዘገባችሁ ወላጆች ነገ የመጨረሻ ቀን እንድታስመዘግብ እያሳሰብን ሰኞ ወረፋ ይዘዉ ለመመዝገብ የሚጠባበቁ አዳዲስ ተማሪዎች ስላሉ እነሱን የምንመዘግብበት ቀን ስለሆነ ቦታ ቢያዝባችሁ ለሚደረስው መጉላላት ት/ቤቱ ሃላፊነት እንደማይወስድ ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።
ውድ የፊውቸር ሆፕስ የተማሪ ወላጆች በሙሉ እንሆ የ2018ዓ.ም መደበኛ ትምህርት ከናንተ ጋር በጋራ በመስራት በስኬት አጠናቀናል። በመሆኑም በዚ ክረምት ከምንጊዜውም በላይ ከፍተኛ ቅጀመ ዝግጅት አድረገን የክረምት ትምህርት ለመስጠት ተዘጋጅተናል።ትምህርቱ የሚሰጠው ለሁሉም ክፍል ሲሆን በተለይ በ2019 6ተኛና8ተኛ የምትገብ ተማሪዎች የክረምት ትምህርት መሳተፍ የግድ መሆኑን በስብሰባ ከወላጆች ጋር ስምምነት ደርሰናል።ስለሆነም ሁሉም የ6ተኛና8ተኛ ክፍል ተማሪዎች ከነገ ጀምሮ ትምህርት ቤት ተገኝታችሁ ትምህርታችሁን መከታተል ይኖርባችኋል። 👉ሌሎች ክፍሎችም ነገ ትምህርት ይጀመራል።
Grade 8
Glory to God !! 🙏🙏🙏
ከጎናችን ሆናችሁ ላገዛችሁን የተማሪ ወላጆች ከልብ እናመሠግናለን !!
ት/ቤታችን በ2018 ያስፈተናቸውን የ 6ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን 100 % ያለፋ ስለሆነ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን !!
100% 6ኛ ክፍል ያሳለፈው ፊዉቸር ሆፕስ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በድጋሚ እንኳ ደስአላቹ
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🫶💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ከጎናችን ሆናችሁ ላገዛችሁን የተማሪ ወላጆች ከልብ እናመሠግናለን !!