EB~ACADEMY 9~12 GRADERS SCHOOL PAGE
СтатистикаThis is EB ACADEMY YEKA BRANCH HIGH SCHOOL page. We opened to serve information to our school parents and students
- Последний пост
- 1 дек. 2024 г.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Dear Group Members, Please ensure that students have access to the following spelling bee words. Students are expected to: 1. Know the spelling of the words. 2. Understand the meaning of each word. 3. Be aware of the source of the words. 4. Be able to construct sentences using the words. Thank you for your cooperation. Best regards, ውድ የዚህ ቴሌግራም ቡድን አባላት፣ እባኮትን ተማሪዎቻችን የሚከተሉትን የኢንግሊዝኛ ቃላት ማግኘት እንዲችሉ ይርዷቸው። ተማሪዎች ቃላቶችን ሲያጠኑ የሚከተሉትን ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡- 1. የቃላቶቹን ፊደላት ማወቅ 2. የእያንዳንዱን ቃል ትርጉም መረዳት 3. የቃላቶቹን ምንጭ ማወቅ 4. ቃላቶችን በመጠቀም ዓረፍተ ነገሮችን መገንባት መቻል። ስለ ትብብርዎ እናመሰግናለን።
ከ4 - 8ኛ ባለው የኢቢ አካዳሚ ት/ቤት በመሄድ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን
⭐️የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ውጤት ሰርትፊኬት ስለመጣ ዛሬ ረዕቡ ብቻ የውክልና ደብደቤ በመያዝ መጥታቹህ ውሰዱ!!
👉የREMEDIALፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆነ። 👉በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የREMEDIAL ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል። ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ተማሪዎች ምደባቸውን ፦ ➡️ በዌብሳይት : 👇👇👇👇👇 https://placement.ethernet.edu.et ➡️ በቴሌግራም : 👇👇👇👇 https://t.me/moestudentbot ላይ መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። 👉ተማሪዎች ተቋማት በሚያስተላልፉት ጥሪ መሰረት የREMEDIAL ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ ተብሏል። 👉ትምህርት ሚኒስቴር የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል። ከናንተ የሚጠበቀው ይህንን ቻናል ሸር ማድረግ ብቻ ነው!! 🫴🫴🫴🫴🫴 https://t.me/dam76 🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤
✅የ2017 ዓ. ም የዪኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል። ✍️የ2017 ዓ. ም የዪኒቨርሲቲ ምደባን ይመለከታል ✍️በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታችሁን ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል። ✍️የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት የቀረቡ አማራጮች 👇👇👇👇👇 🌐WEBSITE: https://placement.ethernet.edu.et ✅TELEGRAM 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/moestudentbot Via_atc 🔤🔤🔤🅰️ 🔤🔤🔤 ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇👇 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ https://t.me/dam76
✋#MoE 👉በ2017 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ተወስኗል። 👉በዚህም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የወሰዱና እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 31% ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የሪሚዲያል ፕሮግራም መከታተል ይችላሉ ተብሏል። 👉በመንግስት…
видео или голосовое, без подписи
✋#MoE 👉በ2017 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ተወስኗል። 👉በዚህም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የወሰዱና እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 31% ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የሪሚዲያል ፕሮግራም መከታተል ይችላሉ ተብሏል። 👉በመንግስት ተቋማት ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ የሪሚዲያል ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል። 👉በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ መሙላት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። 👉በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎች ማመልከቻቸውን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንዲልኩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። Via 👉tikvahuniversity 🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤 ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇👇 ✅✅✅✅✅✅ https://t.me/dam76
ውድ የ2016 አ.ም የኢቢ አካዳሚ 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪ የነበራችሁ 1ኛ. በመደበኛው የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ / x≥300 / ተማሪዎች 2ኛ. እንዲሁም remedial ማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ነገ ጧት በኢቢ አካዳሚ ከ4 _ 8ኛ ክፍል ባለው ግቢ ተገኝታችሁ የቦታ ምርጫችሁን እንድትሞሉ እናሳስባለን ት/ቤቱ
ማስታወቂያ! (መስከረም 30/2017 ዓ.ም) መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! Imo: - https://s.channelcom.tech/vlWdNr?from=TG What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D flickr :- https://www.flickr.com/photos/197652854@N04/ You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- https://www.tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/ Website: - aaceb.gov.et Email;- aacaebc@gmail.com
ውድ የ2016 አ.ም የኢቢ አካዳሚ 12ኛ ክፍል ተፈታኞችና ለremedial ማለፊያ ነጥብ የመጣላችሁ ነገ ጧት ከ 4_ 8ኛ ባለው ግቢ ተገኝታችሁ የቦታ ምርጫችሁን እንድትሞሉ ት/ቤቱ
#AAU የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎች በውድድር ነጻ የትምህርት እድል (ሶኮላርሺፕ) ሊሰጥ እንደሆነ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አሳውቋል የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን የመጀመርያው ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ እንዲሆን ተወስኖ ተማሪዎችን በራሱ የቅበላ ስርዓት ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ እያከናወነ ነው ዩኒቨርሲቲው በቅርቡ ያዘጋጀውን የተማሪዎች መግቢያ ፈተና ይሰጣል። በዚህም ብቃትን፣ ብዝሃነትንና ፍትሐዊነትን ማዕከል አድርጎ ተማሪዎችን እንደሚቀበል ገልጿል ከዚሁ ጋር በተያያዘ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎችን በውድድር ነፃ የትምህርት እድል ከዶርሚታሪና የካፌ አገልግሎት ጋር እንደሚሰጥ አሳውቋል አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ " ብቃትና ተሰጥዖ ያላቸው ተማሪዎች መዳረሻ ለመሆን ያለኝን ቁርጠኝነት እገልጻለሁ " ብሏል Steps for Application 1. Go to https://portal.aau.edu.et 2. Click on 'Apply for Admission' 3. Fill basic information 4. For sponsorship choose 'Government Scholarship' 5.For Other Reason menu write “more than 500 and above” and attach Your Grade 12 result document. የማመልከቻ ጊዜ:- ሐሙስ መስከረም 9/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ ሌሎች ስራዎችን ለማየት 🩸 Website: https://effoysira.com : ❗️Telegram: https://t.me/effoyjobs
видео или голосовое, без подписи
Sofoniyas siyum & tensae siyum are brothers cogn.
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በተከታታይ የሁሉንም እናሳውቃለን
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ጀግኖቻችን እንኳን ደሳላችሁ