tgindex

EB-ACADEMY GU. KG & ARADA KG EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!

описание

"Education is one thing no one can take away from you"... Elin Nordegren...

836
подписчиков
Охват к подписчикам
106,1%
ERR
Реакции к просмотрам
0,00%
0 на 21 постов
Пересылки к просмотрам
0,12%
23
Постов в день
0,6
всего 21

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 12 авг.без подписи0,00%
  • 12 авг.ለወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች/አሳዳጊዎች የመፀሐፍቱ ዋጋ በየክፍል ደረጃ ከታች በተጠቀሰው መሠረት ክፍያው ነገ ረብዕ ከነሀሴ 06/12/2018 ዓ.ም -08/12/2018 ዓ.ም በአካል በመምጣት መክፈል የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን። ማሳሰቢያ:- የመፅሀፋ ሽያጭ የሚካሄደው የተመሪዎች ምዝገባ በተካሄደበት ከ1ኛ-8ኛ ግቢ መሆኑን አውቃቹ የመፅሐፍ ግዥውን በተያዘለት ጊዜ ገደብ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን ። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ 05/12/2018 ዓ.ም🇪🇹0,00%
  • 12 авг.без подписи0,00%
  • 12 авг.ለወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ለአፀደ ህፃናት(ኬጂ) ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች/አሳዳጊዎች የመፀሐፍቱ ዋጋ በየክፍል ደረጃ ከታች በተጠቀሰው መሠረት ክፍያው ነገ ረብዕ ከነሀሴ 06/12/2018 ዓ.ም -08/12/2018 ዓ.ም በአካል በመምጣት መክፈል የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን። ማሳሰቢያ:- የመፅሀፋ ሽያጭ የሚካሄደው የተመሪዎች ምዝገባ በተካሄደበት ከ1ኛ-8ኛ ግቢ መሆኑን አውቃቹ የመፅሐፍ ግዥውን በተያዘለት ጊዜ ገደብ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን ። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ 05/12/2018 ዓ.ም🇪🇹0,00%
  • 28 июл.ለኢቢ አካዳሚ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ➡️ በቅድሚያ እንኳን ለምረቃ በአላችሁ አደረሳችሁ። እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን። ከዚህ በመቀጠል እሁድ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ እስከ 6:00 ሰዓት ድረስ በሀገር ፍቅር ቲያትር አዳራሽ የምርቃት ስነስርዓቱ በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል። በመሆኑም የተመራቂ ተማሪ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በእለቱ ከልጆቻችሁ ጋር በጥሪው ቦታና ሰዓት እንድትገኙ ጥሪያችንን እያስተላለፍን ተማሪዎች የመመረቂያ ጋዎን ሐሙስ እና አርብ በ23 እና 24/11/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ በት/ቤቱ ተገኝታችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን። ጋዎን ለመውሰድ ስትመጡ➡️ 👉 1100 /አንድ ሺህ አንድ መቶ ብር/ ለጋዎን ማስያዧ 👉 ጋዎን መመለሻ ዕለት በ27/11/2018 ዓ.ም 👉ጋዎኑ ቢቀደድ ወይም ቢጠፋ መተካት ይኖርባችኋል። 👉ጋዎን ስትመልሱ 1000(አንድ ሺህ) ብሩ ተመላሽ ይሆናል። 👉 በዕለቱ ማንም ተመራቂ ተማሪ መቅረት አይኖርበትም። 👉በዕለቱ ተገኝቶ የመመረቂያ ሰርተፊኬቱን ላልወሰደ ተማሪ ሀላፊነቱን ትምህርት ቤቱ አይወስድም። 👉የመፅሄት ክፍያ ያልከፈላችሁ በጣም ጥቂት ተማሪዎች በነገው እለት ልትከፍሉ ይገባል መፅሄቱ የታዘዘው በተማሪ ቁጥር በመሆኑ በናንተ ምክኒያት ለሚፈጠረው መስተጓጎል ተጠያቂ እንዳትሆኑ ቶሎ ክፈሉ ። 👉በቀን 23እና24 ጋዎን ለመውሰድ ስትመጡ ለወላጆች የመግቢያ ካርድ አብሮ ይሰጣል። 👉በዕለቱ ፕሮግራሙ ያማረና የደመቀ እንዲሆን ሰዓት ይከበር። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የት/ት አስተዳደር 20/11/2018 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹0,00%
  • 28 июл.без подписи0,00%
  • 21 июл.🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ 16/11/2018 ዓ.ም🇪🇹0,00%
  • 21 июл.без подписи0,00%
  • 21 июл.በኢቢ አካዳሚ ጉለሌና አራዳ ኬጂ በ2018 ዓ.ም የፕራይመሪ ተመራቂ ተማሪዎችን በሀገር ፍቅር ቲያትር አዳራሽ በ12/11/2018 ዓ.ም ወላጆች፣መምህራኖች፣የወላጅ ኮሚቴና የትምህርት ቤት ማህበረሰብ በተገኙበት በታላቅ ድምቀት አስመርቋል።እንዲሁም በዓመቱ በትምህርታቸው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የደረጃ ተማሪዎች በሁሉም ጊቢ የማበረታቻ ሽልማት ከትምህርት ቤቱ ተበርክቶላቸዋል ።በድጋሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ተማሪዎች፣መምህራኖች እንኳን ደስ አላቹ አለን።0,00%
  • 21 июл.без подписи0,00%
  • 21 июл.ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ለ11ኛና ለ12ኛ ክፍል በሙሉ የክረምት ውጤት ማላቅ ትምህርት ያልጀመራቹ ተማሪዎች በተመደባችሁበት የክላስተር ማዕከል ነገ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳውቃለን።🇪🇹 ማሳሰቢያ:- ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ወላጆች/አሳዳጊዎች መደበኛው ምዝገባ ነገ የመጨረሻ ቀን ስለሆነ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ እየነገርናቹ ሳታስመዘግቡ ቀርታቹ ቦታው በሌላ አዲስ ተማሪ ቢተካበት ት/ቤቱ ሀላፊነት አይወስድም። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ 16/11/2018 ዓ.ም🇪🇹0,00%
  • 19 июл.ለኢቢ አካዳሚ ለ2018 ለቅድመ አንደኛ ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለምርቃት በዓላቹ አደረሳቹ አደረሰን እያልን ነገ በ 12/11/2018 ዓ.ም የምርቃት ቦታ ሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን:: 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ 11/11/2018 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹0,00%