tgindex
EB-ACADEMY GU. KG & ARADA KG EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!

EB-ACADEMY GU. KG & ARADA KG EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!

Статистика
@EB_A4английский

"Education is one thing no one can take away from you"... Elin Nordegren...

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
837
+2 за 2 дн.
Сутки
+2
+0,24%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
869
21 постов
Вовлечённость
103,8%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
301
1/48двое суток
344
1/72трое суток
372

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • ለወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች/አሳዳጊዎች የመፀሐፍቱ ዋጋ በየክፍል ደረጃ ከታች በተጠቀሰው መሠረት ክፍያው ነገ ረብዕ  ከነሀሴ 06/12/2018 ዓ.ም -08/12/2018 ዓ.ም  በአካል በመምጣት መክፈል የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን። ማሳሰቢያ:-   የመፅሀፋ ሽያጭ የሚካሄደው የተመሪዎች ምዝገባ በተካሄደበት ከ1ኛ-8ኛ ግቢ መሆኑን አውቃቹ የመፅሐፍ ግዥውን በተያዘለት ጊዜ ገደብ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን ።   🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ            05/12/2018 ዓ.ም🇪🇹

  • видео или голосовое, без подписи

  • ለወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የት/ዘመን የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ለአፀደ ህፃናት(ኬጂ) ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች/አሳዳጊዎች የመፀሐፍቱ ዋጋ በየክፍል ደረጃ ከታች በተጠቀሰው መሠረት ክፍያው ነገ ረብዕ  ከነሀሴ 06/12/2018 ዓ.ም -08/12/2018 ዓ.ም  በአካል በመምጣት መክፈል የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን። ማሳሰቢያ:-   የመፅሀፋ ሽያጭ የሚካሄደው የተመሪዎች ምዝገባ በተካሄደበት ከ1ኛ-8ኛ ግቢ መሆኑን አውቃቹ የመፅሐፍ ግዥውን በተያዘለት ጊዜ ገደብ እንድትፈፅሙ እናሳስባለን ።   🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ            05/12/2018 ዓ.ም🇪🇹

  • ለኢቢ አካዳሚ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ➡️ በቅድሚያ እንኳን ለምረቃ በአላችሁ አደረሳችሁ። እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን። ከዚህ በመቀጠል እሁድ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ እስከ 6:00 ሰዓት ድረስ በሀገር ፍቅር ቲያትር አዳራሽ የምርቃት ስነስርዓቱ በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል። በመሆኑም የተመራቂ ተማሪ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በእለቱ ከልጆቻችሁ ጋር በጥሪው ቦታና ሰዓት እንድትገኙ ጥሪያችንን እያስተላለፍን ተማሪዎች የመመረቂያ ጋዎን ሐሙስ እና አርብ በ23 እና 24/11/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ በት/ቤቱ ተገኝታችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን። ጋዎን ለመውሰድ ስትመጡ➡️ 👉 1100 /አንድ ሺህ አንድ መቶ ብር/ ለጋዎን ማስያዧ 👉 ጋዎን መመለሻ ዕለት በ27/11/2018 ዓ.ም 👉ጋዎኑ ቢቀደድ ወይም ቢጠፋ መተካት ይኖርባችኋል። 👉ጋዎን ስትመልሱ 1000(አንድ ሺህ) ብሩ ተመላሽ ይሆናል። 👉 በዕለቱ ማንም ተመራቂ ተማሪ መቅረት አይኖርበትም። 👉በዕለቱ ተገኝቶ የመመረቂያ ሰርተፊኬቱን ላልወሰደ ተማሪ ሀላፊነቱን ትምህርት ቤቱ አይወስድም። 👉የመፅሄት ክፍያ ያልከፈላችሁ በጣም ጥቂት ተማሪዎች በነገው እለት ልትከፍሉ ይገባል መፅሄቱ የታዘዘው በተማሪ ቁጥር በመሆኑ በናንተ ምክኒያት ለሚፈጠረው መስተጓጎል ተጠያቂ እንዳትሆኑ ቶሎ ክፈሉ ። 👉በቀን 23እና24 ጋዎን ለመውሰድ ስትመጡ ለወላጆች የመግቢያ ካርድ አብሮ ይሰጣል። 👉በዕለቱ ፕሮግራሙ ያማረና የደመቀ እንዲሆን ሰዓት ይከበር። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የት/ት አስተዳደር        20/11/2018 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ             16/11/2018 ዓ.ም🇪🇹

  • видео или голосовое, без подписи

  • በኢቢ አካዳሚ ጉለሌና አራዳ ኬጂ በ2018 ዓ.ም የፕራይመሪ ተመራቂ ተማሪዎችን በሀገር ፍቅር ቲያትር አዳራሽ በ12/11/2018 ዓ.ም ወላጆች፣መምህራኖች፣የወላጅ ኮሚቴና የትምህርት ቤት ማህበረሰብ በተገኙበት በታላቅ ድምቀት አስመርቋል።እንዲሁም በዓመቱ በትምህርታቸው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የደረጃ ተማሪዎች በሁሉም ጊቢ የማበረታቻ ሽልማት ከትምህርት ቤቱ ተበርክቶላቸዋል ።በድጋሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ተማሪዎች፣መምህራኖች እንኳን ደስ አላቹ አለን።

  • видео или голосовое, без подписи

  • ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ለ11ኛና ለ12ኛ ክፍል በሙሉ የክረምት ውጤት ማላቅ ትምህርት ያልጀመራቹ ተማሪዎች በተመደባችሁበት የክላስተር ማዕከል ነገ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳውቃለን።🇪🇹 ማሳሰቢያ:- ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ወላጆች/አሳዳጊዎች መደበኛው ምዝገባ ነገ የመጨረሻ ቀን ስለሆነ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ እየነገርናቹ ሳታስመዘግቡ ቀርታቹ ቦታው በሌላ አዲስ ተማሪ ቢተካበት ት/ቤቱ ሀላፊነት አይወስድም። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ                16/11/2018 ዓ.ም🇪🇹

  • ለኢቢ አካዳሚ ለ2018 ለቅድመ አንደኛ ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለምርቃት በዓላቹ አደረሳቹ አደረሰን እያልን ነገ በ 12/11/2018 ዓ.ም የምርቃት ቦታ ሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን:: 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ 11/11/2018 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ                 10/11/2018 ዓ.ም🇪🇹

  • видео или голосовое, без подписи

  • ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ለ11ኛና ለ12ኛ ክፍል በሙሉ የክረምት ውጤት ማላቅ ትምህርት በክላስተር ማዕከል የምትማሩ በተመደባችሁት ደረጃ  ከ1-30 በቤተለሔም ት/ቤት  እንዲሁም  በት/ቤታቹ የተመደባቹ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርቱ እንደተጀመረ የሚታወቅ ሲሆን ነገር ግን ወደ ትምህርቱ እየመጣቹ አይደለም ከነገ ጀምሮ በተመደባችሁበት ት/ቤት በቤተለሔም እንዲሁም በትምህርትቤታቹሁም የተመደባቹ ከዚህ በታች ስም ዝርዝር ውስጥ ያላቹ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርታችሁን በአግባቡ እንድትከታተሉ እያሳወቅን በትምህርቱ ላይ በማይገኝ ተማሪ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወሰድ እናሳስባል።

  • видео или голосовое, без подписи

  • ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ በክረምት ውጤት ማላቅ ትምህርት በክላስተር ማዕከል ከዚህ በታች በተፍጥሮ ሳይንስ እና በማህበራዊ ሳይንስ ስም ዝርዝር ውስጥ ያላቹ ተማሪዎች  ትምህርቱን ለመማር በመምጣታችሁ እናመሰግናለን።ከዚህም በኋላ ባለው የክረምት የትምህርት ክ/ዜ በርታችሁ ትምህርቱን እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን።

  • 13 июл.1 2311

    ለኢቢ  አካዳሚ አራዳ ኬጂ ወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም ነባር ምዝገባ  ከሀምሌ1-6 ብቻ መሆኑን ከዚህ በፊት ገልፀን ነበር ሆኖም ግን ምዝገባው እስከ 10/11/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ወላጆች ልጆቻችሁን በተያዘለት ጊዜ ገደብ ሳታስመዘግቡ ቀርታቹ ቦታው ቢሞላ ትምህርት ቤቱ ሀላፊነት እንደማይወስድ እናሳስባለን ። 🇪🇹ኢቢ  እካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ   06/11/2018  ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • 24 июн.1 7552

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июн.1 6151

    видео или голосовое, без подписи

EB-ACADEMY GU. KG & ARADA KG EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!! — tgindex