🎓 Royal College Info Center 🎓
Статистика- Последний пост
- 4 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 26
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 053
- 1/48двое суток
- 1 206
- 1/72трое суток
- 1 301
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
https://youtu.be/AXCpVun9ork?si=lQ6f6VarmLSAQoHi ሮያል ኮሌጅ በአዳማ ካምፓስ በዛሬው እለት በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ
#NGAT የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 https://ngat.ethernet.edu.et ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክፈል ይጠበቅባችኋል። ምዝገባው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወን መሆኑን የገለፀው አገልግሎቱ፤ የፈተና ጣቢያዎች ከምዝገባ በኋላ የተመዝጋቢ ቁጥሩ ታይቶ የሚወሰን መሆኑን ጠቁሟል፡፡ የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡
ማስታወቂያ ለ2018 የሮያል ኮሌጅ ፒያሳ ካምፓስ እነና ሰሜን ካምፓስ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ። ✍️አንጋፋው ሮያል ኮሌጅ በ2018 ዓመተምህረት በድግሪ እና በቴ.ሙ.ት/ስልጠና መርሃግብር ያስተማራቸውን ተማሪዎች በልዩ እና በደማቅ ሁኔታ ያስመርቃል። ✍️ከዚህ ጋር በተያያዘ በትምህርት ቤቱ የተለያዩ ካምፓሶች የተለያዩ ስራአቶች እየተዘጋጁ ይገኛል። ✍️ይህን ተከትሎ ኮሌጁ የተመራቂ ተማሪዎች ኮሚቴ አዋቅሮ እንቅሰቃሴ የጀመረ ሲሆን በቀጣይ ሳምንታት በተመራቂ ተማሪዎች ተወካዮች እና በምረቃ ኮሚቴ የተወሰነውን የክፍያ መጠን የምናሳውቅ ይሆናል። ✍️በሁለቱም ካምፓሶች የምትገኙ እጩ ተመራቂዎች በቀጣይ የፎቶ መነሻ ቀን በማስታወቂያ የምናሳውቅ ሲሆን ለፎቶ ዝግጅት እንድታደርጉ ኮሚቴው ያሳስባል። ✅የተመራቂ ተማሪዎችን መረጃዎችን ለማግኘት https://t.me/RoyalCollege2026GC ✍️የተመራቂ ተማሪዎች ኮሚቴ
видео или голосовое, без подписи
የ2017 ዓ.ም የምረቃ ስነ-ስርዓት
🎓🎓የ2018 ዓ.ም እጩ ተመራቂዎች እየደረሰ ነው🎓🎓 ደረሰ🎓 ደረሰ🎓 እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን የምረቃ ኮሚቴው ስራውን በይፋ ጀምሯል 🎓🎓🎓🎓🎓🎓
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи