QC ASKO CAMPUS
Статистика- Последний пост
- 9 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 659
- 1/48двое суток
- 755
- 1/72трое суток
- 814
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
👉 የ ሀዘን መግለጫ የ ኮሌጃችን ቃሊቲ ካምፓስ አካዳሚክ ዲን የነበሩት አቶ መስፍን አየለ በዛሬው እለት በ ድንገት ህይወታቸው በማለፉ በ ተቋሙ ስም እና በግሌ የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅኩኝ ቀብሩ በነገው እለት ማለትም እሁድ ነሃሴ 03 2018 አ.ም ገላን ኮንዶሚንየም ሳሎ ጊዮርጊስ አዲሱ የቀብር ቦታ ከ ቀኑ 6 ሰአት ስለሚካሄድ በቦታው በመገኘት የሀዘኑ ተካፋይ እንድትሆኑ አሳውቃለሁኝ። በ መጨረሻም ለ ወዳጅ ዘመዶቹ፤ጓደኞቹ እና ለ ስራ ባልደረቦቹ እግዚአብሔር መፅናናቱን እንዲሰጣቸው እና የወንድማችንን ነፍስ ፈጣሪ በ አፀደ ገነት እንዲያኖርልን እንመኛለን። 😭😭😭
#AAU #GAT በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ ይመዝገቡ! የ GAT ማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው👇 ነሐሴ 05/2018 ዓ.ም ➫ https://portal.aau.edu.et ይግቡ። ➫ 'Online Exams' የሚለውን ይጫኑ። ➫ Quick Links ከሚለው ስር 'Apply for GAT' የሚለውን ይጫኑ። ➫ 'Test Taker Registration' የሚለውን ቅፅ ይሙሉ። ➫ የፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶ ያስገቡ። ➫ 'Submit' የሚለውን ይጫኑ። ➫ ሲስተሙ የሚሰጥዎን የመለያ ቁጥር ይያዙ። ➫ ቴሌብር በመጠቀም የምዝገባ ክፍያ ይፈፅሙ። ➫ አድሚሽን ቲኬትዎን በማውረድ ፕሪንት ብለው፡፡ የ GAT ፈተና በሁለት ዞሮች እንደሚሰጥ የዩኒቨርሲቲው መርሐግብር ያሳያል👇 ከሐምሌ 20-24/2018 ዓ.ም እና ከነሐሴ 07-08/2018 ዓ.ም ትምህርት ሚኒስቴር 💠
видео или голосовое, без подписи
Registration is now open at any time.
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
https://verify.ethernet.edu.et
Share Day_2_Sene 5 2018 _Round_1_2 &3_All Campuses-1.xlsx
የማኔጅመንት ዲፓርትመንት መፈተኛ ቀን እና ስዓት ተያይዟል ። የመፈተኛ ቦታ :- የተለያየ መፈተኛ ጣቢያ ስለሆነ ከተያያዘው ፋይል ውስጥ ገብታችሁ መፈተኛ ጣቢያችሁን እዩት ግንቦት 5/ 2018 ዓ ም የጠዋት ወይም የከሰዓት በኃላ በሉት ሰዓት ተፈታኝ መሆናችሁ ካለው ፋይል ጋር ተያይዟል ። ስማችሁ የጠዋትም የከሰዓትም ላይ ካለ በመረጣችሁት ፕሮግራም ላይ መፈተን ትችላላችሁ። የጠዋቱ ፕሮግራም ለይ ሄዳችሁ ብትፈተኑ ግን ይመከራል ። remained Campus code :#AAU የመውጫ ፈተና በአዲሰ አበባ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 5/ 2018 ዓ ም በሰምንት የፈተና ማዕከላት ይሰጣል፡፡ የአዲሰ አበባ ዩኒቨርሲቲ ካምፓስ የኮድ ስሞች 1. MC: Main Campus; 6 ኪሎ ካምፓስ 2. CoBE: College of Business and Economics; FBE ካምፓስ 6 ኪሎ 3. AAiT: Addis Ababa Institute of Technology Campus; 5 ኪሎ ካምፓስ 4. CNCS: College of Natural and Computational; 4 ኪሎ ካምፓስ 5. CHS: College of Health Sciences; ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ካምፓስ 6. SoC: School of Commerce; ሰንጋ ተራ ካምፓስ 7. EiABC: Ethiopian Institute of Architecture, Building Construction, and City Development; ልደታ ካምፓስ
https://verify.ethernet.edu.et
видео или голосовое, без подписи
Share 2018 Exit Exam Schedule.xlsx
CHECK IT YOUR NAME
Exit exam link for the students online exam
https://exitexam.queenscollege.edu.et/
видео или голосовое, без подписи
ለዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ክፍያችሁን እድትከፍሉ ከዚህ ን በፊት በተደጋጋሚ የተነገራችሁ መሆኑ ይታወቃል ለኤግዚት ፈተና ለመፈተን user name እና password ለመዉሰድ ስትመጡ ሙሉ በሙሉ ያለባቸውን ማንኛዉንም ክፍያ ከፍላችሁ ክፍያቸሁን ጨርሳችሁ እንድትመጡ እያልን ። ማንኛውም ተማሪ ምንም አይነት ክፍያ ያለበት ከሆነ ኮሌጅ የማያስተናግድ መሆኑን እና ለሚፈጠረዉ ነገር ሀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እያሳወቅን ያለባችሁን ክፍያ ከወዲሁ እንድታጠናቅቁ።
видео или голосовое, без подписи