tgindex
Walia bookstore ዋልያ መጻሕፍት ቤት

Walia bookstore ዋልያ መጻሕፍት ቤት

Статистика

Book shop

Последний пост
26 июл.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Книги
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
2 716
+2 за 2 дн.
Сутки
+3
+0,11%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 020
20 постов
Вовлечённость
74,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
785
1/48двое суток
899
1/72трое суток
970

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ‎የትኛው ጉዞ የሚበልጥ ይመስላችዃል? የመጻሕፍት ገጽ መሥመር ወይስ  የምድሩ ጎዳና? ‎አንዲት ጥርጊያ የገጽ መሥመርን በአንድ ጊዜ ሺህ ሰው ቢያነብባት፣ ያላትን ለመስጠት ጠባብ ኹና አትጨናነቅም። ‎ ‎ሰው የሚጨናነቀው ግን በምድር ጎዳና ላይ ሲጓዝ ነው። ‎ ‎ዋልያ መጻሕፍት፣ የተሻለ መተንፈሻ ያለው በመጻሕፍት መሥመር ውስጥ መሆኑን ተገንዝቦ፣ ኑ! እያነበብን እንጓዝ ይላችዃል። ‎  ‎ብትፈልጉ ወደ ፊት ወደ ምኞት፣ ብትሹ ወደ ኋላ ወደ ትዝታ፣ ወደሌላም ልባችሁ ወደሚሽትበት ለመድረስ መጓጓዣ ይሆኑ ዘንድ፣ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውና በይዘት የላቁ መጻሕፍትን ስናቀርብላችኹ ደስታ ይሰማናል። ‎ ‎ዘንድሮም የሚከተሉተን ድንቅ ዐዳዲስ መጻሕፍት ይዘንላችኹ ቀርበናል፤ ‎ ‎“ምላስ” - ከዳዊት ፀጋዬ ‎“ቡናዬ እስኪሰክን” -  ከቤተማሪያም ተሾመ ‎“ክብካቦት” - ከሳይላለም ተሰማ ‎“ገበታ፤ ዳረጎት ሳቦች” - ከፍቃዱ አየልኝ ‎ ‎በተጨማሪም ድጋሚ ለንባብ ብርሃን ያበቃናቸው የተለያዩ የአንጋፋና ወጣት ዳራሲያን  መጻሕፍትን ይዘንላችሁ ቀርበናል። ‎ ‎ዋልያ መጻሕፍት። ‎ ‎ያነበበ ይነበባል። ‎

  • 16 июл.1 0721

    https://youtu.be/0jIKsHO87ys?si=WdIPPXhje6ozTmNG

  • 4 июл.1 4301

    ዋልያ ዘመን ዋልያ መጻሕፍት "ዋልያ ዘመን" ቀጣይነት ባለው ዝግጅት የሀገር ባለ ውለታ የሆኑ በሥራቸው ብዙ አበርክቶ ያላቸውን እንግዶችን ይዞላችሁ ይቀርባል:: በዚህ ዝግጅት የሚጋበዙ እንግዶቻችን የተለያየ ልምዶቻቸውን የሚያሰቀስሙን፣ ከተሞክሯቸው ትይዩ ደግሞ እውቀት የሚያስጨብጡን ይኾናል።  እርስዎም ቅዳሜ ከሰዓትዎን ከኛ ጋር ቢያሳልፉ አብዝተው ከሚያተርፉት ይሆናሉ። የዕለቱ ተጋባዥ እንግዳ:- 👉በቀለ መኮንን (ፕሮፌሰር) /ገጣሚ፣ መምህር፣ ቀራጺ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአለ የሥነ-ጥበብና ዲዛይን ትምህርት ቤት ፕሮፌሰር እና የዘመናዊ የሥነ ጥበብ መዘክር ዳይሬክተር ቦታ፦ 4ኪሎ ኢክላስ ሕንጻ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ ቀን እና ሰዓት፦ ሰኔ 27/ ቀን 2018 ዓ.ም/ ከሰዓት 8:30 ጀምሮ                            ዋልያ መጻሕፍት

  • https://youtu.be/xOZMVyejclU

  • 8 июн.1 99016

    ዋልያ ዘመን ዋልያ መጻሕፍት "ዋልያ ዘመን" በሚል አዲስ እና ቀጣይነት ባለው ዝግጅት  የሀገር ባለ ውለታ የሆኑ በሥራቸው ብዙ አበርክቶ ያለቸውን እንግዶችን ይዞላችሁ ይቀርባል:: በዚህ ዝግጅት የሚጋበዙ እንግዶቻችን የተለያየ ልምዶቻቸውን የሚያሰቀስሙን፣ ከተሞክሯቸው ትይዩ ደግሞ እውቀት የሚያስጨቡጡን ይኾናል።  እርስዎም ቅዳሜ ከሰዓትዎን ከኛ ጋር ቢያሳልፉ አብዘተው ከሚያተርፉት ይሆናሉ። የዕለቱ ተጋባዥ እንግዳ:- 👉 ደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ ቦታ፦ 4ኪሎ ኢክላስ ሕንጻ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ ቀን እና ሰዓት፦ ሰኔ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:30 ጀምሮ                            ዋልያ መጻሕፍት

  • 21 мая1 9103

    https://youtu.be/iA9xrwLwMHw?si=vcxHUvlCI8MM_fuE

  • 14 мая1 9101

    https://youtu.be/wpid2MEJFSQ?si=OGIXohp1I5hCocud

  • 11 мая2 2002

    https://youtu.be/0rBnlKI6RWk?si=aaEQbSocya1Yg36A

  • 28 апр.2 28010

    ዋልያ የሐሳብ እና መጻሕፍት መድረክ           "ፈላስፎች እና ፍቅር"  "ፈላስፎች እና ፍቅር"  በሚል ርዕስ የፍልስፍና መምህር የሆነው ዋለልኝ እምሩ (ረ/ፕሮፎሰር) ጋር ቅዳሜ/ ሚያዚያ 27 ቆይታ ይኖረናል። 👉 አቅራቢ:- ዋለልኝ እምሩ /ረዳት ፕሮፌሰር/ 👉 ለኅትመት የበቁ የጸሐፊው ሥራዎች:- - Moral philosophy ፣ - በፍልስፍና መደመም  - የጣፋጭ ፍልስፍና እና ሌሎች የፍልስፍና መጽሓፍት 👉 ቦታ፦ 4 ኪሎ ኢክላስ ሕንጻ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ ቀን እና ሰዓት፦ ሚያዚያ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8:30 ጀምሮ ዋልያ መጻሕፍት

  • 5 апр.2 150

    https://youtu.be/9EwxRLPTZ1c?si=AFQ9iVZaBo9nPG8v

  • 31 мар.2 3245

    ዋልያ የሃሳብ እና መጻሕትፍ መድረክ ዋልያ መጽሐፍት ሴቶች በሀገር ግንባታ ተሳትፎ ስላላቸው ኃላፊነት፣ ወሳኔ ሰጭነት እና መሪነት ዙሪያ እንድንወያይ  ፕሮግራም አሰናድትናል ። በዕለቱ  በተለያየ የስልጣን እርከን  ውስጥ የቆዩ እንዲሁም አሁንም  በማገልገል ላይ የሚገኙ ባለ ብርቱ አሳብ የሆኑ እንስት ባለሙያዎችን የምንጋብዝ ይሆናል። ሴቶች እና ሀላፊነት በሚል ርዕስ ዙሪያ የየራሳቸውን የህይወት ተሞክሮ እና ፍልስፍና የሚያቀርቡልን ተጋባዦች : አምባሳደር ታደለች ኃይለሚካኤል ከሕይወት ልምድ ተሞክሮ ሲሀም ካሚል የከተማና የኪነ-ህንፃ ቅርሶች ተመራማሪ ከ ከተሜነት እና የሴቶች ስልጣን መስከረም አዳነ ከፍልስፍና እና ሥርዓተ ጾታ ሙያ አንፃር ቦታ፦ 4ኪሎ ኢክላስ ህንፃ ዋልያ መፃሕፍት አዳራሽ ቀን እና ሰዓት፦ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓም ከሰዓት  8:00 ጀምሮ ዋልያ መጻሕፍት

  • https://youtu.be/qbRVgo9_XCE?si=cVO3CMEoApobXnhk

  • 7 янв.3 5104

    https://youtu.be/VOUZyCM_0VE?si=49n5NJbZEIUlSDrs

  • 19 дек.3 3204

    https://youtu.be/RIZWqwWpgvw?si=ABocnYUAjwpcPfdC

  • https://youtu.be/yF4WvpQsdxE?si=ZRohh21225iljFfE

  • 14 дек.3 3703

    https://youtu.be/rpS9JNTcgFc?si=rN5tjwO_0A4qY2fp

  • 12 дек.2 8503

    https://youtu.be/vASJMGELMzc?si=lPflt-A5bDHD50Ds