ECFC LA
описание
Welcome to ECFC-LA's Telegram Channel. This channel is owned by Ethiopian Christian Fellowship Church Los Angeles and its sole purpose is to communicate with church members and friends of ECFC-LA
444
подписчиков
Охват к подписчикам
85,4%
ERR
Реакции к просмотрам
0,00%
0 на 22 постов
Пересылки к просмотрам
0,21%
17
Постов в день
0,3
всего 22
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 16 авг.የ2026 ሪትሪት አምልኮ ምሽት0,00%
- 13 авг.без подписи0,00%
- 10 авг.ሰላም ወገኖች :- አመታዊ ሪትሪታችን ደረሰ:: ከዚህ በላይ ያለው ኢንፎርሜሽን ከ ኦገስት 13 እስከ ኦገስት 16 ለሚካሄደው ሪትሪት ይዘን መምጣት የሚገባንን ነገሮች የሚያሳይ ነው:: ተባረኩ!!0,00%
- 10 авг.ሰላም ቅዱሳን! ዛሬ ምሽት 6pm -8pm ወደ ፀሎት መስመራችን በመግባት አብራችሁ የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ እናበረታታለን :: ተባረኩ!! Teleconference Number 7743234400 Pin 90404#0,00%
- 8 авг.ነገ የሽማግሌዎች ጥቆማ ቀን ነው! በ ECFC ሎስ አንጀለስ አገልጋዮች ለሆናችሁ በሙሉ! የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ! እግዚአብሔር ECFC ሎስ አንጀለስን በመልካም የመሪዎች የመተካት ባህል እንደባረካት ይታወቃል። ስለዚህም የአራት ዓመት የአገልግሎት ዘመናቸውን በጨረሱ ሽማግሌዎች ምትክ ለሚቀጥሉት አራት ዓመታት ይህንን ኃላፊነት ተረክበው የሚያገለግሉ ሽማግሌዎችን ነገ እሁድ ኦገስት 9 (August 9th) እንደምንጠቁም በቤተ ክርስቲያናችን ሲነገር መቆየቱ ይታወቃል። በመሆኑም፣ በቤተ ክርስቲያኗ መተዳደሪያ ደንብ መሰረት የመጀመሪያውን ጥቆማ የሚያደርገው የአገልጋዮች ጉባኤ (GMA) ስለሆነ፣ እርሶም ከቤተ ክርስቲያናችን አገልጋዮች አንዱ ከሆኑ በዚህ ዕለት ከአምልኮ በሁአላ በአካል በመገኘት ወይም በዕለቱ በሚላከው የድህረ-ገፅ መስመር (Online link) በመጠቀም ጥቆማዎን እንዲሰጡ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። ይህን የቴሌግራም ሊንክ በመጫን ከምርጫው ጋር ተያይዘው ባሉ ጉዳዮች ቢያውቋቸው ያልናቸውን ሐሳቦች ያገኛሉ! https://t.me/+aRvxmPea5_U2YmRh የECFC የሽማግሌዎች አስመራጭ ኮሚቴ!0,00%
- 6 авг.ሰላም ቅዱሳን! ዛሬ ምሽት 6pm -8pm ወደ ፀሎት ገባ ገባ በሉ :: ተባረኩ!! Teleconference Number 7743234400 Pin 90404#0,00%
- 5 авг.የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልዎ! እግዚአብሔር ECFC ሎስ አንጀለስን በመልካም የመሪዎች የመተካት ባህል እንደባረካት ይታወቃል። ስለዚህም የአራት ዓመት የአገልግሎት ዘመናቸውን በጨረሱ ሽማግሌዎች ምትክ ለሚቀጥሉት አራት ዓመታት ይህንን ኃላፊነት ተረክበው የሚያገለግሉ ሽማግሌዎችን የፊታችን እሁድ ኦገስት 9 (August 9th) እንደምንጠቁም በቤተ ክርስቲያናችን ሲነገር መቆየቱ ይታወቃል። በመሆኑም፣ በቤተ ክርስቲያኗ መተዳደሪያ ደንብ መሰረት የመጀመሪያውን ጥቆማ የሚያደርገው የአገልጋዮች ጉባኤ (GMA) ስለሆነ፣ አገልጋዮች የሆናችሁ በሙሉ (በየትኛውም በቤተ ክርስቲያኒቱ የአገልግሎት ዘርፍ የምታገለግሉ) በዚህ ዕለት ከአምልኮ በሁአላ በአካል በመገኘት ወይም በዕለቱ በሚላከው የድህረ-ገፅ መስመር (Online link) በመጠቀም ጥቆማዎን እንዲሰጡ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። ከዚህ በታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጫን ከምርጫው ጋር ተያይዘው ባሉ ጉዳዮች ቢያውቋቸው ያልናቸውን ሐሳቦች ያገኛሉ! https://t.me/+aRvxmPea5_U2YmRh የECFC የሽማግሌዎች አስመራጭ ኮሚቴ!0,00%
- 5 авг.ሰላም ቅዱሳን! ዛሬ ምሽት 6pm -8pm ወደ ፀሎት ገባ ገባ በሉ :: ተባረኩ!! Teleconference Number 7743234400 Pin 90404#0,00%
- 4 авг.ሰላም ቅዱሳን! ዛሬ ምሽት 6pm -8pm ወደ ፀሎት መስመራችን በመግባት አብራችሁ የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ እናበረታታለን :: ተባረኩ!! Teleconference Number 7743234400 Pin 90404#0,00%
- 3 авг.без подписи0,00%
- 3 авг.ሰላም ወገኖች:- እነዚህ የወንድም አድነው መጻሕፍት ለወንጌል የተሰጡ ናቸው:: ለማዘዝና የበረከቱ ተካፋይ ለመሆን ወንድም አድነውን በዚህ ቁጥር contact አድርጉት:: +13238683202 እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!0,00%
- 3 авг.ሰላም ወገኖች ይህ ተከታታይ ትምህርት እሁድ August 23 ይጀምራል። በመጀመሪያ በጸሎት እንድትቆዩ አደራ እያልን በተጠቀሰው ቀን በተሰጠው የዙም ሊንክ በመግባት አብረን እድንማር በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። ይህንን ፍላየር በዚህ ትምህርት ይጠቀማሉ ለምትሏቸው ሁሉ ሼር አድርጉት። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።0,00%