tgindex
The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus - EECMY

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus - EECMY

Статистика

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus (EECMY) is a national Lutheran church with more than 10 million members.

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
01:19
Постов за неделю
4
Всего постов
43
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 390
+5 за 4 дн.
Сутки
+2
+0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
550
40 постов
Вовлечённость
16,2%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 43
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
357
1/48двое суток
409
1/72трое суток
441

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • በአባታችን ቄስ ስምዖን ሞቻ ዜና ዕረፍት የተሰማንን ሀዘን እንገልጻለን። * * *** “ከሰማይም፦ ከእንግዲህ ወዲህ በጌታ የሚሞቱ ሙታን ብፁዓን ናቸው። መንፈስ፦ አዎን፥ ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ፥ ሥራቸውም ይከተላቸዋል ይላል ብለህ ጻፍ የሚል ድምፅ ሰማሁ።” ራእይ 14፥13 የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስን በብሔራዊ ደረጃና በበርካታ የሲኖዶስ ሀላፊነቶች በቅንነትና ታማኝነት ሲያገለግሉ የነበሩት፤ የቄስ ስምዖን ዜና እረፍትን በታላቅ ሀዘን ሰምተናል። አባታችን ቄስ ስምዖን የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስን በምክትል ፕሬዚዳንት፤ ዋና ኮሚቴ አባልነት፤ የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ አባልነት፤ እንዲሁል በማዕከላዊ ደቡብ ኢትዮጵያ ሲኖዶስ በምክትል ፕሬዚዳንትነት፤ የወንጌል ተልዕኮና ቲኦሎጂ መምሪያ ዳይሬክተርነት የአገልግሎት ሀላፊነቶች ቤተ ክርስቲያንን አገልግለዋል። በተጨሪም አባታችን የአማሮና አከባቢው ሲኖዶስ የመጀመሪ ፕሬዚዳንት በመሆን ያገለገሉ ሲሆን፤ በጡረታ ጊዜያቸውም በምክርና አቅጣጫን በማሳየት የአባትንት ሀላፊነታቸውን እየተወጡ በነበሩበት ጊዜ ባጋጠማቸው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቆይተው ወደሚወዱትና ወዳገለግሉት ጌታ ሄደዋል። ቄስ ስምዖኝ በአማሮ፤ በቡርጂ እና በበርካታ የደቡብ ኢትዮጵያ አከባቢዎች የእግዚአብሔር ቃል ያስተናሩ የወንጌል አርባኛ ነበሩ። የቀብር ሥነ-ሥርዓቱ ነገ በኬሌ ከተማ መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምዕመናን የሚፈጸም ይሆናል። ለቤተሰባቸው፤ ወዳጅ ዘመዶች፤ ላገለገሏቸው ምዕመናን እና ለሁላችን እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጠን!

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ሁሉን አቀፍ የናቪሽን የሂሳብ አስተዳደር ስልጠና ተሰጠ። * * * * * * የኢትዮጲያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ በአስተዳደር እና ፋይናንስ መምሪያ የተዘጋጀው የናቬሽን የሂሳብ አስተዳደር ስልጠና በስኬት ተካሂዷል። በስልጠናውም ከቤተ ክርስቲያኒቱ ሲኖዶሶች እና የጋራ ተቋማት የመጡ የሂሳብ ባለሙያዎች እና የመምሪያ ዳይሬክተሮች ተካፍለዋል። የቤተ ክርስቲያኒቱ የአስተዳደር እና ፋይናንስ መምሪያ ዳይሬክተ ወ/ሮ ሰብለ ገመችስ በመዝጊያ ንግግራቸው የሥልጠናው ዋና አላማ የሂሳብ ባለሙያዎቹ የሂሳብ ነክ መረጃዎችን በአግባቡ እንዲመዘግብ፤ የቁጥጥርና ጊዜውን የጠበቀ ሪፓርቲንግን ክህሎትን እንዲያዳብሩ መሆኑን የገልፀዋል። አያይዘውም የስልጠናውን ውጤት ማረጋገጥ እንዲያስችል ተግራዊ የሶፍትዌር አጠቃቀም ስልጠና መሰጠቱን አክለዋል። ሰልጣኞቹም በስልጠናው ከወሰዱት እውቀት ባሻገር በውይይት እና የጥያቄና መልስ ክፍለ ጊዜ ብዙ ግንዛቤ ማግኘታቸውን ገልፀዋል። በመካነ ኢየሱስ ሴሚናሪዮም ቻፕል በተካሄደው ስልጠና ማጠቃለ ለስልጠናው ተካፋዮች የእውቅና ሰርተፊኬት ተበርክቶላቸዋል።

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи