Mekane Yesus TV
Статистика- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 10
- Всего постов
- 34
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Криптовалюты (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 122
- 1/48двое суток
- 139
- 1/72трое суток
- 150
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
የቄስ ስምኦን ሞቻ ሽኝት እና ሥርዓተ ቀብር በትውልድ አከባቢያቸው ተፈጽሟል። * * *** ቤተ ክርስቲያንን በተለያዩ ሀላፊነቶች በአመራርነት ያገለገሉት የቤተ ክርስቲያናችን የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት፤ የወንጌል አስተማሪ እና የወንጌል አርበኛ የሆኑት የአባታችን ቄስ ስምኦን ሞቻ ሥርዓተ ቀብር በትላንትናው ዕለት ነሐሴ 6 ቀን 2018 ዓ.ም በአማሮ ዞን ኬሌ ከተማ ተፈጽሟል። በቀብር ሥነ ሥርዓቱም ላይ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ፕሬዝዳንት ቄስ ዶ/ር ዮናስ ይገዙ፤ ቄስ ዶ/ር ለሊሳ ዳንኤል፤ የአጎራባችና የአማሮ ሲኖዶስ ፕሬዚዳንትና ማኔጅመንት፤ መላው የከተማው ወንጌል አማኝ ተገኝተው እኝህን አባት በክብር ሸኝተዋል። ቄስ ስምዖን ሞቻ በአስር አመታቸው ጌታን ከተቀበሉበት 1952 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት 66 ዓመታት እግዚአብሔርን በታማኝነት ያገለገሉ አባት ነበሩ። የቤተሰባቸውም ሁኔታ ባለ ትዳር እና የ11 ልጆች አባት ሲሆኑ ከዚህም ባለፈ 33 የልጅ ልጆች እና 6 የልጅ ልጅ ልጆችን ለማፍራት ችለዋል። ቤተ ክርስቲያናችንም ለቤተሰባቸው፤ ወዳጅ ዘመዶች፤ ላገለገሏቸው ምዕመናን እና ለሁላችን እግዚአብሔር መጽናናቱን እንዲሰጥ በድጋሚ ትመኛለች!
без подписи
без подписи
без подписи
የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ የምክክር አውደ ጥናት በመካሄድ ላይ ይገኛል። * * * * * * የቤተ ክርስቲያኒቱ የሥነ መለኮት አቋም ማስጠበቅ፤ የአምልኮ ሥርዓተ ጥንቃቄ፤ ሐሰተኛ ትምህርቶችን እና ልምምዶችን መከላከል ላይ ያተኮረው የመሪዎች አውደ ጥናት በጉዲና ቱምሳ ሁለገብ የሥልጣና ማዕከል መካሄድ ጀምሯል። በዚህም አውደ ጥናት የሲኖዶስ ፕሬዚዳንቶች፤ ዋና ፀሐፊዎችና የወንጌል ተልዕኮና ቲኦሎጂ መምሪያ ዳይሬክተሮች እና ከጋራ ተቋማት የመጡ መሪዎች እየተሳተፉበት ይገኛል። አውደ ጥናቱን ያዘጋጀው የቤተ ክርስቲያኒቱ የወንጌል ተልዕኮና ቲኦሎጂ መምሪያ ዳይሬክተር ቄስ ጥላዬ ከበደ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር የምክክር አውደ ጥናቱን አላማ የገለፁ ሲሆን ይህንን የጋራ ጊዜ የቤተ ክርስቲያኒቱ መሪዎች እና አገልጋዮች እያጋጠሙ ባሉ ውጫዊ ተፅዕኖዎች እና ሊደረጉ በሚገቡ ጥንቃቄዎች ዙሪያ የሚመክሩበት ሰፊ እድል እንደሆነ ገልጸዋል። በአውደ ጥናቱ ወቅታዊነትና ጠቀሜታ ዙሪያ አጽንዖት በመስጠት ተሳታፊዎች በትኩረት በመከታተል ግብአት በመስጠት አስተዋፆ እንዲያደርጉ ፣ እስከ ማህበረ ምዕመናን በማዉረድ የምክክሩ ዉጤቶች እንዲተገበሩ የቤተ ክርስቲያኒቱ ጠቅላይ ጸሐፊ ቄስ ዶ/ር ተሾመ አመኑ አሳስበዋል። አዉደ ጥናቱ በተለያዩ ርዕሶች ላይ ከመምሪያዉ ባልደረቦች ለዉይይት መነሻ የሚሆኑ ፁሑፎች የሚቀርቡ ሲሆን በማለዳውም ክፍለ ጊዜ የቤተ ክርስቲያኒቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ቄስ ዶ/ር ታሪኩ ቶሎሳ "የብልጽግና ወንጌል በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ላይ እያደረሰ ያለዉ ተጽዕኖ" በሚል ርዕስ ሰፊ ጽሑፍ አቅርበዋል። በተያያዘ መልኩ በዚህ አውደ ጥናት ለመካፈል በአሜሪካ ሐገር ኪንታኪ ከተማ ከምትገኘዉ የሄብሮን ሉተራዊት ማህበረ ምዕመናን የመጡ አገልጋዩች ሰላምታ አቅርበዋል።
без подписи
без подписи
https://youtu.be/VmzFjFTAxMA?si=zkvWn6PFUWgWRmrv
https://youtu.be/XxO5Y4yyzUU
https://youtu.be/Ey-0aYatk4U?si=mJwp5ikGoTDJTcxt
без подписи