ETHIO NAPOLI™
Статистика➠ይህ ቻናል የጣሊያኑ ናፖሊ የሚዘገብበት ቻናል ነው። ➠ስለ ናፖሊ ተጫዋቾች እና ስለ ክለቡ በዚህ ቻናል ተከታተሉን! 2023 November 7 ETHIO NAPOLI
- Последний пост
- 2 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 177
- 1/48двое суток
- 202
- 1/72трое суток
- 218
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
በአዲስ ሲዝን በአዲስ ሀይል እንመጣል!!!
የተከበራችሁ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ስለ ጠፋን ይቅርታ እየጠየቀን ኤሄ ቻናል ውዱ ክለባችን ወደ ማንቸስተር ሲቲ ልቀይረው ነው ምን ታስባላችሁ ስለ ኬቨንም ይቀርባል።
goat @ETHIO_NAPOLI
🇩🇰🇮🇹BREAKING | ናፖሊ ለዩኤፋ ቻምፒየንስ ሊግ ካለፈ (አሁን ባለው ሁኔታ ማለፍ ይችላል)፣ ራስመስ ሆይሉንድን ከማንቸስተር ዩናይትድ የመግዛት ግዴታ አለባቸዉ! ዝዉዉሩ በ38 ሚሊዮን ፓውንድ ክፍያ ይፈጸማል ሲል JacobsBen ዘግቧል። 💰✅ ናፖሊ የዩሲኤል እግር ኳስን ባረጋገጠበት ወቅት... @ETHIO_NAPOLI
видео или голосовое, без подписи
🗣️| የናፖሊው ዳይሬክተር ማነ ሉካኩ ላይ ! “በሮሜሉ ሉካኩ ላይ የሚወሰድ እርምጃ ይኖራል።” “ሉካኩ ጉዳቱን ለመገምገም ቤልጂየም እንዲቆይ እና እንዲመለስ በነገርነው ጊዜ ላለመመለስ ወስኗል። ሁልጊዜም ለቡድኑ ቅድሚያ መሰጠት አለበት። እኛም የራሳችንን እርምጃዎች እንወስዳለን።” @ETHIO_NAPOLI
በትናንቱ ተጠባቂ ጣልያን ሴርኤ ጨዋታ ናፖሊ 1 vs 0 ኤስሚላን ⚽️#ፓሊታኖ @ETHIO_NAPOLI
🗣️ ኬቨን ደ ብሩይኔ ስለ ራስመስ ሆይሉንድ "እሱ ምርጥ ተጫዋች ነው፣ ጥሩ ባህሪያት አሉት። "በማንቸስተር ዩናይትድ አስቸጋሪ ጊዜ አሳልፏል፣ አሁን ግን እዚህ በጣም ጥሩ እየሰራ ነው። "እሱ አሁንም ወጣት ነው፣ ወደፊት ብዙ ጊዜያት አለው..." @ETHIO_NAPOLI
እዚህ ቻናል በጣም ቀዝቀዝ በማለቱ ቀድመው ኮመንት ላረጉ 5ሰዎች የ100 ብር ሽልማት አዘጋጅተናል ሪአክት ማረግ አይረሳ.. @ETHIO_NAPOLI @ETHIO_NAPOLI
አንተ የ ሻምፒዎኖቹ🩵 ክለብ ደጋፊ ከሆንክ ከታች ያለውን ቻናል ተቀላቀል አይተህ አትለፍ አለን በሉ እንጂ 💪🩵🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
ትናት በተደረገ ጨዋታ ንጉሡ ተቀይሮ ገብቶ መጫወት ችሏል king KDB @ETHIO_NAPOLI
አንበሳው ተመልሷል።🔥🔥🔥 @ETHIO_NAPOLI @ETHIO_NAPOLI
KDB ጉዳት ካስተናገደ ከ6 ወር በኋላ ነው ለመጀመሪያ ግዜ ወደ ልምምድ የተመለሰው ! Welcome back king kevin 🙏💫
KDB ጉዳት ካስተናገደ ከ6 ወር በኋላ ነው ለመጀመሪያ ግዜ ወደ ልምምድ የተመለሰው ! Welcome back king kevin 🙏💫
የጣልያን ሴሪኤ የ27ተኛ ሳምንት ጨዋታ verona 1 2 napoli 💥 @ETHIO_NAPOIi @ETHIO_NAPOli
የጣልያን ሴሪኤ የ27ተኛ ሳምንት ጨዋታ verona 0 1 napoli 15min @ETHIO_NAPOIi @ETHIO_NAPOIi
ናፖሊ እየመራ ነው 0:5 min Helas ,0 vs ,1 napoli
ከ26 ሳምንት በኋላ የሴሪኤ የደረጃ ሰንጠረዥ ኢንተር በ64ሲመራ ናፖሊ በ50 ነጥብ 4ተኛ ላይ ይገኛል @ETHIO_NAPOIi @ETHIO_NAPOIi
Kdb ከረጅም ጊዜ ጉዳት በኋላ ወደ ሜዳ ተመልሶአል..🔥🔥🔥 Welcome, King.💙 @ETHIO_NAPOIi @ETHIO_NAPOIi
# የጨዋታ ቀን የጣልያን ሴሪኤ 26 ሳምንት ጨዋታ Atlanta vs Napoli 🏟gewiss stadium ⏰️11:00 @ETHIO_NAPOIi @ETHIO_NAPOIi