Elon Academy plc ኤሎን አካዳሚ
СтатистикаEVERY STUDENT,EVERY CHANGE,EVERY DAY AT ELON!!! For more information ✍ጠቃሚ የስልክ ቁጥሮች✍ https://t.me/Elonschool7/4669
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 14
- Всего постов
- 29
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 413
- 1/48двое суток
- 2 765
- 1/72трое суток
- 2 982
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
https://vt.tiktok.com/ZSVe62p9g/
📖 ከመማሪያ መጽሐፍት ጋር በተያያዘ አንዳንድ ነጥቦች 📖 📖 መጽሐፍቱ የሚሸጡት ከጀርባ መንግስት በተመነዉ ዋጋ ምንም ጭማሪ ሳይደረግ ነዉ። 📖 መጵሐፍቱ የሚሸጡት ሳይነጣጠሉ በአንድ ላይ ለየክፍል ደረጃዉ ነዉ። 📖 ያሉት ዉስን መጽሐፍት በመሆኑም ቀድሞ መዉሰድ ይበረታታል።በመዘግየት ለሚፈጠር መጉላላት ሀላፊነት አንወስድም። 📖 ክፍያዉ የሚፈጸመዉ በአካል ትምህርት ቤት የሚጠበቅብዋትን የገንዘብ ክፍያ ይዞ በመምጣት በመክፈል ይሆናል።
📖 የመፅሀፍት ሽያጭ 📖 ከነገ ዓርብ ነሐሴ 8,2018 ጀምሮ ከአፀደ ህፃናት-8ተኛ ክፍል ላሉ ተማሪዋቻችን የመማሪያ መፅሀፍት ሽያጭ በሁሉም ቅርንጫፍ ይካሄዳል። ማስታወሻ:- የመጡት መፅሀፍት ዉስን በመሆናቸዉ ቀድሞ የመጣ ቀድሞ ይስተናገዳልበሚለዉ መርዕህ የሚፈፀም ይሆናል።
видео или голосовое, без подписи
ኤሎንን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ ትምህርት ቤታችን ለ2019 የትምህርት ዘመን አዳዲስ ሁለት አፀደ ሕፃናት፣ሁለት አንደኛ ደረጃና አንድ ሁለተኛ ደረጃ መክፈቱ ይታወቃል። በዊንጌት ትራፊክ ሰፈርና በኢምፔሪያል ገርጂ አካባቢ የከፈታቸዉን እነዚህን ትምህርት ቤቶች ለማስተዋወቅ "ተማር ልጄ" በሚለዉ የቲክቶክ ገፅ ማስተዋወቂያ ለቋል። የኤሎን ቤተሰብ ነን የምትሉ የደጋግ ና ቀና ልብ ባለቤቶች ሁሉ ወደዚህ ገፅ በመግባት ከላይ የተመለከተዉ ማስታወቂያን like, share, repost እና comment በማድረግ ለብዙዋች እንዲዳረስ አግዙን።#እኔም የኤሎን ቤተሰብ ነኝ!!
видео или голосовое, без подписи
🔖ተጨማሪ ተቀያሪ የደንብ ልብስ🔖 ለረጅም አመታት የወላጆች ዉትዋታ የነበረዉን ተቀያሪ የደንብ ልብስ ጥያቄን በመቀበል ለ2019 የትምህርት ዘመን ከመደበኛዉ የደንብ ልብስ በተጨማሪ የትቤቱ ሎጎ ያረፈበት የረቡዕ ተቀያሪ ዮኒፎርም (ሙሉ ቱታ) እንዲሁም ለሰዉነት ማጎልመሻ የሚሆን የስፖርት ትጥቅ (ቲ-ሸርትና ቁምጣ ) እንዲኖራቸዉ ከአሊስ አልባሳትና ህትመት ስራ ድርጅት ጋር ዉል በገባነዉ መሰረት ልብሶቹን ተረክበናል። በመሆኑም ከዓርብ ነሐሴ 8, 2018 ጀምሮ እነዚሁኑ አራት ልብሶች በተማሪ በሚከተለዉ ዋጋ ከየቅርንጫፎቻችሁ በልጆቻችሁ የሰዉነት ልክ መዉሰድ ትችላላችሁ። 🌟ለቅድመ አንደኛ :-ብር 2800 🌟ከ1-4ኛ ክፍል :-ብር 2900 💥ከ5-8ኛ ክፍል :-ብር 3000 ማስታወሻ :- 👁 ክፍያዉን በሚከተለዉ የአዋሽ ባንክ ቁጥር ማስገባት ይኖርብዋታል። 014250558507200 አሊ ራሀማቶ 👁 ትክክለኛዉን የልጅዋን ልክ ካላወቁ በአካል ልጅዋን ይዘዉ መምጣት ይጠበቅብዋታል።
Elon Academy plc ኤሎን አካዳሚ pinned Deleted message
August 12, 2026 https://youtube.com/shorts/Vm1PV-QYgEw?si=qrugQK5ecBzaVwSk
🔖 ማስታወሻ 🔖 ከመፅሀፍት፣ዩኒፎርም፣ኮሚኒኬሽን ቡክ፣ቱታ ዮኒፎርም እና መታወቂያ ጋር በተያያዘ። 🎖መፅሀፍት :- ከዚህ ቀደመ እንደተገለፀዉ (https://t.me/Elonschool7/6488 ) የመማሪያ መፅሀፍት ግዚ ሙሉ ለሙሉ ከአፀደ ህፃናት -8ተኛ ክፍል የተከናወነ ሲሆን መፅሀፍቱን ለማዳረስ በሚያስችል መልኩ ካደራጀን በኃላ በዚህ ሳምንት መጨረሻ ማከፋፈል እንጀምራለን። ትክክለኛዉን ግዜና ዋጋ እስከምናሳዉቅ ታገሱን። 🎖ዮኒፎርም:- በሁሉም ቅርንጫፎች የተሟላ የተማሪዋች የደንብ ልብስ ስለሚገኝ ደረጃዉን የጠበቀ ልብስ በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ይቻላል። 🎖ኮሚኒኬሽን ቡክ:-ለሁሉም የክፍል ደረጃዋች ይበልጥ ለመጠቀም ቀላል በሆነና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ እየተዘጋጀ የሚገኝ ስለሆነ እንዳለቀ በተለመደዉ መንገድ የምናሳዉቃችሁ ይሆናል። 🎖የቱታ ተጨማሪ የደንብ ልብስን በተመለከተ:- የህትመት ስራዉ (https://t.me/Elonschool7/6374) በመጠናቀቁ በቀጣይ ሳምንት በየቅርንጫፍ ከመማሪያ መፅሀፍቱ ጋር የሚቀርብ ይሆናል። 🎖የተማሪ መታወቂያ:- ለ3 አመታት በቋሚነት የሚያገለግል፣ደረጃዉን የጠበቀና በሁሉም ደረጃ የሚገኙ ተማሪዋች ወደየ ቅርንጫፍ ትምህርትቤቶቻቸዉ ሲገቡ በተዘጋጀዉ ማሽን አማካኝነት መታወቂያቸዉን ሲያስነኩ ቀጥታ ለወላጆች መልዕክት የሚያቀብል ሆኖ በመዘጋጀት ላይ ሲሆን ይህን የዲጂታል መታወቂያንም በቅርቡ እናከፋፍላለን። ተባብረን በመስራት ለዉጥ እናመጣለን።
https://vt.tiktok.com/ZS4vHxvBn/
Elon Academy plc ኤሎን አካዳሚ pinned «📖 ከመማሪያ መጽሐፍት ጋር በተያያዘ አንዳንድ ነጥቦች 📖 📖 መጽሐፍቱ የሚሸጡት ከጀርባ መንግስት በተመነዉ ዋጋ ምንም ጭማሪ ሳይደረግ ነዉ። 📖 መጵሐፍቱ የሚሸጡት ሳይነጣጠሉ በአንድ ላይ ለየክፍል ደረጃዉ ነዉ። 📖 ያሉት ዉስን መጽሐፍት በመሆኑም ቀድሞ መዉሰድ ይበረታታል።በመዘግየት ለሚፈጠር መጉላላት ሀላፊነት አንወስድም። 📖 ክፍያዉ የሚፈጸመዉ በአካል ትምህርት ቤት የተጠቀሰዉን የገንዘብ መጠን ይዞ…»
📖 ከመማሪያ መጽሐፍት ጋር በተያያዘ አንዳንድ ነጥቦች 📖 📖 መጽሐፍቱ የሚሸጡት ከጀርባ መንግስት በተመነዉ ዋጋ ምንም ጭማሪ ሳይደረግ ነዉ። 📖 መጵሐፍቱ የሚሸጡት ሳይነጣጠሉ በአንድ ላይ ለየክፍል ደረጃዉ ነዉ። 📖 ያሉት ዉስን መጽሐፍት በመሆኑም ቀድሞ መዉሰድ ይበረታታል።በመዘግየት ለሚፈጠር መጉላላት ሀላፊነት አንወስድም። 📖 ክፍያዉ የሚፈጸመዉ በአካል ትምህርት ቤት የተጠቀሰዉን የገንዘብ መጠን ይዞ በመምጣት ይሆናል። ማስታወሻ:- መፅሐፍቶቹን ማግኘት የሚቻልበትን ግዜና ቦታ በቅርቡ እናሳዉቃለን። እስከዛዉ ተዘጋጅተዉ ይጠብቁን።
#ዊንጌት ትራፊክ ሰፈር ከ ኬጂ-12ኛ ክፍል https://youtube.com/watch?v=SjLHodkqlGA&si=fBIYxH8bU-G3Ctih
https://vt.tiktok.com/ZS4XX9DBx/
#በኤሎን_የልጆቾ_ወደፊት_ይጀምራል https://youtube.com/watch?v=xPx-9cY7iF4&si=mw9D2Cm937pM2BWa
ውድ ወላጆች የ2ኛ ደረጃ የደንብ ልብስ ስለመጣ መጥታችሁ እንድትገዙ እናሳስባለን። የትምህርት አጋርዎ!!
https://www.tiktok.com/@elon.academy0/video/7670044099273051412?_r=1&u_code=f1cmd17g5fa3f6&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=ek4b6f40df1c71&share_item_id=7670044099273051412&source=h5_m×tamp=1785821794&user_id=7594828673355138059&sec_user_id=MS4wLjABAAAAt5z-GcD5CNslXv7f_g-P2ubwJ_YidoIYt2Jn5vF6Z4R98BcSBqy4OPy7AinPbMSt&social_share_type=0&utm_source=more&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7663385755985463061&share_link_id=eaf7415a-81d2-4832-9423-46688c8c88a3&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b8727%2Cb2878&sp_root_share_link_id=eaf7415a-81d2-4832-9423-46688c8c88a3&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&panel_source_v2=share_panel&share_enter_from=personal_homepage&item_author_type=1&enable_checksum=1&sp_level=1&sp_root_u=f1cmd17g5fa3f6&sp_root_d=ek4b6f40df1c71
#እዩት_ደስታቸውን https://youtube.com/shorts/9VMuyXB-Crc?si=Qypx5q6FFJa-K9Ap