Ermo Casting
СтатистикаSend us your photo to participate in ★ Commercial ads ★ Music videos ★Billboards ★ Documentaries ★ Welcoming ★ Tv host @Ermohailu
- Последний пост
- 8 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Музыка
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 189
- 1/48двое суток
- 1 362
- 1/72трое суток
- 1 469
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ሰላም የኤርሞ ካስቲንግ ቤተሰቦች 💅 ለ ሴቶች የውበት ሳሎን ለሚሆን ማስታወቂያ 💅 የእጅ እና የእግር ጣታችሁ ለሚያምር ብቻ 💅የእጅ እና የእግር ጣታችሁን በ @ermohailu ላኩልን https://t.me/Ermocast
ሰላም የኤርሞ ካስቲንግ ቤተሰቦች ለታዋቂ ዘፋኝ ለምናረገው የክሊፕ ቀረፃ ከታች የተተቀፁትን አርቲስቶች የወጣትነት መልክ ሊመስል የሚችሉ ሰዎችን እንፈልጋለን ሰይፋ ፋንታሁን ጆኒ ራጋ ሳምቮድ ሃሊዬ ታደሰ ጥበቡ ወርቅዬ ጎሳዬ ተስፋዬ አለማየው ሂርጶ ይርዳው ጤና ሊመስል ይችላል ብላችሁ ለምታስቡት ሰው share አርጉላቸው @ermohailu ላይ ፎቶ ቁመት እና ሰፈራችሁን ላኩልን https://t.me/Ermocast
Good afternoon ermocasting families We need gambela (dark skin) Male age 22+ @ermohailu
Good evevening Ermocast families We received Ad for Kuriftu Entoto Adventure Park Compensation: Choose either 2 Water Park Full Activity Coupons or 2 Entoto Adventure Coupons to enjoy with someone special. For friday july 3 4 Men 4 Women Age 19 to 25…
Good evevening Ermocast families We received Ad for Kuriftu Entoto Adventure Park Compensation: Choose either 2 Water Park Full Activity Coupons or 2 Entoto Adventure Coupons to enjoy with someone special. For friday july 3 4 Men 4 Women Age 19 to 25 6 Kids Age 5 to 12 1 Mom 1 Dad Age 35+ N.B:- ክፍያው የሚሆነው ሌላ ጊዜ ከወዳጆችህ ጋር አብራችሁ ሄዳችሁ የምትፈልጉበትን መጫወት የሚያስችሉ ትኬቶችን ብቻ ነው
ሰላም እንዴት ናችሁ ቦሌ,ሳርቤት,ገላን እና ቃሊቲ የሰራችሁ ክፍያ ስለወጣ በ ኢንስታግራም @ermocasting ላይ አካውንት እና መታወቂያ እየላካችሁ መውሰድ ትችላላችሁ
Urgent ለኩሪፍቱ ሪዞርት የቀረፃ ቦታ አሸዋ ሜዳ ኩሪፍቱ ሪዞርት(African village) ከ ቦሌ በራሳችን ትራንስፖርት ወስደን እንመልሳለን ሴት እድሜ ከ 32 በላይ ወንድ እድሜ ከ 38 በላይ ለመስራት ፍቃደኛ የሆናችሁ በ @ermohailu ላይ ፎቶ ላኩልኝ https://t.me/Ermocast
ሰላም የኤርሞ ካስቲንግ ቤተሰቦች ከላይ የምትመለከቱት ቪዲዮ የዛሬ አመት ጣልያን ኢምባሲ ውስጥ ያረግነው የፈረስ ውድድር ነው። እንደ ሀምናው 🏇የ ፊታችን እሁድ ጣሊያን ኤምባሲ ውስጥ ለምናደርገው የፈረስ ውድድር ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ 🏇30 ሴት 🏇እድሜ ከ 19-32 🏇ቆንጆ እና የራስ መተማመን ያላት 🏇በደንብ ዘንጣ መምጣት የምትችል 🏇ዝግጅቱ ላይ ምግብ እና መጠጥ ነፃ 🏇እንዲሁም…
ሰላም የኤርሞ ካስቲንግ ቤተሰቦች ከላይ የምትመለከቱት ቪዲዮ የዛሬ አመት ጣልያን ኢምባሲ ውስጥ ያረግነው የፈረስ ውድድር ነው። እንደ ሀምናው 🏇የ ፊታችን እሁድ ጣሊያን ኤምባሲ ውስጥ ለምናደርገው የፈረስ ውድድር ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ 🏇30 ሴት 🏇እድሜ ከ 19-32 🏇ቆንጆ እና የራስ መተማመን ያላት 🏇በደንብ ዘንጣ መምጣት የምትችል 🏇ዝግጅቱ ላይ ምግብ እና መጠጥ ነፃ 🏇እንዲሁም የትራንስፖርት 2,000 ብር ይኖራችኋል እሁድን ጣልያን ኢምባሲ ውስጥ ተዝናንታችሁ እንዲሁም ተከፍሏችሁ ለመዋል በ @ItalyHorseride ላይ 3 ፎቶ ስልክ ቁመት እና ሰፈር ፅፋችሁ ላኩልን
እንደዚ አይነት መኖሪያ ቤት ግቢ ያላችሁ ለማስታወቂያ ቀረፃ ተፈልጎ ነው ተመጣጣኝ ክፍያ እንከፍላለን የቤታችሁን ፎቶ በ @ermohailu ላይ ፎቶውን ላኩልን እንደዚህ አይነት ቤት ላለው ሰው ላኩላቸው
ሰላም የኤርሞ ካስቲንግ ቤተሰቦች ለነገ (ቅዳሜ እና እሁድ) የመሚመቸው ለዌልካሚንግ አደዋ 00 ፒያሳ መድረስ የሚችል 4 ሴት ቁመት ከ 1.70 በላይ ጥቁር ሱሪ ወይም ታይት ምንም ቅድ የሌለው ያለው @ermohailu ላይ ቁመት እና ሰፈራችሁን ላኩልን https://t.me/Ermocast
ሰላም የኤርሞ ካስቲንግ ቤተሰቦች ለ ቅዳሜ ዌልካሚንግ 10 ሴት 🎯ነገ ጠዋት 3 ሰዓት ለ ኦረንቴሽን አ.አ ስታዲየም መድረስ የሚችል 🎯የስራው ቀን ቅዳሜ ነው ቁመት ከ 1.68 በላይ @ermohailu ላይ ቁመት እና ሰፈራችሁን ላኩልን https://t.me/Ermocast
ሰላም የኤርሞ ካስቲንግ ቤተሰቦች ለነገ (አርብ) ለዌልካሚንግ በጠዋት 12:30-1:00 ባለው ውስጥ መድረስ የሚችል ሰፈራችሁ ለቱሉዲምቱ፣ገላን ወይ ለሀይሌጋርመንት አካባቢ ቅርብ የሆናችሁ 6 ሴት ቁመት ከ 1.68 በላይ ሀበሻ ቀሚስ እና ጥቁር ሱሪ ምንም ቅድ የሌለው ያለው @ermohailu ላይ ቁመት እና ሰፈራችሁን ላኩልን https://t.me/Ermocast
For an international tv commercial Send your photo contact and height @ermohailu Send this opportunity for ypur friends https://t.me/Ermocast
видео или голосовое, без подписи
https://t.me/Ermocastingwork
ሰላም የኤርሞ ካስቲንግ ቤተሰቦች ለነገ እሮብ እስከ እሁድ(ለ5 ተከታታይ ቀናት) ሁሉንም ቀኖች ከ ጠዋት 1 ሰዓት -6 ሰዓት ብቻ 4 ሴት ጥቁር ታይት እና ስኒከር ጫማ ያላት ቁመት ከ 1.68 በላይ @ermohailu https://t.me/Ermocast
Shooting time with our casts for the upcoming holiday….. ⭐️ANYONE CAN PARTICIPATE ⭐️ https://t.me/Ermocastingwork
ለ YouTube ፊልም ለ ሀሙስ 2 ሴት እና 2 ወንድ እድሜ ከ26 -33 ድረስ ክፍያ ወድያውኑ @ermohailu
ለ YouTube ፊልም ለ ሀሙስ 2 ሴት እና 2 ወንድ እድሜ ከ26 -33 ድረስ ክፍያ ወድያውኑ @ermohailu