tgindex
Ethiopian National Dialogue Commission/የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

Ethiopian National Dialogue Commission/የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን

Статистика

ይህ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎችና ሃሳቦች የሚጋሩበት ነው፡፡ ስለተወዳጁን እናመሰግናለን! ሀገራዊ ምክክር ለሀገራዊ መግባባት!

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
15
Всего постов
35
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 549
+44 за 3 дн.
Сутки
+6
+0,13%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 061
35 постов
Вовлечённость
23,3%
к подписчикам
Постов в день
2,1
всего 35
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
887
1/48двое суток
1 016
1/72трое суток
1 096

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የስራ ቡድኖች የአጀንዳ ምክረሃሳቦቻቸውን ለሚያደራጀው ቡድን እያቀረቡ ነው ነሀሴ 8/2018 ዓ.ም የስራ ቡድኖች ሁሉም ቡድኖች ያዘጋጇቸውንና የተስማሙባቸውን ምክረ-ሀሳቦች እንዲያናብብ፣ እንዲያጣጥም እና እንዲያደራጅ ለተቋቋመው እና 120 አባላት ላሉት ቡድን በማቅረብ ላይ ናቸው፡፡ ይህ ቡድን ከስምንቱ ባለ 500 አባላት የስራ ቡድን በተመረጡ 15 አባላት የተዋቀረ ሲሆን መግባባት የተደረሰባቸውን የሁሉንም አጀንዳዎች ምክረሃሳቦች አዳምጦ የሚያጣጥም፣ በሚቀርቡ ሀሳቦች መካከል መጣረስ እንዳይኖር ጥንቃቄ የሚያደርግና ለጠቅላላ ሀሳቦቹ ወጥነት በመፍጠር 4ሺ አባላት ላሉት ዋናው ጉባኤተኛ አደራጅቶ የሚያቀርብ ነው፡፡ ቡድኑ በአሁኑ ሰዓት ከእያንዳንዱ የስራ ቡድን የመጡ ምክረሃሳቦችን በማዳመጥ ላይ ነው፡፡

  • https://youtu.be/fho0b8QI2Fs?si=_C2oEDfgOy3JoOXZ

  • 11 авг.1 1446

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 авг.1 067196

    ተጨማሪ መረጃ ሁለት ተጨማሪ የሥራ ቡድኖች በተመካከሩባቸው ምክረ-ሃሳቦች ላይ መግባባት ላይ ደረሱ ነሐሴ 05 ቀን 2018 ዓ.ም 👉በመንግሥት አደረጃጀትና ቅርጽ እንዲሁም የፖለቲካ ሥርዓት፣የፖለቲካ ውክልና እና የምርጫ ስርአት 👉በሙስና እና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ሲመካከሩ የቆዩት እያንዳንዳቸው 500 አባላት ያሏቸው የሥራ ቡድኖች ተጠናቅረው በቀረቡ የአጀንዳ ምክረ-ሀሳቦች ላይ መግባባት ላይ መድረሳቸውን በተዘጋጁት የቃለ-ጉባኤ ሰነዶች ላይ በመፈረም አረጋግጠዋል። ምክክር እየተደረገባቸው ከሚገኙ 8 አጀንዳዎች መካከል እነዚህ ሁለት ተመካካሪ ቡድኖች ተጠቃሽ ሲሆኑ በእነዚህ አጀንዳዎች ላይ በተለያዩ የቡድን አደረጃጀቶችና እርከኖች ሲመካከሩ መቆይታቸው የሚታወስ ነው።

  • 11 авг.1 16410

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 авг.1 0371310

    ሰበር ዜና የሃይማኖት ጉዳዮች እና የሰላም ግንባታ አጀንዳዎች ተመካካሪዎች ባቀረቧቸው ምክረ ሃሳቦቻቸው መግባባት ላይ ደረሱ ነሐሴ 5/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሐምሌ 8/2018 ዓ.ም ጀምሮ እያካሄደ ባለው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ በኮሚሽኑ ምክር ቤት በተለዩ ስምንት አጀንዳዎች ላይ ምክክር እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል፡፡ አጀንዳዎቹ 500 አባላት ባሏቸው ስምንት የስራ ቡድኖች ምክክር እየተደረገባቸው ይገኛሉ፡፡ በኮሚሽኑ የአሰራር ሥነ-ዘዴ መሰረት 500 አባላት ያሉት አንድ ቡድን በአንድ አጀንዳ ላይ እየተመካካረ ይገኛል፡፡ በዚህም በሃይማኖት ጉዳዮች እና በሰላም ግንባታ አጀንዳዎች ለይ ሲመካካሩ የቆዩት ሁለት ቡድኖች ዛሬ ነሐሴ 5/2018 ዓ.ም በተጠናቀሩ ምክረ ሃሳቦቻቸው ላይ ተስማማተው በተዘጋጀው ቃለ ጉባኤ ላይ ተፈራርመዋል፡፡ የሌሎች አጀንዳዎች ተመካካሪዎችም በቀጣይ ቀናት በተመሳሳይ መልኩ የአጀንዳ ሃሳቦቻቸውን የጋራ አድርገው በቃለ ጉባኤዎቻቸው ላይ በመፈራረም እንደሚስማሙ ይጠበቃል፡፡

  • https://youtu.be/NTRJKA2bwE8?si=KAE6KK7PY6N4B1Ys

  • 10 авг.1 13722

    https://youtu.be/jXwoUDtQ69g?si=rZPFHr_WbCyNryLy

  • 10 авг.1 35894

    የሃሳብ ብዘኃነት ለሀገራዊ ምክክር ግብዓት ወይስ ፈተና? ነሀሴ 4/2018 ዓ.ም ሀገራዊ ምክክር ያስፈለገው የአንድ ሀገር ዜጎች መሰረታዊ በሚባሉ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተመሳሳይ አስተሳሰብ ስላላቸው አይደለም። ይልቁንም አብረው እንዲመክሩ የሚያደርጋቸው በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ የተለያየ ሃሳብ (አመለካከት) በማራመዳቸው ነው። ስለዚህ ሂደቱ የተለያየ ልምድ፣ ዕይታ እና ሃሳብ ያላቸው ሰዎች ስለ ጋራና የወደፊት ሀገራቸው የሚያስቡበትን ዕድል ይፈጥራል። በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ሁሉም ተመካካሪ የራሱ ታሪክ አለው፡፡ በሂደቱ አንዱ ሌላውን ለማድመጥ ብሎም ለማወቅ ካልሞከረ ከሃሳቡ ጀርባ ያሉ ፍላጎቶችን ሊያውቅ አይችልም፤ ያም እርስ በእርስ ለመተዋወቅ እና ለመግባባት የሚደረገውን ጥረት ምሉዕ እንዳይሆን ያደርገዋል፡፡ የልዩነት ጥንካሬ የሚገኘውም እዚህ ላይ ነው። በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ የሃሳብ ብዘኃነት መኖሩ እያንዳንዱን ሃሳብ እንድንፈትሽ መንገድ ይጠርጋል። ሌሎችን ለማዳመጥ፣ ጥያቄ ለመጠየቅ እና የማናውቀውን ለመረዳት ዕድል ይሰጠናል። ይህም የጋራ ግንዛቤን በማሳደግ የተሻሉ የጋራ ውሳኔዎችን ለመወሰን በር ይከፍታል፡፡ ነገር ግን የሃሳብ ልዩነት መኖር ብቻውን ለሀገራዊ ምክክር መጎልበት በቂ አይሆንም። የሃሳብ ልዮነቶች ትርጉም ያለው ጥቅም ሊያመጡ የሚችሉት ተመካካሪዎች የሃሳብ ልዮነቶቻቸውን በመከባባር ማስተናገድ ሲችሉ እና እርስ በእርስ ሲደማመጡ እንደሆነ ልብ ሊባል ይገባል፡፡ ልብ እንበል! የሀገራዊ ምክክር ዓላማ ሁሉም ሰው አንድ ዓይነት ሃሳብ እንዲያራምድ ማድረግ አይደለም። ሂደቱ ልዩነቶችን ወደ መማማር፣ መግባባት እና ችግር መፍቻ አቅም በመቀየር የጋራ የሆነ የመግባባትን መንገድ የምንቀይስበት መሆኑን ማስተዋል ይገባል። ስለዚህ https://web.facebook.com/?_rdc=1&_rdr#

  • 9 авг.1 19594

    54 የሚዲያ ተቋማት፤ 461 ጋዜጠኞች የምክክሩን ሂደት እየዘገቡ ነው ነሀሴ 3/2018 ዓ.ም ከሐምሌ 8/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ ያለውን ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ለመዘገብ ፍላጎት ኖሯቸው ከኮሚሽኑ ጋር ግንኙነት የፈጠሩ 54 የሚዲያ ተቋማት 461 ዘጋቢዎችን በጉባኤው ቦታ አሰማርተው የጉባኤውን ሂደት ለህዝብ እያደረሱ ይገኛሉ፡፡ የሚዲያ ተቋማትን የዘገባ ተሳትፎ እና የመረጃ ተደራሽነትን በተመለከተ ኮሚሽኑ ያዘጋጀው ሪፖርት እንዳመለከተው ኮሚሽኑ ሀገራዊ ምክክሩ ከመካሄዱ በፊት በርከት ያሉ የግንዛቤ ማስጨበጫና የአጋርነት ማጠናከሪያ መድረኮችን ከመገናኛ ብዙሃን ሀላፊዎችና ባለሙዎች ጋር አካሂዷል፡፡ በእነዚህ መድረኮች በተፈጠረው ግንዛቤና በተደረሰው መግባባት በሀገራዊ ምክክሩ ሂደት በርካታ የሚዲያ ተቋማት እና ባለሙያዎች እንዲሳተፉ መደላድል ከመፍጠሩ ባሻገር መረጃዎች በሙያዊና ሀገራዊ ሃላፊነት እንዲሰራጩ ማስቻሉን በዚሁ ሪፖርት ተጠቅሷል፡፡ ተሳትፎው ሁሉንም የመገናኛ ብዙሃን አይነቶች እንዳካተተ እንዲሁም የተቋማቱን ኤዲቶሪያል ፖሊሲ ባከበረ መልኩ መረጃዎችን ተደራሽ የሚያደርጉበት ነፃነት በኮሚሽኑ በኩል የተረጋገጠ መሆኑንም ሪፖርቱ ያሳያል፡፡ ኮሚሽኑ በምክክሩ ቦታ ተገኝተው እንዲሁም ከኮሚሽኑ ማህበራዊ ሚዲያ ገፆች እና በስፍራው ከሚገኘ መገናኛ ብዙሃን መረጃዎችን እየተጋሩ ለህዝብ እያደረሱ ላሉ የመገናኛ ብዙሃን ተቋማትና ባለሙያዎች ምስጋና አቅርቧል፡፡ ይህንን ተሳፎ እስከ ድህረ ምክክር አጠናክረው እንዲቀጥሉም ተጠይቋል፡፡ ህብረተሰቡ ወደ ምክክሩ ቦታ እየገቡ መረጃዎችን ተደራሽ ከሚያደርጉ መገናኛ ብዙሃንና ባለሙያዎች https://web.facebook.com/?_rdc=1&_rdr#

  • 8 авг.1 5412

    видео или голосовое, без подписи

  • 8 авг.1 5082

    видео или голосовое, без подписи

  • 8 авг.1 2702

    видео или голосовое, без подписи

  • 8 авг.1 114105

    የአጀንዳ ምክረ-ሃሳቦች ለስራ ቡድኖች መቅረብ ጀመሩ ነሀሴ 2/2018 ዓ.ም ከእያንዳነድ የባለ 500 አባላት የስራ ቡድን በተመረጡ 30 አባላት ከስልታዊ ቡድኖች የቀረቡ የአጀንዳ ምክረ ሃሳቦችን ተቀናጅተው 500 አባላት ላሏቸው 8 የስራ ቡድኖች መቅረብ ጀምረዋል፡፡ የተጠናቀሩ የአጀንዳ ሃሳቦች ላይ የመወያየቱ ሂደት በመጪው ሰኞም የሚቀጥል ይሆናል። ይህ የምክክር ደረጃ አንድ አጀንዳ ላይ የሚወያዩ 500 ተመካካሪዎች በሚወያዩበት አጀንዳ ላይ ሰፊ ውይይት በማድረግ የመጨረሻ ምክረሀሳብ ለማቅረብ ሞቅ ያለ ውይይት የሚያደርጉበት ነው።

  • 7 авг.1 607

    видео или голосовое, без подписи

Ethiopian National Dialogue Commission/የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን — tgindex