ሙሌ 2 ስፖርት ውጤት
Статистика- ከማንኛውም ማስታወቂያ የፀዳ የስፖርት ቤት - - ለጔደኛ ወዳጅ ቤተሰብ ያጋሩ (SHARE) 🙏 🙏 👍ስለ ቀና ትብብራቹ እናመሰግናለን - - @Eth_Sport
- Последний пост
- 1 апр. 2022 г.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የኳታሩ የአለም ዋንጫ የምድብ ድልድል ይህን ይመስላል። 👉 GROUP A: 🇶🇦 ኳታር 🇳🇱 ኔዘርላንድ 🇸🇳 ሴኔጋል 🇪🇨 ኢኳዶር 👉 Group B: 🏴 እንግሊዝ 🇮🇷 ኢራን 🇺🇸 ዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ 🅿️ ዌልስ vs ዩክሬን ወይም ስኮትላንድ 👉 Group C: 🇦🇷 አርጀንቲና 🇸🇦 ሳውዲ አረቢያ 🇲🇽 ሜክሲኮ 🇵🇱 ፖላንድ 👉 Group D: 🇫🇷 ፈረንሳይ 🅿️ ፔሩ / UAE / አውስትራሊያ 🇩🇰 ዴንማርክ 🇹🇳 ቱኒዚያ 👉 GROUP E: 🇪🇸 ስፔን 🇩🇪 ጀርመን 🇯🇵 ጃፓን 🅿️ ኮስታ ሪካ ወይም ኒውዚላንድ 👉 GROUP F: 🇧🇪 ቤልጄም 🇨🇦 ካናዳ 🇲🇦 ሞሮኮ 🇭🇷 ክሮሽያ 👉 GROUP G: 🇧🇷 ብራዚል 🇨🇭ስዊዘርላንድ 🇷🇸 ሰርቢያ 🇨🇲 ካሜሮን 👉 GROUP H: 🇵🇹 ፖርቹጋል 🇬🇭 ጋና 🇺🇾 ኡራጋይ 🇰🇷 ኮሪያ @Eth_Sport
🇪🇹 || የ16ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ውጤት:: 🕒 #ተጠናቀቀ' መከላከያ 0-0 አርባ ምንጭ.ከ ወልቂጤ ከተማ 1-1 አዳማ ከተማ #ጌታነህ_ከበደ 26'⚽️ #አዲስ 31'⚽️ @Eth_Sport
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት እስከ 2026 የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ተፈራርሟል። @Eth_Sport
🇪🇹 || ዛሬ የሚደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች:: 09:00 | መከላከያ ከ አርባ ምንጭ.ከ 12:00 | ወልቂጤ ከተማ ከ አዳማ ከተማ @Eth_Sport
🌍 ነገ ለሚወጣው የአለም ዋንጫ የምድብ ድልድል ብሄራዊ ቡድኖች በቋት ተከፍለዋል። * ቋት 1 🇶🇦 ኳታር 🇧🇷 ብራዚል 🇧🇪 ቤልጂየም 🇫🇷 ፈረንሳይ 🇦🇷 አርጀንቲና 🏴 እንግሊዝ 🇪🇸 ስፔን 🇵🇹 ፓርቹጋል * ቋት 2 🇳🇱 ኔዘርላንድ 🇩🇰 ዴንማርክ 🇩🇪 ጀርመን 🇨🇭 ስዊዘርላንድ 🇺🇾 ኡራጓይ 🇭🇷 ክሮሽያ 🇺🇸 አሜሪካ 🇲🇽 ሜክሲኮ * ቋት 3 🇮🇷 ኢራን 🇯🇵 ጃፓን 🇲🇦 ሞሮኮ 🇷🇸 ሰርቢያ 🇵🇱 ፖላንድ 🇰🇷 ደቡብ ኮርያ 🇸🇳 ሴኔጋል 🇹🇳 ቱኒዝያ * ቋት 4 🇪🇨 ኢኳዶር 🇸🇦 ሳውዲ አረቢያ 🇬🇭 ጋና 🇨🇦 ካናዳ 🇨🇲 ካሜሮን 🏴/🇺🇦/🏴ዌልስ/ዩክሬን/ስኮትላንድ 🇳🇿/🇨🇷 ኮስታሪካ/ኒውዝላንድ 🇵🇪/🇦🇺/🇦🇪 ፔሩ /አውስትራሊያ /ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ @Eth_Sport
🇪🇹 || የ16ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ውጤት:: 🕒 #ተጠናቀቀ' ሲዳማ ቡና 1️⃣-1️⃣ ኢትዮጵያ ቡና #መሐሪ 26'⚽️ #አቡበከር ናስር ⚽️ አዲስአበባ.ከ 1️⃣-1️⃣ ባህርዳር ከተማ #ሰለሞን 83'(og) #ፈቱዲን 53'⚽️ @Eth_Sport
. 🇪🇹 || ዛሬ የሚደረጉ የ16ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች:: 09:00 | ሲዳማ ቡና ከ አትዮጵያ ቡና 12:00 | አዲስ አበባ ከተማ ከ ባህር ዳር @Eth_Sport
⬆️ 🇪🇹 || የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ:: @Eth_Sport
🇪🇹 || 16ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ውጤት:: 🕒 #ተጠናቀቀ' ሀዲያ ሆሳዕና 1-1 ፋሲል ከነማ #ቃልአብ 76'⚽️ #በዛብህ 66'⚽️ @Eth_Sport
🇪🇹 || 16ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ውጤት:: 🕒 #ተጠናቀቀ' ቅ.ጊዮርጊስ 3-1 ሰበታ ከተማ #ፍሪምፖንግ 05'⚽️ #በረከት 39'⚽️ #አማኑኤል 57'⚽️ #አዲስ 80'⚽️ @Eth_Sport
** ለኳታር አለም ዋንጫ ማለፋቸውን ያረጋገጡ ሀገራት፦ 🇶🇦 ኳታር 🇩🇪 ጀርመን 🇩🇰 ዴንማርክ 🇧🇷 ብራዚል 🇧🇪 ቤልጂየም 🇫🇷 ፈረንሳይ 🇭🇷 ክሮሺያ 🇪🇸 ስፔን 🇷🇸 ሰርቢያ 🇨🇭 ሲውዘርላንድ 🏴 እንግሊዝ 🇳🇱 ኔዘርላንድ 🇦🇷 አርጀንቲና 🇮🇷 ኢራን 🇰🇷 ደቡብ ኮሪያ 🇸🇦 ሳውዲ ዓረቢያ 🇯🇵 ጃፓን 🇪🇨 ኢኳዶር 🇺🇾 ኡራጋይ 🇨🇦 ካናዳ 🇬🇭 ጋና 🇸🇳 ሴኔጋል 🇵🇱 ፖላንድ 🇵🇹 ፖርቹጋል 🇲🇦 ሞሮኮ 🇹🇳 ቱኒዚያ 🇨🇲 ካሜሩን …… ………… …………….. @Eth_Sport
. 🇪🇹 || ዛሬ የሚደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች:: 09:00 | ቅ.ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ 12:00 | ሀዲያ ሆሳዕና ከ ፋሲል ከነማ @Eth_Sport
⚜️ || ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት:: ------------------------------------- 🌍 የአፍሪካ ሀገራት የ አለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች:: ሴኔጋል 1-0 ግብፅ [ Pen 3-1] ናይጄሪያ 1-1 ጋና አልጄሪያ 1-2 ካሜሮን ቱኒዚያ 0-0 ማሊ ሞሮኮ 4-0 ዲሞክራቲክ ኮንጎ ------------------------------------- 🌍 በአውሮፓ ሀገራት ለአለም ዋንጫ ለማለፍ ያደረጉት የፍፃሜ ጨዋታዎች ፖርቹጋል 2-0 ሰሜን መቄዶኒያ ፖላንድ 2-0 ስዊድን ------------------------------------- የወዳጅነት ጨዋታዎች እንግሊዝ 3-0 ኮትዲቯር ኔዘርላንድ 1-1 ጀርመን ስፔን 5-0 አይስላንድ ቱርክ 2-3 ጣልያን ዌልስ 1-1 ቼክ ሪፐብሊክ ፈረንሳይ 5-0 ደቡብ አፍሪካ ------------------------------------- 🌎 የደቡብ አሜሪካ ሀግራት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ቦሊቪያ 0-4 ብራዚል ቺሊ 0-2 ዩራጋይ ኢኳዶር 1-1 አርጀንቲና ፔሩ 2-0 ፓራጉዋይ ቬንዙኤላ 0-1 ኮሎምቢያ ------------------------------------- @Eth_Sport
** ለኳታር አለም ዋንጫ ማለፋቸውን ያረጋገጡ ሀገራት፦ 🇶🇦 ኳታር 🇩🇪 ጀርመን 🇩🇰 ዴንማርክ 🇧🇷 ብራዚል 🇧🇪 ቤልጂየም 🇫🇷 ፈረንሳይ 🇭🇷 ክሮሺያ 🇪🇸 ስፔን 🇷🇸 ሰርቢያ 🇨🇭 ሲውዘርላንድ 🏴 እንግሊዝ 🇳🇱 ኔዘርላንድ 🇦🇷 አርጀንቲና 🇮🇷 ኢራን 🇰🇷 ደቡብ ኮሪያ 🇸🇦 ሳውዲ ዓረቢያ 🇯🇵 ጃፓን 🇪🇨 ኢኳዶር 🇺🇾 ኡራጋይ 🇨🇦 ካናዳ 🇬🇭 ጋና 🇸🇳 ሴኔጋል 🇵🇱 ፖላንድ 🇵🇹 ፖርቹጋል …… ………… …………….. @Eth_Sport
🌍 || የአውሮፓ ሀገራት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ውጤት:: 🕒 #FULL_TIME’ ፖርቹጋል 2️⃣-0️⃣ ሰሜን መቄዶኒያ #ብሩኖ_ፈርናዴዝ 32'⚽️ #ብሩኖ_ፈርናዴዝ 65'⚽️ 🇵🇹🇵🇹🇵🇹ፖርቹጋል ለ2022ቱ ኳታር አለም ዋንጫ ማለፏን አረጋገጠች።🇵🇹🇵🇹🇵🇹 @Eth_Sport
🕒65’ የ #ፈርናዴዝ ጎል ⚽️ ⚽️ 🇵🇹 ፖርቹጋል @Eth_Sport
🌍 || የአውሮፓ ሀገራት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ:: 🕒68’ ፖርቹጋል 2️⃣-0️⃣ ሰሜን መቄዶኒያ #ብሩኖ_ፈርናዴዝ 32'⚽️ #ብሩኖ_ፈርናዴዝ 65'⚽️ @Eth_Sport
6.mb ሙሉ ፔናሊቲው
⬆️ ሙሉ ፔናሊቲው
без подписи