tgindex
የኢትዮጵያ ኤምባሲ ካይሮ (Embassy of Ethiopia in Cairo)

የኢትዮጵያ ኤምባሲ ካይሮ (Embassy of Ethiopia in Cairo)

Статистика

ለኤምባሲው አገልግሎት ጠያቂዎች የተከፈተ ቻናል ሲሆን መረጃ ከዚህ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

Последний пост
26 июл.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
1 955
+4 за 2 дн.
Сутки
+4
+0,21%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 216
20 постов
Вовлечённость
113,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 110
1/48двое суток
1 272
1/72трое суток
1 371

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 26 июл.1 010258

    ማስታወቂያ! ጉዳዩ፡- የኢትዮጵያ ብራንድ ግንዛቤ አመላካች አለም አቀፍ የግንዛቤ ዳሰሳ ጥናት ይመለከታል፤ ኢትዮጵያ የCOP32 (የአየር ንብረት ለውጥ ኮንፍረንስ) ለማድረግ በዝግጅት ላይ ትገኛለች። ከዚህ ውስጥ አንዱ የኢትዮጵያ ብራንድ ግንዛቤ ለማሳደግ ኢትዮጵያ በአለምአቀፍ ማህበረሰብ እንዴት ትታያላች የሚል መነሻ ጥናት በማስፈለጉ በዚህ መነሻ ጥናት በኢሜል በሚላክ የሰርቬይ ማስፈንጠሪያ (e-mail survey link) ላይ የሚሳተፉ 30 ወንድ እና 30 ሴት በድምሩ 60 በግብጽ የሚኖሩ ዲያስፖራዎች ስም እና ኢሜል አድራሻ በፍጥነት ስለተፈለገ መረጃውን ከታች በተቀመጠው ስልክ ቁጥር በአፋጣኝ እንድትሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን። ስልክ ቁጥር: 01157897711/01159744138 ማስታወሻ፡- ጥናቱ ላይ መሳተፍ የሚችሉት ከ18 ዓመት በላይ የሆነ፣ ከኢትዮጵያ ውጪ ቢያንስ ከ2 ዓመት በላይ የኖረ፣ ኢትዮጵያ ተወልደው በውጭ የሚኖሩ ወይም ከኢትዮጵያዊ እናት እና አባት በውጭ አገር የተወለዱ ናቸው።

  • 19 июл.1 49461

    ስም ዝርዝራችሁ ከላይ የተጠቀሰው ግለሰቦች ፓስፖርታችሁ ተሰርቶ ስለመጣ የከፈላችሁበትን ደረሰኝና አሮጌውን ፓስፖርት ይዛችሁ በመምጣት በስራ ቀንና ስዓት እንድትረከቡ እናሳስባለን።

  • 6 июл.2 031133

    ስም ዝርዝራችሁ ከላይ የተጠቀሰው ግለሰቦች ፓስፖርታችሁ ተሰርቶ ስለመጣ የከፈላችሁበትን ደረሰኝና አሮጌውን ፓስፖርት ይዛችሁ በመምጣት በስራ ቀንና ስዓት እንድትረከቡ እናሳስባለን።

  • 4 июл.2 00061

    ማስታወቂያ ነገ በቀን 28/10/2018 ዓ.ም (እሁድ) እለት በእስር ላይ የሚገኙ ዜጎቻችንን ጉዳይ ለመከታተል ከቢሮ ስለምንወጣ  የቆንስላ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

  • 27 июн.2 144134

    ማስታወቂያ ነገ በቀን 21/10/2018 ዓ.ም (እሁድ) እለት በእስር ላይ የሚገኙ ዜጎቻችንን ጉዳይ ለመከታተል ከቢሮ ስለምንወጣ  የቆንስላ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

  • 24 июн.2 340222

    ስም ዝርዝራችሁ ከላይ የተጠቀሰው ግለሰቦች ፓስፖርታችሁ ተሰርቶ ስለመጣ የከፈላችሁበትን ደረሰኝና አሮጌውን ፓስፖርት ይዛችሁ በመምጣት በስራ ቀንና ስዓት እንድትረከቡ እናሳስባለን።

  • 23 июн.1 99171

    ስም ዝርዝራችሁ ከላይ የተጠቀሰው ግለሰቦች ፓስፖርታችሁ ተሰርቶ ስለመጣ የከፈላችሁበትን ደረሰኝና አሮጌውን ፓስፖርት ይዛችሁ በመምጣት በስራ ቀንና ስዓት እንድትረከቡ እናሳስባለን።

  • 21 июн.2 09042

    без подписи

  • 16 июн.2 450267

    ማስታወቂያ ለክቡራን የውክልና ስልጣን መስጠት እና የሰነድ ማረጋገጥ አገልግሎት ፈላጊዎች፡- የDigital MOFA የስልክ መተግበሪያን በተመለከተ እ.ኤ.አ. ከኤፕሪል 2026 ጀምሮ የውክልና ስልጣን መስጠት እና የሰነድ ማረጋገጥ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ በመተግበሪያው (Application) ብቻ እንዲሰጥ የተወሰነ በመሆኑ አመልካቾች መተግበሪያውን ከ (APP Store) ወይም (Play store) በማውረድ እና በመመዝገብ ባሉበት ሆነው ማመልከት እንደሚችሉ በአክብሮት እንገልፃለን። Please note that, effective April 2026, Power of Attorney and Document Authentication services that were previously provided in person at the Embassy have been fully digitalized. Applicants seeking Power of Attorney, document authentication, and related services should apply through the Digital MOFA mobile application. The Digital MOFA application is available for download from both the Apple App Store and Google Play Store.

  • 14 июн.1 89063

    ማስታወቂያ ዛሬ በቀን 07/10/2018 ዓ.ም (እሁድ) እለት በእስር ላይ የሚገኙ ዜጎቻችንን ጉዳይ ለመከታተል ከቢሮ ስለምንወጣ  የቆንስላ አገልግሎት የማይኖር መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

  • 8 июн.2 450194

    ስም ዝርዝራችሁ ከላይ የተጠቀሰው ግለሰቦች ፓስፖርታችሁ ተሰርቶ ስለመጣ የከፈላችሁበትን ደረሰኝና አሮጌውን ፓስፖርት ይዛችሁ በመምጣት በስራ ቀንና ስዓት እንድትረከቡ እናሳስባለን።

  • 2 июн.2 5421

    без подписи

  • 2 июн.3 0181

    без подписи

  • 2 июн.2 8211

    без подписи

  • 2 июн.2 3502

    без подписи

  • 2 июн.2 540141

    እ.ኤ.እ ጁን 1 ቀን 2026 በተከበረው የAfrica Day መርሃ ግብር ላይ ኤምባሲያችን ከኢትዮጵያ ኮሙኒቲ አባላት ጋር በFootball እና Culture Day መርሃ ግብር ላይ አገርን በማስተዋወቅ ንቁ ተሳትፎ አድርጓል። በዚህም በArab Contractor Sport Club በዲፕሎማቲክ ኮሚኒቲ እና በአፍሪካ ኮሚኒቲ ተሳታፊዎች በተደረገው የኳስ ጨዋታ መርሃ ግብር ላይ ተሳትፎ ማድረግ ተችሏል። በተጨማሪ በዚሁ መርሃ ግብር በነበረው የCultural Day ላይ ኤምባሲያችን ቡና በማፍላት ተሳትፎ የተደረገ ሲሆን በዚህም የአገራችንን ቡና ከ130 በላይ ታዳሚዎች እንዲያጣጥሙት በማድረግ ቡናችንን እና ባህላችንን የማስተዋወቅ ስራ ተሰርቷል።

  • 2 июн.2 33910

    без подписи

  • 2 июн.2 5921110

    በግብጽ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ! የባንክ አካውንታችሁ ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ባለመተሳስሩ አካውንታችሁ የተዘጋባችሁ የባንኩ ደንበኞች በውጭ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በተለየ ሁኔታ ለማስተናገድ በተዘጋጀው አሰራር ትጠቀሙ ዘንድ መረጃውን እንድታውቁት ተጋርቷል።

  • 26 мая2 0812

    ስም ዝርዝራችሁ ከላይ የተጠቀሰው ግለሰቦች ፓስፖርታችሁ ተሰርቶ ስለመጣ የከፈላችሁበትን ደረሰኝና አሮጌውን ፓስፖርት ይዛችሁ በመምጣት በስራ ቀንና ስዓት እንድትረከቡ እናሳስባለን።

  • 26 мая2 15096

    без подписи