Ethiopian Police University Official Page
СтатистикаProtect with courage ;Serve with Compassion! EPU Social Media link @https://www.facebook.com/ethiopianpolice
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 13
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 5 382
- 1/48двое суток
- 6 167
- 1/72трое суток
- 6 652
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
https://www.facebook.com/100077758515468/posts/pfbid0NAFFpJNk6yMs2so8mJtGAPGs8iKdbWknm2ky58YZtttqFJnqvEP5ZCAWRHuKKzvkl/
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለማረሚያ ኮሌጅ ያዘጋጀውን የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት መርሃ-ግብር የውጭ ቫሊዴሽን (External Validation) ወርክሾፕ አካሄደ *** ነሐሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሰንዳፋ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለማረሚያ ኮሌጅ ያዘጋጀውን የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት መርሃ-ግብር የውጭ ቫሊዴሽን (External Validation) ወርክሾፕ በዛሬው ዕለት አካሄደ። በወርክሾፑ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ክቡር ዶክተር ታምራት ሙሉጌታ ባስተላለፉት መልዕክት፣ የሀገሪቱን የፍትሕ ስርዓት ለማዘመን የተቋማት ቅንጅትና የዕውቀት ሽግግር ወሳኝ መሆኑን ገልጸዋል። አክለውም ዩኒቨርሲቲው ለፖሊስ ትምህርትና ስልጠና የሰጠውን ከፍተኛ ትኩረት መሰረት በማድረግ መሰል ሙያዊ ትብብሮችን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል። በሌላ በኩል የፌደራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀኔራል የኑስ ሙሉ በበኩላቸው "የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ለማረሚያ ኮሌጅ እያደረገ ያለው ድጋፍ የተቋማቱን የጋራ እድገት እቅድ የሚያጠናክር ነው" ብለዋል። በተጨማሪም ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን ያከበረ፣ በምርምርና ዕውቀት ላይ የተመሰረተ የማረም ስርዓት ለመገንባት ከአጋር ተቋማት ጋር በቅንጅት እንደሚሰሩ አስታውቀዋል።
https://www.facebook.com/100077758515468/posts/pfbid0288jqqQTPFDDKwne3z1xZkS6GhznDRrRUdg7kaQb2BuhRagHNtz2RBkRiDRLnWrXml/
https://www.facebook.com/100077758515468/posts/pfbid04Lu4YUsifv4xvMRteqg53b8sY1ZaGFv1fPosBGCRzNbe256MEraFqCiPt4qxSbqGl/
https://www.facebook.com/100077758515468/posts/1071533148781959/?app=fbl
https://www.facebook.com/100077758515468/posts/1070852058850068/?app=fbl
https://www.facebook.com/100077758515468/posts/pfbid0dpyoDamWWZuhQsHZLiLm14Fd4nKYXAJJ4QzEX8hWJz56LDKsuxJAtPzvR4Bdt6v4l/
https://www.facebook.com/100077758515468/posts/pfbid02EZ9Ar9hrbGJA61bKWY2pgbWXP7uhHm2so4aXeNgSjD8BvD3knG7jiuZr1taPnAR3l/
видео или голосовое, без подписи
የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በተለያዩ የትምህርት መስኮች እና በእንግሊዘኛ ቋንቋ ማስተማር (TEFL - Teaching English as a Foreign Language) ብቁ መምህራንን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። የመወዳደሪያ መስፈርቶች የትምህርት ደረጃ፡ የሁለተኛ ዲግሪ (Master's Degree) እና ከዚያ በላይ የትምህርት ማስረጃ ያለው/ላት። የሥራ ልምድ፡ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የማስተማር ልምድ ያለው/ላት። ማሳሰቢያ፡ ዝርዝር መስፈርቶችን ከዩኒቨርሲቲው የቴሌግራም ገጽ https://t.me/Epupage/6803 የPDF ፋይሉን በማውረድ መመልከት ይችላሉ። የምዝገባ ሁኔታ የምዝገባ ጊዜ፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት። በአካል ለመመዝገብ፡ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ሰንዳፋ በሚገኘው የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ፣ አስተዳደር ሕንፃ 1ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 108 በመቅረብ። በኦንላይን ለመመዝገብ፡ https://forms.gle/GkFDihSdinety7Ea6 በሚለው ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ የቢሮ ስልክ፡ 011-673-5536 የሞባይል ስልክ፡ 0916-127381 / 0933-014705