tgindex
Addis Ababa Police Official

Addis Ababa Police Official

Статистика

Addis police

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
80
Всего постов
80
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
17 286
+12 за 3 дн.
Сутки
+13
+0,08%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 173
40 постов
Вовлечённость
12,6%
к подписчикам
Постов в день
11,4
всего 80
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 951
1/48двое суток
2 235
1/72трое суток
2 411

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.2 491342

    የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በኢመደአ የስራ ጉብኝት አደረጉ። አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 8 ቀን 2018 ዓ.ም (አዲስ ፖሊስ)፦በአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሌተናል ጀነራል አስራት ደኔሮ የተመራ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ልዑክ በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) በመገኘት የስራ ጉብኝት አድርጓል። ጉብኝቱ የኢመደአን የቴክኖሎጂ አቅም ከአዲስ አበባ ፖሊስ በማቀናጀት የከተማዋን ሠላምና ጸጥታ በዲጂታል ስርዓት በብቃት ለመምራት የሚያስችል የጋራ የትብብር ስራ ለመስራት ያለመ ነው። በኢመደአ በተካሄደው በዚህ የሁለቱ ተቋማት ከፍተኛ መሪዎች ስብሰባ ላይ፤ የኢመደአ ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ክቡር ሌተናል ጀነራል አስራት ደኔሮ ተገኝተው ተቋማቱ በጋራ እየሰሯቸዉ እና በቀጣይ ሊሰሯቸው የሚገቡ ወሳኝ የትብብር ማዕቀፎችን መክረዋል። በስራ ጉብኝቱ ወቅት የኢመደአ ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ እንደገለጹት፤ ተቋማቸው ሀገራዊ የዲጂታል ሉዓላዊነትን ለማስጠበቅና የቴክኖሎጂ አቅምን እውን ለማድረግ የጀመረውን ሁለገብ ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ጠቁመዋል። አያይዘውም ይህንን የተገነባ አቅም እና ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ማዕቀፍ ለአዲስ አበባ ከተማ በማስታጠቅ፣ እንዲሁም በሴኪዩር ኮሚዩኒኬሽን ሲስተሞች እና በሌሎችም ስራዎች ላይ አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ ለማድረግ ኢመደአ ዝግጁ መሆኑን ገልጸዋል። የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ክቡር ሌተናል ጀነራል አስራት ደኔሮ በበኩላቸው፤ ኢመደአ የሀገሪቱን የዲጂታል ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ እያደረገ ያለው ጥረት የሚደነቅ መሆኑን አንስተዋል። ጀነራሉ አያይዘውም ኢመደአ የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያን ለማዘመንና የዲጂታላይዜሽን ጉዞውን ስኬታማ ለማድረግ እያደረገ ያለውን ድጋፍ አድንቀዋል። በመጨረሻም የሁለቱም ተቋማት የሀገርንና የህዝብን ሰላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የወንጀል መከላከል ስራን ማጠናከር ወሳኝ መሆኑን በመስማማት፤ የደህንነት ስርዓቶችን በቅንጅት ለመምራትና የቴክኖሎጂ አጋርነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ያላቸውን እምነት አረጋግጠዋል። * @ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር * ለፖሊሳዊ መረጃዎቻችን፦ በፌስቡክ :- https://www.facebook.com/Addisababapolice በቲክቶክ ፦https://www.tiktok.com/@addisababapoliceofficial? በቴሌግራም:- https://t.me/addispolice በዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/AddisAbabaPoliceCommission በትዊተር፦Twitter https://twitter.com/AddisPolice ድረ ገጽ፦ web https://www.addispolice.gov.et/ “በጀግንነት መጠበቅ በሰብዓዊነት ማገልገል!”

  • видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.2 0327
  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи