- Последний пост
- 17 авг.
- Последнее чтение
- ещё не заходили
- Постов за неделю
- 29
- Всего постов
- 65
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 972
- 1/48двое суток
- 1 113
- 1/72трое суток
- 1 201
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ማስታወቂያ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች የውድድር ምርጫን በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዚዳንቶችና ምክትል ፕሬዚዳንቶች አሰያየም በተመለከተ ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ https://sl1nk.com/9npn2w7 ሊንክ በመግባት ሙሉ መመሪያውን ማውረድ ይችላሉ።
በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየው ተግባራዊ ሥራ ፈጠራ ስልጠና ተጠናቀቀ **********ቢቢሾፍቱ ፣ ነሐሴ 11፣ 2018(ኢመዩ)የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ከሥራ ፈጠራ ልማት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ለአንድ ሳምንት ለዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክና ምርምር እንዲሁም የአስተዳደር ባለሙያዎችና አባላት ሲሰጥ የቆየው የተግባራዊ የሥራ ፈጠራ ስልጠና በስኬት ተጠናቋል። ስልጠናው የተሳታፊዎችን የሥራ ፈጠራ እና የንግድ አስተሳሰብ ለማሳደግ፣ በተግባር የተደገፈ የንግድ ሥራ ዕቅድ ለማዘጋጀት አቅም ለመገንባት፣ የሀገር ውስጥ ምርታማነትን በፈጠራ ለማገዝ እና በራስ ተነሳሽነት የሥራ ዕድል የመፍጠር አቅምን ለማጠናከር ያለመ ነው። የሥራ ፈጠራ ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሐሰን ሁሴን በስልጠናው ማጠናቀቂያ መርሃ ግብር ላይ እንደገለጹት፣ ስልጠናው በተለይም በሠራዊቱ አባላትና ቤተሰቦቻቸው፣ በተመራማሪዎች እና በአካዳሚክ ስታፍ ዘንድ የሚፈጠሩ የሥራ ሀሳቦችን በመለየት፣ በማበልጸግ እና ወደ ተግባራዊ የንግድ ሥራ ለመቀየር የሚያስችሉ እውቀትና ክህሎቶችን ለማስጨበጥ የሚያግዝ ነው ብለዋል። ሰልጣኞቹ በበኩላቸው የገበያ ጥናትና ትስስርን በማጠናከር ምርቶቻቸውንና አገልግሎቶቻቸውን ለገበያ የሚያቀርቡበትን ሂደት፣ የፋይናንስ አያያዝን በማሻሻል እና ያላቸውን አነስተኛ ካፒታል በአግባቡ በመጠቀም ትርፋማ ሥራ ለመፍጠር የሚያግዙ ተግባራዊ ክህሎቶችን እንዳገኙ ገልጸዋል። የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል ፕሬዝዳንት ኮሎኔል ዶ/ር አየለ ኦሳ በበኩላቸው፣ በዩኒቨርሲቲውና በሥራ ፈጠራ ልማት ኢንስቲትዩት የተካሄደው የጋራ ስልጠና በሁለቱ ተቋማት መካከል ያለውን ጠንካራ ትብብርና አጋርነት ያሳያል ብለዋል። የም/ፕሬዝዳንቱ እንደገለጹት፣ በሥራ ፈጠራ፣ በምርምርና በቴክኖሎጂ ሽግግር ዘርፎች የሚካሄዱ ተመሳሳይ የአቅም ግንባታ ሥራዎች በቀጣይም ተጠናክረው መቀጠል ይገባቸዋል። ይህም የዩኒቨርሲቲውን ዕውቀትና ምርምር ከተግባራዊ ውጤትና ከሀገራዊ ልማት ጋር ለማገናኘት የሚያግዝ መሆኑን ጠቁመዋል። በስልጠናው የተሳተፉ ሰልጣኞችም በሁለት ቡድን ተከፍለው በንድፈ ሀሳብና በተግባር የተመሠረተ ስልጠና ማግኘታቸውን ገልጸዋል። ስልጠናው በየሚሠሩበት የሥራ ዘርፍ ውጤት ተኮር ሥራዎችን ለማስፋፋት፣ አዳዲስ የሥራ ሀሳቦችን ለማመንጨት እና በፈጠራ የሀገር ውስጥ ምርታማነትን ለማገዝ የሚያስችል አቅም እንደፈጠረላቸው አስታውቀዋል። በተለይም ተማሪዎች፣ መምህራን፣ ተመራማሪዎችና የተቋሙ ሠራተኞች የፈጠራ ሀሳቦችን ወደ ተግባራዊ ምርትና አገልግሎት በመቀየር ለተቋሙና ለሀገራዊ ምርታማነት የሚያበረክቱትን ሚና ለማጠናከር ስልጠናው ጠቃሚ መድረክ መሆኑ ተገልጿል። የስልጠናው የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በሥራ ፈጠራ፣ በምርምርና በቴክኖሎጂ ሽግግር ዘርፎች ያለውን አቅም በማጠናከር ዕውቀትን ወደ ተጨባጭ ውጤት ለመቀየር ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ መሆኑም በማጠቃለያ መርሃ-ግብሩ ተመላክቷል። ፎቶ፦ ሰኢድ አሊ ዘጋቢ፦ ሰኢድ አሊ ለመከላከያ ሰራዊታችን ልህቀት እንተጋለን! YouTube 👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@EthiopianDefenceUniversity Telegram channel 👇👇👇👇 https://t.me/EthiopianDefenceUniversity 📌website 🌍 👇👇👇👇 http://www.etdu.edu.et 📌Facebook 👇👇👇👇 https://www.Facebook.com/ethdefuni 📌tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@ethiopiandefenceuniversi
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
EDU and BETin Sign MoU to Advance Biotechnology, Food Engineering and Defence Innovation ********* Bishoftu, August 17, 2026(EDU) Ethiopian Defence University (EDU) and the Bio and Emerging Technology Institute (BETin) have signed a Memorandum of Understanding (MoU) to strengthen collaboration in biotechnology, food engineering, scientific research, emerging technologies, innovation and capacity development. Representing EDU, Colonel Edosa Tufa, Director General of the College of Engineering, highlighted the strategic importance of the partnership, particularly in supporting the University's planned academic programs, including Biotechnology, Food Engineering, Textile Engineering and Garment, in the 2019 E.C. academic year. The MoU will create opportunities for joint research, laboratory-based training, expert knowledge exchange, student and staff capacity development, technology transfer and innovation, strengthening the connection between academic education and applied scientific research. The partnership also carries strategic significance for defence and national resilience. Biotechnology and Food Engineering can contribute to areas such as food safety and security, preservation and processing technologies, nutrition, sustainable production, military food systems, environmental resilience and the development of advanced bio-based technologies. By bringing together EDU's defence oriented education and engineering capacity with BETin's expertise in biotechnology and emerging technologies, the collaboration provides a platform for interdisciplinary research and human-capital development addressing both national development and defence-related technological challenges. Dr. Hailu Dadi, Director General of BETin, emphasized the importance of institutional cooperation in advancing biotechnology and emerging technologies and translating scientific knowledge into practical applications. The MoU therefore marks more than an institutional partnership; it represents a strategic step toward building an education–research–innovation ecosystem that can strengthen Ethiopia's scientific capacity, develop highly skilled professionals and contribute to technological solutions in support of food security, national development and defence resilience. The EDU–BETin partnership brings biotechnology, food engineering and defence closer together—turning scientific knowledge into innovation and innovation into strategic national capability. Ethiopian Defence University WE STRIVE FOR EXCELLENCE OF NATIONAL DEFENCE FORCES 📌YouTube 👇👇👇👇 https://www.youtube.com/@EthiopianDefenceUniversity 📌telegram channel 👇👇👇👇 https://t.me/EthiopianDefenceUniversity 📌website 🌍 👇👇👇👇 http://www.etdu.edu.et 📌Facebook 👇👇👇👇 https://www.Facebook.com/ethdefuni 📌tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@ethiopiandefenceuniversi #EthiopianDefenceUniversity #EDU #KnowledgeStrengthService #Leadership #Innovation #Research #NationalService #EducationExcellence
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
መልካም የሥራ ሳምንት! ይህ ሳምንት የተለመደ የሥራ ሳምንት አይሁን። ኃላፊነታችንን በትጋት፣ ሥራችንን በሙያተኝነት፣ ውጤታችንን በላቀ ደረጃ እናስመዝግብ። የዛሬ የሥራ ትጋታችን የነገ የዩኒቨርሲቲያችንን እና የሀገራችንን አቅም ይወስናል።
ከዘመኑ ጋር የዘመነው የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሃሴ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ጊዜን ተጠቅሞ በማንኛውም ቴክኖሎጅ ከዘመኑ ጋር ለመዘመን አሁን ላይ የሀገራት የሽቅድድም ትራክ ሆኗል። ጊዜን ከተጠቀሙበት ወርቅ ነው፤ ጊዜ ሰውን ቆሞ አይጠብቅም ይህን መሠረት በማድረግም ጊዜን በአግባቡ ወደ ሚጠቀመው የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ፈጣን የለውጥ ግስጋሴ እንውሰዳችሁ። ዩኒቨርሲቲው ከተመሠረተበት አሥራ ዘጠኝ ዘጠናዎቹ መጀመሪያ ጀምሮ ተቋሙ የሚያሥፈልጉትን ሙያተኞች በየሙያ ዘርፉ በብቃትና በጥራት አሠልጥኖ በማሥመረቅ የመከላከያን የሙያተኛ ክፍተት በመሙላቱ ረገድ ከፍተኛውን ድርሻ እየተወጣ የሚገኝ ብቸኛ የተቋሙ ዩኒቨርሲቲ ነው። የመከላከያን የዘመናዊ ሠራዊት ግንባታ ሂደት ከሚያፋጥኑ መካከል አንዱ እና ግምባር ቀደም የሆነው የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በዘርፈ ብዙ የትምህርትና ሥልጠና መሥኮች የትምህርት ሚኒስትርን መሥፈርት በማሟላት ለተቋሙ ችግር ፈች ለውጦችን እያሥመዘገበ ሥለመገኘቱ ከሁለት ዓሥርተ ዓመታት በላይ በዩኒቨርሲቲው የተመረቁ ሙያተኞች በቂ ማረጋገጫዎች ናቸው። ዩኒቨርሲቲው በተለይም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ተልዕኮውን ባማከለ አግባብ የሃገሪቱን ፈጣን የለውጥ ግስጋሴ በቁርጠኝነት ማስቀጠል የሚችልና የመከላከያን የተማረ የሰው ሃይል ፍላጎት በሳይንሳዊ እውቀት ማረጋገጥ ላይ የሚገኝ ብቁ የትምህርት አመራር እየፈጠረ ቀጥሏል። በልህቀት ማዕከላትና በበርካታ ዲፓርትመንቶች ተዋቅሮ የመማር ማሥተማር ሂደቱን ዘመናዊ በሆነ አግባብ እያሣለጠ ያለው ዩኒቨርሲቲው እስከ ፒ ኤች ዲ ባሉ የትምህርት መርሃ ግብሮች ዘመኑን የሚመጥን ዕውቀትና ክህሎት የጨበጡ በርካታ ሲቪል እና ወታደር ተማሪዎችን አስተምሮ በማስመረቅ የሃገሪቱን ፈጣን የለውጥ ግስጋሴ ማስቀጠል የሚችል የተማረ የሰው ሃይል እያፈራም ይገኛል። በብቁ አመራር ሰጪ አመራሮች እየታገዘ ተቋማዊና ሀገራዊ ለውጥን መሠረት አድርጎ የሚተጋው ዩኒቨርሲቲዉ በምርምሩ መስክም የመከላከያ ሠራዊቱን የቴክኖሎጂ አቅም ለማሳደግ ብሎም የራሱ ቴክኖሎጂ ባለቤት ለማድረግ በርካታ ስራዎችን እያከናወነ የሚገኝ ሲሆን እስከአሁን ተስፋ ሠጪ የምርምር የናሙና ምርቶችን በማበልፀግ ሠራዊቱ የታጠቃቸውን መሳሪያዎች የማዘመን እና ለአጠቃቀም ቀላል ዝግጁ የማድረግ ስራዎችን አከናዉኗል ፤ እያከናወነም ይገኛል፡፡ የሰራዊቱን ስምና ዝና በሚመጥን ደረጃ ሁሉ አቀፍ ተግባራቱን እንዲያከናውን በማድረግ ረገድ በመማር ማስተማሩ በምርምር በቴክኖሎጂ ሽግግር ፣ በማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት እና በተቋማዊ ለውጥ ትግበራ የበኩሉን ሚና እየተወጣ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው በምርምርና በቴክኖሎጂ ዘርፍ የመከላከያ ሰራዊቱን ተጨባጭ ጉዳዮች መሰረት ያደረጉና ሠራዊቱ በታጠቃቸው ቴክኖሎጂዎች ላይ የማዘመን እና የማሻሻል ስራዎችንም ሠርቷል። በጤና እና በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍም ተቋሙ ያሉበትን ክፍተቶች መነሻ አድርገው መፍትሄ የሚያመላክቱ ዘርፈ-ብዙ የጥናትና ምርምር ስራዎችን ተግባራዊ አድርጓል። የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ማህበራዊ ሃላፊነቱን በመወጣት ረገድ በማህበረሰብ አቀፍ ስራዎች ላይ በመሳተፍ ከቢሾፍቱና አካባቢው ማህበረሰብ ጋር በጎጆ ኢንዱስትሪዎች ላይ ያተኮሩ ስራዎች ተሰርተው ለከተማ አስተዳደሩ በማስረከብና ለበርካታ ወጣቶች ሙሉ ወጫቸውን በመሸፈን ስልጠና በመስጠት ወደስራ እንዲሰማሩ ያደረገበት አጋጣሚ ሰፊ ነው። በቀነኒሳ እና በጨለለቅ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንዲሁም በሌሎች ትምህርት ቤቶች ያረጁ ክፍሎችን ከማደስ ጀምሮ የመማሪያ ቁሳቁሶችን በማምረትና ድጋፍ በማድረግ የመማር ማስተማር ስራዎች እንዲቃኑ በትምህርት ዘርፍ ማህበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት በርካታ ድጋፎችን ሲያደርግ መጥቷል። አርሶ አደሩን የሚደግፉ የግብርና ማዘመኛዎችን በመስራት ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች ኑሯቸውን በሚደግፍ መልኩ የአይነት ድጋፎችን ያደረገ ህዝባዊ ዩኒቨርሲቲ ነው፡፡ በውብሸት ቸኮል የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት https://dfmc.mod.gov.et/ https://youtube.com/@fdredefenseforce-9629?si=Av-sDKCopw1FfTW2 https://t.me/+E_EOiTY9eq85ODI0 https://www.facebook.com/fdredefense.official
без подписи