Ethio United Zone
Статистикаይህ በFacebook ከ136 ሺ በላይ ተከታይ ያለው የማንችስተር ኢትዮጵያ አዲሱ የቴሌግራም ቻናል ነው ! ➾ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ፈጣን መረጃዎች ➾ ዩናይትድን የተመለከቱ የዝውውር ዜናዎች ➾ የጨዋታ ቀን ስርጭት ከየስታዲየሞቹ ➾ የተጨዋቾች ፣ የአሰልጣኞች ታሪክ ባማረ አቀራረብ ወደእናንተ እናደርሳለን ከእኛ ጋር ሁኑ መረጃዎን በስልኮ ወዲያው ያግኙ !
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 24
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 314
- 1/48двое суток
- 359
- 1/72трое суток
- 388
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
✍ ነገ ዩናይትድ ከኤሲሚላን ይጫወታል እና አሞሪምን ይበቀሉታል ምናምን ፒሪሪም የምትሉ ስሙ ለካሪክ መሰረት ጥሎለት ያለፈው አሞሪም ነው ሩበን አሞሪም ውጤት አልቀናውም ያው በግትርነቱ ምክንያት ነገር ግን ከማይኖ የጨዋታ ጊዜ አለመስጠት ውጪ እነዚህ ነፈዞች ላይ የወሰነው ውሳኔ ልክ ነው ። ሳንቾ ጋርናቾ አንቶኒ ራሽፎርድ ። ፈጣሪ ይስጠው በተቃራኒው ደግሞ ጥሩ ተጨዋቾች አስፈርሞልናል ለዛ ነው ትንሽ ተስፋ ያደረግነውም ። ኦናናንም ሸኘቶልናል ✍ ከረፈደ ቢሆንም የሚላን አሰልጣኝ ሆኖ በሰጠው መግለጫ ላይ ግትርነቱ ስህተት እንደነበረ ተናግሯል ✍ ውጤት አይቅናው እንጂ Bomb squad ላይ የወሰነው ውሳኔ ትክክል እና አስደናቂ ነበረ ። ማንም ከክለቡ በላይ እንዳልሆነ አሳይቷል ✍ he's Aura ደግሞ 🥶
✅ ኩኛ IG story ላይ ይሄንን ከፖሰተ በኋላ የተጠቀመው ድምፅ ኩኛ ብሩኖ ኩኛ ብሩኖ የሚለውን ነው 😂😂
✅ ማንችስተር ዩናይትድ ተጨማሪ ፊርማዎችን ሊያደርግ ይችላል 👀 ✍ ማይክል ካሪክ አስታውቋል ፤ ተጨማሪ ፊርማዎችን እንፈልጋለን ለተጨማሪ ፊርማዎች መግፋታችንን መቀጠል አለብን ✍ መሻሻል የምንፈልግባቸው 1 ወይም 2 ቦታዎች አሉ እና የመሻሻል እድል እንዳለ ይሰማናል ✍ ሰማችሁት አይደል ካሪክን INEOS የሚያስፈርሙ ነገር ስላልሆኑ ለተጨማሪ ፊርማዎች መግፋታችንን ማስጨነቃችንን እንቀጥላለን አለበለዚያ ላሽ ሊሉን ነው እያለ ነው ✍ even የዩናይትድ ችግር በ 1 እና 2 ተጨማሪ ፊርማዎች የሚስተካከል አይደለም በተለይ ከኋላ ባዶ ነው ✍ የማጥቃት ክፍሉ ጥሩ የሆነልን ኩኛ ምቤሞ ሴስኮን በአንዴ ስለአስፈረምን ነው። invest አደረጉ በሊጉ ምርጡ የማጥቃት ክፍል እንዲኖረን ሆነ በተመሳሳይ የተከላካይ ክፍሉ ላይም invest ማድረግ አለባቸው ✍ ዲላይት ሊሳንድሮ ሾው injury prone ናቸው በተጨማሪ ማዝራዊ on/off ነው ማጎየርም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጉዳት እያስቸገረው ነው እድሜውም ቀጣይ 34 ይሆናል ። ዮሮ ደግሞ በተጠበቀው ልክ መሆን አልቻለም ስለዚህ ቢያንስ ሁለት የመሃል ተከላካይ ግድ ነው ✍ በተጨማሪ አማካኝ ክፍሉ ላይም አንድ ኳስ ነጣቂ የአማካኝ ተከላካይ ያስፈልጋል ። በነገራችን ላይ ማውንት እንደተጓዳ ነው በእሱ እራሱ ተጨዋች ቢያስፈርሙ ጥሩ ነው እሱ እራሱ Injury Prone ነው ✍ የምር ለዋንጫ የሚወዳደር ቡድን ነው የምንፈልገው እንጂ መርሃግብር ለሟሟላት የሚጫወት ቡድን አንፈልግም ✍ እነሱም ቀጣይ 27/28 ክለቡ 150ኛ አመቱን ስለሚያከብር የፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ እንዲሆን ይፈልጋሉ ፤ ግን ተጨዋች አይገዙም 😏 ✍ አርሰናል ያንን የመሰለ ተከላካይ ክፍል ይዞ ሳሊባ ለ4 ወር ስለተጎዳ ሌላ ተከላካይ ሊያስፈርም ነው ራይስን ይዞ ብሩኖን ጨምሯል እኛም መጠናከር አለብን 🙌
✅ እነዚህን ሸምበቆ የሆኑ ተከላካዮችን ይዘን ፕሪሚየር ሊጉ ሊጀምር አንድ ሳምንት ቀርቶታል ✍ ቡድኑ ከኋላ ባዶ ነው ለምን ተከላካይ ማሰፈረም እንደደበረቻው አልገባኝም በሄቨን እና ማጎየር ነው የምንፎካከረው 😭😭 ዛሬ የብዙ አመት ልምድ ያለውና በሊጉ 5 ምርጥ ተከላካይ ጥሩ ቢባል የሚጠቀሰው የቶተንሃሙ ሮሜሮ አትሌቲኮን መቀላቀሉን አየሁ ለዛውም በ40M 😒 ለምን ዩናይትድ እንዳላስፈረመው አላውቅም 🤨 ✍ ምንድነው ችግራቸው ግን ምን እያሰቡ ነው ። የምር አረ አስደበሩን እኮ 😔 ከ200M በላይ ለዝውውር የመደቡት ገንዘብ አለ ለምን እንደማይገዙ አላውቅም በ 2 ተጨዋች ሊሸውዱን ነው በቃ 😭😭 ✍ ተከላካይ እና አማካኝ ተጨዋች ግድ ነው ፤ ቆይ የመደቡት ገንዘብ አሳዘናቸው እንዴ 😭😭 @ETHIO_UNITED_ZONE @ETHIO_UNITED_ZONE
✅ አንተ ይሄ ጥምረት ግን የሆነ ከባድ እንደሚሆን የሚሸት የሚታይ ነገር 😍 ማይኖ መጠንከር አለበት ሁለቱም ፈራሚዎች አሪፍ ናቸው መሀል ሜዳችን ፋክክር የሚኖረው ይሆናል 👏 ያ ደግሞ ለቡድን ምርጥ ነው የበለጠ አማራጭ ይሰጣል ዝምብለህ አስበው ሴስኮ ከፊት አለን ከሴስኮ ጀርባ ብሩኖ አለ ከእሱ ጀርባ ቲሌማንስ አለ ከእሱ ጀርባ ሊቻ አለ የሆነ የሚያምር ነገር አይኖርም አትልም ፤ ኳሱ የሚያምር ነገ አይመስልህም ? @ETHIO_UNITED_ZONE @ETHIO_UNITED_ZONE
✍ አሞክሳሲል የምታክል ሰውዬ ነች ሜዳ ገብታ ጨዋታውን የረበሸችው 😂😂😂 @ETHIO_UNITED_ZONE @ETHIO_UNITED_ZONE
без подписи
✍ captain 🤩 @ETHIO_UNITED_ZONE @ETHIO_UNITED_ZONE
✅ ማንቸስተር ዩናይትድ 26/27 ፕሪሲዝን የ ቦይል ስፖርት ዋንጫን ማሸኘፍ ችሏል ✍ 🏆 በረከቱ በፕሪሚየር ሊጉ ይደርብን 🤗🤩 @ETHIO_UNITED_ZONE @ETHIO_UNITED_ZONE
ዋንጫው ደግሞ ሲያምር 🤩
ብሩኖ ዋንጫውን ተቀበለ
ሁለተኛውን የፕሪሲዝን ዋንጫ አሸንፈናል
ዩናይትድ በፔናልቲ 5 ለ 4 አሸነፈ
አስቆጠረ
ማዝራዊ ሊመታ ሄደ
ዩናይትድ ከአስቆጠሩ ያልቃል
ሳተው
ጀስቲን ሊመታ ሄደ
አስቆጠረ
ቲሌማንስ ሊመታ ሄደ