tgindex
ዜና Ethiopian coffee FC™

ዜና Ethiopian coffee FC™

Статистика

በቴሌግራምና በፌስ ቡክ ስለ ኢትዮጲያ ቡና √ ዝውውሮች √ የጨዋታ ውጤትና √ የቀጥታ ስርጭቶች √ መልዕክቶች በተገቢው ሰዓትና ቦታ የበለጠ መረጃ ለማግኘት; መረጃ ለማስተላለፍ እና ጠያቄ ለማቅረብ

Последний пост
19 окт. 2025 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
717
−1 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
362
20 постов
Вовлечённость
50,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 🟤🟡 “ከንጋት ኮኮብ እስከ ኢትዮጵያ ቡና”የክለባችን 50ኛ የምስረታ ዓመት ላይ ሁሉም የቡና ቤተሰብ በ”ከሀ-ፐ” ምርት በሆኑት በእነዚህ ውብ ማሊያዎች ይደምቃል። 👆🏾👆

  • አንተነህ ተፈራ ለክለባችን ኢትዮጵያ ቡና ለአደረከው አስተዋፆኦ በሙሉ እናመሰግናለን መልካም የውድድር ጌዜ ይሁንልህ!!

  • ✍🏽✍️ #ስም ፦ እንደሻው እሸቴ #ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ፦ 👉 ሀላባ (2017) 👉ወላይታ ዲቻ (2016) 👉 የካ ክ/ከተማ (2015) 👉 ወላይታ ሶዶ (2014) 👉 ኢት/ወ/ አካዳሚ (2010) #የሚጫወትበት_ቦታ፦ ግብ ጠባቂ #ቁመት፦ 1.86m #ኪሎ፦ 75kg በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ‼

  • ✍🏽✍️ #ስም ፦ ፉአድ ኢብራሂም #ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ፦ 👉 አዳማ ከነማ (2014-2017) 👉አዳማ ከነማ (u20) (2013) 👉 ጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ (2008) 🇪🇹የኢትዮጵያ ከ 20 በታች ብ/ቡድን #የሚጫወትበት_ቦታ፦ ተከላካይ #ቁመት፦ 1.80m #ኪሎ፦ 71kg በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ‼

  • ✍🏽✍️ የኢትዮጵያ ቡና የክረምቱ የዝውውር መስኮት የመጀመሪያ ፈራሚ #ስም ፦ ዘላለም አባቴ #ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ፦ 👉 ወላይታ ድቻ (2013-2017) 👉 አረካ ከተማ (2010-2012) 🇪🇹 የኢትዮዽያ ከ20 ዓመት ብ/ቡድን #የሚጫወትበት_ቦታ፦ የመስመር አጥቂ #ቁመት፦ 1.73 #ኪሎ፦ 68kg በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ‼

  • የአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ የስንብት መልዕክት 👉 በመጀመርያ የረዳኝን እግዚሃብሄርን አመሰግናለው 👉በመቀጠል ከፈጣሪ በታች እዚ እንድገኝ ላገዘኝ አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ያላንተ ይሄ ሁሉ አይሆንም ነበርና በጣም አመሰግናለው 🙏 👉እድሉን የሰጣችሁኝን የክለቡን አመራሮች በሙሉ አመሰግናለው 👉 ሀላፊነቱን ከተረከብኩ ጊዜ ጀምሮ ያላችሁን ሁሉ ስትሰጡኝ ለነበራቹ የ 2016-2017 የቡድን አባላት ተጫዋቾች የአሰልጣኝ ቡድን አባላት (ታፌ ,ፀጋ,አሮን,ሙሉጌታ,ሰሌ,ኢሶ,ይሳሀቄ,ልዑል) በጣም አመሰግናለው ፈጣሪ በስራቹ ሁሉ ይቅደም ሁሌም በልቤ ውስጥ አላቹ 🙏 👉ውድ ደጋፊዎቻችን ለናንተ የተለየ ክብር ፍቅር አለኝ ሁሌ ታበረታቱኛላቹ በመጥፎ ጊዜም ከጎኔ ነበራችሁ ለናንተ ሁሌም ደስታ ይገባቹሀል አመሰግናለው ክብር ይሰማኛል በጣም አመሰግናቹሀለው ❤️🙏🙏👆👆👆 👉 ውድ የስፖርት ቤተሰቦች የሌላ ቡድን ደጋፊ ሆናቹ ግን ስታበረታቱኝ መልካም ስትመኙልኝ ነበረ በጣም አመሰግናለው 🙏🙏 👉ውድ ጓደኞቼ ቤተሰቦቼ ሁሌም ከጎኔ የነበራቹ በጣም አመሰግናለው ፈጣሪ ያክብራቹ 🙏 ያለጥፋታችን ልንቀጣ ህግ ወጥቷልና ከመቀበል ውጭ አማራጭ የለንም ህይወት ይቀጥላል ።ነገሩ ያልጠራላቹ አኛ c license ከወሰድን 8 ዓመት አልፎናል እስከቅርብ ጊዜ ድረስ ለመማር ለመውሰድ በተደጋጋሚ ፌዴሬሽኑን ጠይቀናል አልተሳካም ። 👉 ደስ የሚሉ ጣፋጭ 3 ዓመታትን በታላቁ በኢትዮጲያ ቡና ቤት የማይረሱ ትዝታዎች በልቤ ታትመው ዛሬ በከባድ ስሜት ውስጥ ሆኜ ይሄን ፅሁፍ አጋርቼአለው ። እወዳቹሀለው በነዚህ ሂደቶች ውስጥ ያስከፋኋቹ ካላቹ ይቅርታ እጠይቃለው 🙏🙏 የኢትዮጲያ ቡናን ከፍታ እመኛለው 👆👆👆❤️

  • 👆🏾👆አሰልጣኝ አብይ  ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ የዋናው ቡድን ዋና አሠልጣኝ ሆኖ ለመስራት  በ3 ዓመት ውል ማለትም በ 2019 ዓ.ም የ ካፍ እና የ ኢ.እ.ፌ የክለብ ፈቃድ አሰጣጥ መስፈርትን ተከትሎ በሚኖረው መስፈርት መሰረት ክለቡን ለመምራት በመስማማት ፊርማውን አኑሯል። መልካም የስራ ዘመን !

  • без подписи

  • 🤎💛 ስለ ክለባችን የዋና ቡድን አሰልጣኝ አብይ ካሳሁን ትንሽ ነገር እንበላችሁ! በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ወጣት አሰልጣኞች ውስጥ አንዱ ሲሆን የአሰልጣኝ ጅማሮውን ትኩረቱን በታዳጊዎች ላይ በማድረግ የፓሽን እግርኳስ አካዳሚ፣ አሰጌ ስፖርት አካዳሚ፣ ሀሌታ ስፖርት አካዳሚን በመስራችነት እና በዋና በአሠልጣኝነት ሲሰራ ቆይቷል። በእግርኳስ የአሰልጣኝነት ስልጠናዎች ✅UEFA C Diploma ✅Scottish FA - C Diploma ✅CAF B, CAF C and CAF D Diploma በታዳጊዎች የ አሰልጣኝነት ስልጠና ✅Grassroots Coaches Training Program ✅Advanced coaching course for youth Elite ✅Arsenal Grassroots coaches training program ✅ Laliga methodology from American soccer የተከታተለ ሲሆን በአሠልጣኝነት ጉዞው ✓የስዊድን U-12 በ2018 እኤኣ , ✓U-18 በ2017 እና 2018፣ በ2017 ✓U-13, U-15, እና U-16 ጎታል ካፕ የአለም ወጣቶች ዋንጫ ላይ መሳተፍ ችሏል። በኘሮፌሽናል የሀገር ወስጥ የአሠልጣኝነት ህይወቱ ✓የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን U-17 በዋና አሠልጣኝነት ✓U17 እና U20 ብሄራዊ ቡድኖች በምክትል አሰልጣኝነት ✓የቅዱስ ጊዮርጊስ U-17 ቡድን በአሠልጣኝነት መምራት ችሏል። 🤎💛 በታላቁና አንጋፋው ክለባችን በ2016 ዓ.ም በU20 ዋና አሠልጣኝነት ቆይታው የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን እና የውድድሩ ኮከብ አሰልጣኝ የሆነ ሲሆን ለዋናው ቡድን በርከት ያሉ ታዳጊዎችን ማብቃት ችሏል ። በ2017 የዋናው ቡድን ረዳት አሰልጣኝ ሆኖ ቡድኑ በ2ኛ ደረጃ ላይ ሆኖ እንዲጨርስ የበኩሉን አስተዋፆ አበርክቷል።

  • 🤎💛 ኢትዮጵያ ቡና በይፋ አዲስ አሰልጣኝ ሹሟል። ከዚህ በፊት በክለባችን ዉስጥ የከ20 አመት በታች አሰልጣኝ እና የዋናው ቡድን ምክትል አሰልጣኝ የነበረው አብይ ካሳሁን በቀጣይ የቡናማዎቹ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ቡድኑን እንደሚመራ ታውቋል። ዝርዝሩን በቀጣይ ይዘን እንቀርባለን።

  • 🤎💛 እናመሰግናለን! ከ 2014-2016 ዓ.ም በክለባችን ኢትዮዽያ ቡና በረዳት አሰልጣኝነት እና ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ሲያገለግሉ የቆዩት አሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ በካፍ እና በ ኢትዮጵያ እግር ኴስ ፌዴሬሽን የክለብ ፈቃድ አሰጣጥ መሰረት ከክለባችን ጋር የማይቀጥሉበት ሁኔታ በመፈጠሩ ውላችንን ማደስ አልቻልንም። ነገርግን የተጠቀሱት መስፈርቶች በሚሟሉበት ጊዜ ከአሰልጣኙ ጋር ለመቀጠልና በጋራ ለመስራት የምንፈልግ መሆኑን እየገለፅን ባለፉት ሁለት አመታት በክለባችን ላበረከቱት አስተዋፅኦ እና ላሳኩት ስኬት በመላው የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ቤተሰቦች ስም ምስጋናችንን እያቀረብን በቀጣይ በህይወት እና በስራ መንገዶ ሁሉ ስኬት እንዲገጥሞ እንመኛለን።

  • 🤎💛 የከ ሀ እስከ ፐ የ2017 የኢትዮጵያ ቡና ምርጥ ተጫዋች ናይጄሪያዊው አማካይ #ዲቫይን_ንቹኩዉ ሆኖ ተመርጧል።🇳🇬

  • 🟤🟡 የጨዋታ ቀን #matchday ⚽ ወልዋሎ አዲግራት ዩ. 🆚 ኢትዮጵያ ቡና 🏆የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 32ኛ ሳምንት ጨዋታ ⌚ 9:00 🏟️ አዳማ ሳ.ቴ.ዩ. ስታድየም 👆🏾👆👆🏾👆👆🏾👆 #ethiopian_coffee_sc #ቡና_ገበያ

  • ወቅታዊ የሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ !

  • አሸንፈናልልልልልል👆👆👆👆👆👆👆👆🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛👆👆👆👆👆🔥🔥🔥🔥 💪💪 ጣፋጭ ድል 🎯 🟤🟡 የጨዋታ ውጤት #Full_Time ⚽ ኢትዮጵያ ቡና 1️⃣-0️⃣ ኢትዮጵያ መድን 🎯 ራምኬል ጀምስ #ethiopian_coffee_sc #ቡና_ገበያ 👆🏾👆👆🏾👆

  • 🟤🟡 የጨዋታ ቀን #matchday ⚽ ኢትዮጵያ ቡና 🆚 ኢትዮጵያ መድን 🏆የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 31ኛ ሳምንት ጨዋታ ⌚ 12:00 🏟️ አዳማ ሳ.ቴ.ዩ. ስታድየም 👆🏾👆👆🏾👆👆🏾👆 #ethiopian_coffee_sc #ቡና_ገበያ

  • 👌 እልል ያለ ድል 🔥 🟤🟡 የጨዋታ ውጤት #Full_Time ⚽ ኢትዮጵያ ቡና 2️⃣-0️⃣ አዳማ ከነማ 🎯 ራምኬል ጀምስ 🎯 አማኑኤል አድማሱ #ethiopian_coffee_sc #ቡና_ገበያ 👆🏾👆👆🏾👆

  • ✅ አሰላለፍ ⚽ ኢትዮጵያ ቡና 🆚 አዳማ ከነማ 🟤🟡 የአሰላለፍ ለውጥ - አንተነህ ተፈራ በጉዳት ከአሰላለፍ ውጪ ሆኗል እሱን ተክቶ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ሚኪያስ ፀጋዬ ገብቷል። ⭕ Watch Live on https://www.facebook.com/share/v/19Zi5KZMKQ/ #ethiopian_coffee_sc #ቡና_ገበያ 👆🏾👆

  • 🟤🟡 የጨዋታ ቀን #matchday ⚽ ኢትዮጵያ ቡና 🆚 አዳማ ከነማ 🏆የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ጨዋታ ⌚ 9:00 🏟️ ሀዋሳ ዩ. ስታድየም 👆🏾👆👆🏾👆👆🏾👆 #ethiopian_coffee_sc #ቡና_ገበያ

  • без подписи