- Последний пост
- 9 февр. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ነጮቹ ምን ይላሉ መሰለህ i hate them but i can live with out them 😁 ውስጥ ትርጉሙ ግራ ጎኔ አጥንቴ ያላንቺ ባዶ ናት ህይወቴ እንደማለት ነው :: https://t.me/demeneww
ለደጋፌ ማን ይጩህለት 😭 ከስታድየም ይወጡ የነበሩ ደጋፌዎች ምንም በማያውቁት ምክንያት ማልያ ስለለበሱ ብቻ አፈሳ ነበር አስፍልት ላይ የሚሄድ ደጋፌ እንደ ጉድ ሲታፈስ ነበር እሱን ፍራቻ ውስጥ ለውስጥ የሚሄዱትንም ከፓትሮል እየወረዱ እያሳደዱ እየያዙ ያፍሱ ነበር 3 ፓትሮል ሙሉ ደጋፌ ተጭነው ሲሄዱ ተመልክቻለው ምክንያቱ በማናቀው ነገር የሱ ሰለባ ሆነን እኛም በሩጫ 🏃♂️አምልጠናል 🙄 አቶቢስ ተራና አካባቢው በዛ የሚያቋርጥ ስታድየም የገባ ደጋፌ አብዛኛው ሰው የዚ ሰለባ ነበር የታፈሱትን የተደበደቡትን ደጋፌ ማህበሩ አይቷቸው ይሆን !?🤲
በሰላም ገባቹ ፍሚሊ 🏃♂️😁🤲
የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታ ተጠናቀቀ ኢትዮጵያ ቡና 1_2 ስሁል ሽረ በአበበ ቢቂላ ስታድየም @demeneww @demeneww
የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታ 47 ኢትዮጵያ ቡና 0_1 ስሁል ሽረ በአበበ ቢቂላ ስታድየም @demeneww @demeneww
Live stream finished (3 minutes)
Live stream started
የጨዋታ ቀን የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና 🆚 ስሁል ሽረ ዛሬ 9:30 በአበበ ቢቂላ ስታድየም መግቢያ ዋጋ ሚስማር እና ንጋት ኮከብ 50 ካታንጋ 100 ከማን አንሼ 200 ጥላ ፎቅ 300 ክቡር ትሪቡን 500. ድል ለቡና @demeneww @demeneww
ይሄን ድባብ መልሰን እንዳናይ ከሚያደርጉን ነገሮች አንዱ ከፓለቲካው ባሻገር ጥቂት የማይባሉ ነውጠኛ ደጋፌዎች ናቸው :: !! ያሳለፍነው ክረምት ኢትዮጵያ ቡና ከ4 አመት በኃላ ከብዙ ኮሽታዎች ልምምጦች በኃላ አዲስ አበባ ስታድየም የፍፃሜ ጨዋታ ይጫወታል ተባለ ደጋፌውም ሊጉ ወደ አዲስ አበባ ይመጣል ብሎ ተስፍ ሰነቀ ጨዋታው ደረሰ በርካታ ደጋፌ ሜዳ ገባ ስታድየሙ ሞላ ተብሎ በሩ ተዘጋ ውጪ ብዙ ደጋፌ ሳይገባ ቀረ ይሄነ ነገሩ ተበላሸ ስሜታዊ ደጋፌዎች ፌደራል ላይ ድንጋይ ማዝነብ ጀመሩ በዚም ጥቂት ማይባሉ ፌደራሎች ተፈነከቱ ለፌደራል የወረወሩት ሚስማር የገባን ደጋፌ ጭምር ተፈነከቱ ስታድየም አካባቢ መንገድ ተዘጋ ፌደራልና ፓሊስ ውጪ ያሉትን መበተን ማሰር ጀመረ ስታድየም ውስጡ ሰላም ቢመስልም ውጪው ተረበሸ ያኔ አዲስ አበባ ስታድየም ጨዋታ ለማድረግ የነበረው ተስፍ መልሶ ጨለመ አዲስ አበባ ስታድየም ብቻ አይደለም አበበ ቢቂላም ለማድረግ በብዙ ማስጠንቀቂያ ሆነ !😥 አሁንም አረፈደም ስሜታዊ ነውጠኛ ደጋፌዎች ከስሜት ውጡ ያለውንም ጭላንጭል ብርሀን አታጥፉት የአዲስ አበባ ህዝብ ኳስ ማየት ይፈልጋል እሁድ ለሚደረገው ጨዋታም ፌዴሬሽኑ በሀይለኛው አስጠንቅቋል አዲስ አበባ ላይ ኳስ ማየት ምንፈልግ ስሜታችንን እንግታው ቀጣይ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና 🆚 ስሁልሽረ እሁድ 9:00 https://t.me/demeneww
የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በዝግ ሜዳ ይካሄዳል የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ከነገ ጀምረው ይካሄዳሉ የሁለተኛ ዙር መርሐ ግብር በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም እና ሀዋሳ አርቴፊሻል ሜዳ ከታህሳስ 18-ታህሳስ 21 የሚካሄድ ሲሆን አምና በፍፃሜ ጨዋታ የተከሰተው የስፖርታዊ ጨዋነት መጓደል ዘንድሮም እንዳይደገም ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይቶች እየተደረጉ ይገኛሉ። በዚህም መሠረት ዘላቂ…
የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በዝግ ሜዳ ይካሄዳል የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ከነገ ጀምረው ይካሄዳሉ የሁለተኛ ዙር መርሐ ግብር በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም እና ሀዋሳ አርቴፊሻል ሜዳ ከታህሳስ 18-ታህሳስ 21 የሚካሄድ ሲሆን አምና በፍፃሜ ጨዋታ የተከሰተው የስፖርታዊ ጨዋነት መጓደል ዘንድሮም እንዳይደገም ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይቶች እየተደረጉ ይገኛሉ። በዚህም መሠረት ዘላቂ መፍትሄ እስኪገኝ ድረስ በዚህ ዙር የሚደረጉ ጨዋታዎች ያለ ተመልካች በዝግ እንዲከናወኑ ውሳኔ ተላልፏል። https://t.me/demeneww
የኢትዮጵያ ዋንጫ https://t.me/demeneww
4ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ ጨዋታ አገቡብን ኢትዮጵያ ቡና 1⃣2⃣ወላይታ ዲቻ ⚪️' አንተነህ መልካም እድል ለቡና @demeneww @demeneww
4ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ ጨዋታ ⌚️54 ኢትዮጵያ ቡና 1⃣1⃣ወላይታ ዲቻ ⚪️' አንተነህ መልካም እድል ለቡና @demeneww @demeneww
4ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ ጨዋታ ሁለተኛ አጋማሽ ተጀመረ ኢትዮጵያ ቡና 1⃣1⃣ወላይታ ዲቻ ⚪️' አንተነህ መልካም እድል ለቡና @demeneww @demeneww
አገቡብን
4ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ ጨዋታ ሁለተኛ አጋማሽ ተጀመረ ኢትዮጵያ ቡና 1⃣0⃣ወላይታ ዲቻ ⚪️' አንተነህ መልካም እድል ለቡና @demeneww @demeneww
4ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ ጨዋታ እረፍት ኢትዮጵያ ቡና 1⃣0⃣ወላይታ ዲቻ ⚪️' አንተነህ መልካም እድል ለቡና @demeneww @demeneww
4ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ ጨዋታ ⌚️31 ኢትዮጵያ ቡና 1⃣0⃣ወላይታ ዲቻ ⚪️' አንተነህ መልካም እድል ለቡና @demeneww @demeneww
4ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ ጨዋታ ⌚️7 ኢትዮጵያ ቡና 1⃣0⃣ወላይታ ዲቻ ⚪️' አንተነህ መልካም እድል ለቡና @demeneww @demeneww