HaTrick sport 🇪🇹
Статистикаሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ ¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች ¤ ቃለ መጠይቆች ¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ ለሃሳብ አስተያየትዎ +251993808668 https://www.Hatricksport.net https://www.Hatricksport.com
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 35
- Всего постов
- 39
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 336
- 1/48двое суток
- 1 531
- 1/72трое суток
- 1 651
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
ፋሲል ገብረሚካኤል ወደ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ለማምራት ከስምምነት ደርሷል። https://www.hatricksport.net/wolwalo-transfer-news-11/
👕በፍፁም አይጨመደድም 👕 💪ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!💪 አድራሻ (ሀዋሳ) :- ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት። ለመረጃና ለትዕዛዝ 📱 +251960606099 ወይም ☎️+251462121221 ይደውሉ። ማህበራዊ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ። 👇👇👇 ፌስቡክ 👇 https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa ቴሌግራም 👇 https://t.me/omegasportwear ቲክቶክ 👇 https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1 @omegasportwear
ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክሉት ወልዋሎዎች ሴኔጋላዊ ግብ ጠባቂ ሲያስፈርሙ የሁለት ተጫዋች ውል ደግሞ አራዝሟል። https://www.hatricksport.net/wolwalo-transfer-news-10/
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ናትናኤል ዘለቀን ሲያስፈርም የሁለት ነባሮችን ውል አደሰ https://www.hatricksport.net/electric-transfer-news-3/
ሸገር ከተማ ቶጓዊውን ግብ ጠባቂ አስፈረመ https://www.hatricksport.net/shaggar-transfer-news-7/
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከሲዳማ ሰመር ካፕ ወጣት ተከላካይ አስፈረመ። https://www.hatricksport.net/electric-transfer-news-2/
የጣናው ሞገድ የፊት አጥቂውን አንተነህ ተፈራን ውል አራዝሟል https://www.hatricksport.net/bahrdar-transfer-news/
ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬው እለት ሰርቪያዊውን አሰልጣኝ ሰርዲ ሚሊቲን ሚቾን በዋና አሰልጣኝነት ሾሟል። https://www.hatricksport.net/st-george-news-30/
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው ሲዳማ ቡና ልምምዱን አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ክለቡም በዛሬው ዕለት ውላቸውን የተጠናቀቁ እና አዳዲስ ተጫዋቾች በይፋ አስፈርሟል። https://www.hatricksport.net/sidama-transfer-news-20/
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ይለያያል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው አሚኑ ነስሩ ወሉ ተራዝሟል https://www.hatricksport.net/st-george-news-29/
💪ስለ አሸናፊነት ለኛ አይነገርም💪 🫶ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!👌 አድራሻ (ሀዋሳ) :- ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት። ለመረጃና ለትዕዛዝ 📱 +251960606099 ወይም ☎️+251462121221 ይደውሉ። ማህበራዊ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ። 👇👇👇 ፌስቡክ 👇 https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa ቴሌግራም 👇 https://t.me/omegasportwear ቲክቶክ 👇 https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1 @omegasportwear
መቻል የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን አስፈረመ https://www.hatricksport.net/mechal-transfer-news-17/
በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደጉት ጋሞ ጨንቻዎች የፊታችን ዕርብ ዝግጅቱን የሚጀምር ይሆናል። https://www.hatricksport.net/gamo-chencha-news-2/
ባህርዳር ከተማዎች ከፊታችን ዕሁድ ጀምሮ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ይጀምራሉ https://www.hatricksport.net/bahirdar-news-4/
አስቻለው ታመነ የአንድ አመት ቀሪ ውል እየቀረው ከድሬዳዋ ከተማ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። https://www.hatricksport.net/diredawa-transfer-news-15/
ሲዳማ ቡና ተመሳሳይ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ። https://www.hatricksport.net/sidama-transfer-news-19/
በኢትዮጵያ ከ20አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ 8 ጎል ያስቆጠረው ግብ ጠባቂ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጥሪ ደርሶታል!! በኢትዮጵያ ከ20አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ 8 ጎል ከቆመ ኳስ እና ፍፁም ቅጣት ምት ያስቆጠረው ግብ ጠባቂ ብሩክ ዘላለም አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ በስብስባቸው ውስጥ እንዲካተት ጥሪ አድርገዋል። ይህ ግብ ጠባቂ ባለፉት አመታት ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ17 አመት በታች እና ዘንድሮ ደግሞ ከ20 አመት በታች ጥሩ ጊዜ አሳልፎ አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ወደ ዋናው ቡድን አሳድጎታል።
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2019 ውድድር ዘመን መስከረም 7 ቀን 2019 ዓ.ም ይጀምራል። የሴቶች ኘሪምየር ሊግ ክለቦች ለአዲሱ የውድድር ዓመት ቅድመ ዝግጅታቸውን እንዲያደርጉ፤ የውድድሩን ፎርማት በተመለከተ በደርሶ መልስ ጨዋታ ማድረግ የሚቻልበትን ሁኔታ ለመፍጠር በቅርብ ጊዜ ውስጥ ክለቦችን በመጥራት ውይይት እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡
👍ይሄም ከኛ ነው ከአሸናፊዎች ቤት👌👌 #ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች💪 🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆 አድራሻ (ሀዋሳ) :- ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት። ለመረጃና ለትዕዛዝ 📱 +251960606099 ወይም ☎️+251462121221 ይደውሉ። ማህበራዊ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ። 👇👇👇 ፌስቡክ 👇 https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa ቴሌግራም 👇 https://t.me/omegasportwear ቲክቶክ 👇 https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1 @omegasportwear
በአልጄሪያ ሊግ 1 ጎል ያስቆጠረውን አጥቂ ወላይታ ድቻ ሊያስፈርም ነው። https://www.hatricksport.net/dicha-transfer-news-5/