tgindex
Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page

Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page

Статистика

Professional Sport club

Последний пост
15 сент. 2024 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 098
+1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
5 628
20 постов
Вовлечённость
137,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጰያውያን እና ውድ የቡና ቤተሰቦች እንኳን ለነብዩ መሃመድ መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !! መልካም በአል

  • #ሸገር_ደርቢ_በዋሽንግተን_ዲሲ ⚽ የኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🗓 እሁድ ጷግሜ 3/2016 ዓ.ም 🕛 ምሽት 5:00 ሰዓት (በኢትዮጵያ አቆጣጠር) 🏟 በአውዲ ፊልድ ስታዲየም 🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና‼ ጨዋታውን በቀጥታ በ Facebook ገፃችን እናስተላልፋለን

  • የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) የማይሳተፍ መሆኑን ለመላው ደጋፊዎቻችን እንገልፃለን።

  • 👉 በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታ ዛሬ ነሐሴ 19/2016 ዓ.ም በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ቀን 9:00 ሰዓት ጀምሮ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል። 👉 በዛሬው ጨዋታ የስታዲየም በሮች ከቀን 5:00 ሰዓት ጀምሮ ክፍት ይሆናሉ። 👉 ትኬት በሁሉም በሮች ላይ የሚሸጥ ሲሆን፤ ትኬቱ እንደተቆረጠ በቀጥታ ወደ ስታዲየም ብቻ የሚገባ ይሆናል። 👉 የዛሬው ጨዋታ የኢትዮጵያ ቡና ቡኒ ማሊያና ቁምጣ እንዲሁም ቢጫ ካሶተኒ የሚያደርግ ሲሆን፤ ኬኒያ ፖሊስ ሙሉ ጥቁር ሰማያዊ መለያ አድርገው ወደ ሜዳ ይገባሉ። ⭕ ተጨማሪ መረጃዎችን ይዘን እንመለሳለን።

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • #ዜና_የኢትዮጵያ_ቡና ⚽ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስን ጨዋታ የፊታችን ዕሁድ ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ቀን 9:00 ሰዓት ይካሔዳል። ይህንን ተከትሎ የኬኒያ ፖሊስ የቡድን አባላት ወደ አዲስ አበባ በመግባት ላይ ይገኛሉ። የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የሚመሩት የናሚቢያ ዳኞች ሲሆኑ የጨዋታው ኮሚሽነር ከሱማሌ ሆነው ተመድበዋል። ዋና ዳኛ 👉 #Mweshitsama_Negongo_Naftal_NAFTAL የመስመር ዳኞች 👉 #Alex_Muzibwane_Muzibwene 👉 #LUMPONJANI_Mathew_KANYANGA አራተኛ ዳኛ : 👉 #Samuel_Mayele_Mayele_NGHIPANDULWA የጨዋታው ኮሚሽነር 👉 #Bashir_OLAD_ARAB ⚽ የእሁዱ ጨዋታ የስታዲየም የመግቢያ ዋጋ ይፋ ሲሆን 👉 ክቡር ትሪቢውን ➡ 500 ብር 👉 ጥላ ፎቅ ➡ 300 ብር 👉 ከማንአንሼ ➡ 200 ብር 👉 ካታንጋ ➡ 200 ብር 👉 ሚስማር ተራ እና ንጋት ኮከብ ➡ 100 ብር ይሆናሉ። የመግቢያ ትኬቶቹ በየመግቢያ በሮች ይሸጣሉ። ⚽ የስታዲየም መግቢያበሮች ከቀኑ 5:00 ሰዓት ጀምሮ ክፍት ይሆናሉ።

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ስም ፦ ሐቪዝ ዎንታህ Hafiz Wontah Konkoni #ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ፦ Bogola All star Bechen United Alsancak yesilova Young Africa #የሚጫወትበት_ቦታ፦ የፊት አጥቂ #ቁመት፦ 1.87m #ኪሎ፦ 84kg በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት ተጨማሪ መረጃዎችን https://youtu.be/uHhGlBHix9w እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ‼ 👉 የጋና ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ኮከብ ግብ አግቢ እና ኮከብ ተጫዋች 2022/23 G.C 👉 የ Bechen United የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች 2022/2023G.C 👉 በጋና FA cup የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ 👉 በጋና ብሔራዊ ቡድን ✔ U-20 የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ 2018G.C ✔ ዋናው ቡድን 2023G.C የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • #ስም ፦ ዲቫይን ናዋቹኩ #ቀድሞ_የተጫወተበት_ክለብ፦ 👉 Bendel insurance 👉 Adoration Fc #የሚጫወትበት_ቦታ፦ የመሐል ተጫዋች #ቁመት፦ 1.72m #ኪሎ፦ 68kg በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 2 ዓመት እንኳን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ቡና መጣህ‼

  • ጨዋታው ተጠናቀቀ። የመልሱ ጨዋታ ነሐሴ 19/2016 ዓ.ም በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከቀኑ 9:00 ይካሄዳል። #የካፍ_ኮንፌዴሬሽን_ዋንጫ_የማጣሪያ_ጨዋታ ⚽ኬንያ ፖሊስ 0~0 የኢትዮጵያ ቡና 🗓 እሁድ ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም 🕛 ቀን 9:00 ሰዓት 🏟 በንያዮ ብሔራዊ ስታዲየም

  • የባከነ 6'

Ethiopian Coffee Sport Club - Team Page — tgindex