tgindex
ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

ኢትዮ ሳቅ በሳቅ

Статистика

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ቻናል ሁሌም በTelegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን። ☆ማንም ያላያቸው የአማርኛ ቀልዶች፣አስገራሚ እውነታዎች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችና ቪዲዮ ያገኛሉ። ▫Join us, @Ethiosakzon 💌Contact Us, @sheger16_bot

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
29
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 917
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 247
29 постов
Вовлечённость
42,7%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 29
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
51
1/48двое суток
58
1/72трое суток
63

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ተከራይቼ ነው ምኖረው ብለህ አትዘን ጎዳና ሚኖር አለና ፤ የታክሲ አጣው በእግሬ ነው ምሄወደው ብለህ አትዘን እግር የሌለው አለና፤ ስራዬ የእለት ጉርስ ብቻ ነው ብለህ አትዘን ስራ የሌለው አለና፤ ስራ አጣው ብለህም አታማር ታሞ አልጋ ላይ ያለ አለና፤ ነፃነት ናፍቆት እስር ቤት ያለ አለና አዲስ ቀን ለማየት እንደናፈቀ የሞተም አለ የዛሬዋን ቀን ሳያይ ከሌለን ያለን ብዙ ነው።      እናመስግን ምርጦቼ🙏 ናትናኤል ነኝ😊                      :            ሰ🐄  ያሳድረን 🙏🙏

  • ስልኬ silent ላይ ነበር            :            :   ብሔራዊ ውሸት 😜🤣

  • መኪና አለኝ ስልሽ እንዲህ የተደሰትሽ የሰፋዋቸውን ልብሶች ብታዪማ እንዴት ልትሆኚ ነው😂

  • ሴቶች ትልቁ ችግራቸው #የወደፊት ባላቸው የሆነ #ለየት ያለ ሰው ነው የሚመስላቸው....... አትልፉ #እኛው ነን እራሳችን ነን 😁😁

  • መሽቶ ሲነጋ ደግሞ ነጋ ሳይሆን አሰይ ነጋ ብሎ የሚያመሰግን ልቦና ይስጠን🙏

  • #ሚስቴ… «ወዴ ሀሺሽ አጭሰህ ታውቃለህ?» #እኔ… "አዎ አንድ ጊዜ ሞክሬያለሁ ”  «እሺ የዛን ቀን ምን አደረክ?» “አንቺን ለጋብቻ ጠየኩሽ #Like👍 ማንን ገደለ

  • 11 июн.1 318144

    ➥የኢትዮጵያ ህዝብ ማለት እኮ ነገ መሞቱን ሳያረጋግጥ ወርሀዊ ጥቅል የሚገዛ ድንቅ ፍጡር ነው🙂🥀

  • 10 июн.1 687814

    አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! 🚨 ​ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል። ​በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም፣ ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ።ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል። ​ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠቃል፣ ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል። ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል። ​⚠️ስለዚህ ከማንኛውም ሰው (የምታውቁትም ይሁን የማታውቁት) የሚላክላችሁን ማናቸውንም አይነት ሊንክ በፍጹም አትንኩ! አትክፈቱ! ​እባካችሁ ይህንን መረጃ ለምትወዷቸው ሰዎች ሁሉ በማጋራት ከጠላፊዎች ይታደጓቸው።

  • 6 июн.1 35877

    "ዕጣ ፈንታ ሁሉ ፤ ለሰው ዘር ሲታደል መከራው ደረሰኝ ፤ ዘግይቼ ነው መሰል"።😌😔

  • 4 июн.1 36512

    ይሄን post በጭራሽ like እንዳታደርጉት😈

  • 4 июн.1 380123

    ይድረስ ለ ethio Telecom ጨለማው ተገፎ ደመናው ደመቀ አሁን የገዛሁት ካርድ ከምኔው አለቀ😭

  • 31 мая1 584164

    አንዳንድ ሰዎች ግን ለምን ያለፈውን ነገር ረስተው እንደ አዲስ ኑሮ አይኖሩም በተለይ ያበደሩን ሰዎች😂😂

  • 29 мая1 48992

    አንዳንዴ ማትገመት ሰው ሁን እንብላ ሲሉህ እሽ በል💀😁😁

  • 29 мая1 47683

    በስልካቹ ገንዘብ መስራት ትፈልጋላችሁ ? . . ጥሩ ስልክ አላቹ ? . . ሽጡት 😜😂😁

  • 17 мая1 9941510

    እስኪ ስራ ፈልጉልኝ ወገን እኔ ስራ አልንቅም ዶክተርነትም ቢሆን እሰራለሁ 😄😂😂

  • 16 мая1 907204

    #ስለ_ቅዳሜ_ልግጠምላችሁ 😁🤣 እያጣሁኝ እንጂ እያነሰኝ አቅሜ፤ እንዲህ አልነበርንም እኔና ቅዳሜ ኑሮ እየጨመረ ሲራቆት ሕይወቴ፤ ቅዳሜን በስራ እሁድን በቤቴ አሳልፈው ጀመር በሀሳብ በትካዜ፤ የዚ ሁሉ ምክኒያት አንቺ ነሽ ደሞዜ😁😁

  • 14 мая1 78395

    እናትሽ ጥሩ ነገር እመኝልሻለው ካለችሽ ስለ እኔ እያወራችልሽ ነው❤️😎😉

  • 12 мая1 802101

    "ገንዘብ የለኝም ብለክ አትዘን ማዘን ብቻ በቂ አይደለም   ለቅሶም ጨምርበት" የቀድሞው ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ

  • 9 мая1 947

    ዛሬም የአንቺ እናትነት የተገባው ልጅ ለመሆን እጥራለዉ🥰

  • 11 апр.2 51714

    አፍላ ፍቅር ፊልም ማየት ጀምር ..😍          ወይም  ከአንበሳ ጋር ተዋጋ ..😁