tgindex
ሳቀኛ

ኑ አብረን እንሳቅ 😂🥰

Последний пост
11 сент. 2025 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 895
−4 за 2 дн.
Сутки
−2
−0,11%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 169
20 постов
Вовлечённость
61,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ🙏 🌼🌼🌻🌻🌼🌼 👉 @LewiComic

  • https://t.me/abyssiniahh

  • ህፃን እያለው አያቴ የነገረኝ ቀልድ :-😂 አንድ ወንጀለኛ ተይዞ ባጠፋው ጥፋት የተነሳ የሞት ፍርድ ይፈረድበታል። ከዛ በኋላ ፍርዱን ለማስፈፀም መጨረሻ ላይ የምትናገረው ነገር ካለ ብለው ጠየቁት። እሱም አንድ የልጅነቴን መዝሙር ዘምሬ እስጨርስ ብቻ ታገሱኝ ብሎ አጥብቆ ለመናቸው። ከዚያም መዝሙሩን ልክ ሲጨርስ እንዲገደል ተወሰነ። ወንጀለኛው መዝሙሩን ጀመረ . . . . .... "አንድ ቢሊዮን አረንጓዴ ጠርሙሶች በግድግዳ ላይ...........😂 😂😂😂😂 Join 👉 @LewiComic

  • .           ዕለቱን ከታሪክ🤔     ሀገሩን በሞላ - እያስለፈለፈ     የህዝቡን ጥያቄ - እያንቀራፈፈ     የአፍላ ወጣቶችን - ህይወት የቀጠፈ     በግንቦት 20 ቀን - ሀሳቡ ከሸፈ ማነው የንፁህ ሰው - የአፍላ ወጣቶችን - ህይወት የቀጠፈው? የህዝቡን ጥያቄ - ከሰማ በኋላ - ባላየ ያለፈው            - በግንቦት 20 ቀን ሀሳቡ የከሸፈው      ያለፈውን መንግስት - ንጉሱን የረታ      ኢህአዴግ መጣና - ደርግን ድባቅ መታ     መባሉ ለማይቀር - ያ ስግብግብ ጁንታ . . . . . አቤት ግጥም ጥበብ ጥንቧን ጣለች 😂 🤣 😁 🤪 🙏🙏🙏🔗🔗🔗🔗🔗🙏🙏🙏 Join 👉 @LewiComic

  • .                እስቲ ልመርቅህ!💪 አይተህ እንዳላየህ - ላይክ ካላደረግክ - አንገትህ ይቆረጥ! 🔪 ደህና አርጎ በሚቆምጥ - በደህና መቁመጫ - ወገብህ ይቆመጥ! 🪓 ሼር አርገህ እየላክህ - ተደራሽነቱን - በሀይል ካላስፋፋህ! 💪 ኮመንትም እየፃፍክ - ማትቀጥል ከሆነ - አንተንማ ይድፋህ! 🤯 ይህን ሁሉ ብዬህ - ምንም ሳትተገብር - ባላየ ከገፋህ 🤫 ምንም ማድረግ አልችል - ወደህ ከተደፋህ - ብረግጥህ አይክፋህ😡     አፈር አባ ብላ - አንጀት አባ ይውጣ     አናትህን ሳልል - አንተ የሰው ጦጣ     ግጥሙ ስላለቀ - ላይክ አድርገህ ውጣ! 🤯 Join 👉 @LewiComic

  • 📗     ይኸው ይኸው መጣ😂 👉 የአዲስ ዓመት ምኞት Part 2 .. . . ሌላኛውን ፕሌን ሳናስከሰክሰው🤔😄🤪 ብርሃኑ ነጋን ሳናስቀለብሰው 😆🤣 ጀለስ ብሮ... እያለ ወደኛ እየመጣ 😡 ጆን ዳንኤል ደግሞ ከእስር ቤት ሳይወጣ ሀያ አስራ ስምንት ይኸው ይኸው መጣ 😤 ሔኖክ ድንቁ ትቶ እስጢፍ ሲያስጨንቀን😜 ቤቶች ድራማ እንዲሁ ምንም ሳያስቀን ዳኒ ሮስት ቁመቱ ሳይጨምር አንድም ቀን😂 ብሔራዊ ቡድኑ እየተናነቀን 😱 ይኸው ወደ ክረምት ግንቦት ላይ ዘለቅን እኔና ደጀኔ ሳናገኝ የምሳ😚😄 ሳሚ ደግሞ አለ ከፖፖ ሳይነሳ😂😘 መስፍኔም በቤቱ ስልኩን ሳያነሳ📞 የየቤቱ ችግር ቀን ከሌት ሲወሳ 😢 ዓመቱ አለቀ እንደቀልድ ሊረሳ አንዱ እየመጣ በአስባቡ ሲሸጠን 🙏🤣 በአካፋ ወስዶ በማንኪያ ሲሰጠን😭 ኢትዮ ቴሌኮም እያነዋወጠን😍 ከጓሮ የመጣው እየበጠበጠን🙏😭 አለን ኑሮው ደግሞ እየለጠለጠን😂 እንደው ወደኋላ ሂወታችንን ሳይ እንዴት ሆነላችሁ? የሀምስተር ጉዳይ😂😂 የት ደረሱ እንደው የተጨናነቁት🤭 ስልካቸውን ሁሌ የሚቀጠቅጡት😂 ይብላኝ በሱ ምክንያት ጣታቸውን ላጡት😂 አሁን Next Year አዲሱ ሳይገባ ነሐሴን ጨርሰን መስከረም ሳይጠባ ምኞታችን ሁሉ መና ሆኖ እንዳይቀር ሁላችን በአንድነት ከትምህርት እንቅር😳🤪 ብርሃኑ ነጋ እንዲሽቀነጣጠር😂😂 የምትናፍቁን የምንናፍቃችሁ የምታደርጉንም አንደኛ ምርጫችሁ አሁን ጥርሳችሁን ሳላወልቅላችሁ ግጥሙን ስትጨርሱ ላይክ እያረጋችሁ 👍 . . . . . .............. 😂 Join 👉 @LewiComic

  • 🎬 Title :- ይኸው ይኸው መጣ 📗 Owner :- ሳቅ ከኛ ጋር ⏰ Post Date :- 01-09-2017 E.C 🕐 Post Time :- 12:00 Local Time 📝 Theory :- የአዲስ አመት ምኞት 🔗 Channel Link :- @LewiComic

  • . 🌼የአዲስ ዓመት ምኞት🌼 በግጥም የፍቅር ❤ ይሁን ይሄ አዲስ አመት ሀዘን እና 😚 ጭንቀት ለቅሶ😭 የሌለበት ሁለት ሚሊዮን ብር ስድብ ማይሆንበት 😂 ፕሌኑ ይከስከስ እኛ ማንልበት 🤣 ብርሃኑ ነጋ ሚቀለበስበት 😳😳😳 ጆን ዳንኤል ደግሞ ከእስር ሚፈታበት🙏🤣 ኮሜዲያን አማን ሚሰለጥንበት 🤭🤫😂 ሔኖክ ድንቁ ደግሞ ከእንትን ሚያርፍበት 🤪 ቤቶች ድራማ አይተን የምንስቅበት 🙄 እኔና ደጀኔ ማንቸገርበት😂…

  • ዕለተ ትንሳኤ🥰 በዓሉ የወለደ የሚያገባበት ፣ ያገባ ሚጣበስበት፣ የተጣበሰ የሚያድግበት ፣ ያደገ ሚወለድበት፣ የተወለደ ሚፀነስበት 😳 . . . . . ውይ ቡና ካልጠጣውኮ ችግር አለብኝ እንኳን አደረሳችሁ 🙏 @LewiComic

  • አንተና ጓደኞችህ፣ አንቺና ጓደኞችሽ😭 . . . . ለበዓል ከመታረድ ይጠብቃችሁ😂 ዘንድሮ እንደሆነ በሬው ቀርቶ አህያ ነው ሚታረደው😂 Join 👉 @LewiComic

  • የምን ትዳር ትዳር የምን ኒካ ኒካ ብቻ ስንገናኝ እነክሽ እነካ 😂 Join 👉 @LewiComic

  • When የቻይና ሬስቶራንት ገብተህ ለመሳደብ #ውሻ ስትል . . . ...... እሺ ደምበኛችን ሚጠጣስ ምን ይሁን? 😂🤣🤣😂🤣🤣🤣🙏🤣🙏🤣 Join 👉 @LewiComic

  • ከስድስተኛ ክፍል ትምህርት በተለይ የቀስተደመናው Part ፈፅሞ ሊገባው እንዳልቻለ ደግሞ ጥናቶች ያሳያሉ😂 .. እኔ አላልኩም😂 Join 👉 @LewiComic

  • Like Subscribe Share and Join to My Channel. I put the link under the .............😳 የምን ኢንግሊዘኛ ነው?🥰 ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤተሰቦቼ 😂 ይህ ከታች ያስቀመጥኩላችሁ ቻናል ሳቅ እና ጨዋታ እንዲሁም መረጃ ታገኙበታላችሁ። Join🙏 ....... እስቲ እንጀምር አክሽን😁 🔗 https://t.me/abyssiniahh 🔗 https://t.me/abyssiniahh

  • 🧑‍🏫 ዛሬ ማሳጅ ቤት ሄድኩ። ድብር ብሎኝ ነበር አሁን ቅልል አለልኝ። 🧔 ይሄ ነገር ግን አልበዛም። ሁሌ ነው እንዴ ማሳጅ ቤት ምትሄደው? 🧑‍🏫 አዎ! ምነው 🧔 ሁሌ መታሸት አይሰለችህም? 🧑‍🏫 ያሻሉ እንዴ? 🧔 😳😳😳 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Join 👉 @LewiComic

  • ......... ባለሱቅ #ባለሱቅ አቤት #He በረኪና ስጠኝ 🤔 #ባለሱቅ የአይጥ መርዝ አይሻልህም #He ምን ሆነሀል ልብስ ላጥብ ነውኮ #ባለሱቅ ነው እንዴ? እኔ ደግሞ ሚስትህ ያረገዘችው ከኔ መሆኑን ሰምተህ😳 የመጀመሪያው ልጅህ ደግሞ የኔ እንደሆነ አውቀህ 😳😳 መኪናህን እና ቤትህን በኔ ስም እንዳዞረች ሰምተህ😳😳 እራስህን ልታጠፋ መስሎኝ ነበር። #He ... የአይጥ መርዝ ስጠኝ 😭 😂🤣🤣😂😂🤣😂🤣😂😂🤣🤣 Join 👉 @LewiComic

  • ሃሎ ውኃ ልማት #አቤት ኧረ ውኃውን ልቀቁልን #እሺ መቼ ነው ምትለቁልን? ገላዬን ከታጠብኩ 3 ወር ሆኖኛል እሺ ምን ትለኛለህ #ግማታም 😳😳😂🤣🤣😂😂😂🤣😂😂😂😂🤣 Join 👉 @LewiComic

  • 👶 ዳቦ ግዢልኝ ................. 👩‍🦰 ብር የለኝም የኔን ልስጥህ 👶 አይ ይቅርብኝ ..................👩‍🦰 አልራበህም እንዴ? 👶 እርቦኛል ግን የተገመጠ አይመቸኝም 😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😞 Join 👉 @LewiComic

  • #Me እማ መንገድ ላይ እንቅፋት 🦵 እግሬን መታኝ #Mom ዝምበል!😳 ስንቴ ነው ምነግርህ! ፀጉርክን ተቆረጥ ስልህ አልሰማ ብለህ! ይበልህ! 😂😂😂🤣🤣🤣😂🤣🤣🤣🤣🤣 Join 👉 @LewiComic

  • መጋቢት = የምትመግብ ሴት ✅ ግንቦት = ግንባታ ✅ ጥር = የተጠራ😂 የካቲት = በየካ ክፍለከተማ በሐተት የተያዘ😂 ጥቅምት = ጥቅም ያለው ትምህርት🤣 ህዳር = ከ "ህ" ዳር 🤝😳 ታህሳስ = "ታ" ን ማሰስ 😂😂🤝 . . . . . Join 👉 @LewiComic

ሳቀኛ — tgindex