TECH ABDU
Статистика🥳They even came to our Telegram channel safely - Quick information about crypto - crypto tips -crypto market news, all together 🎯 Contact @Abdu_Murad for any questions and announcements
- Последний пост
- 25 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 36
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 96
- 1/48двое суток
- 110
- 1/72трое суток
- 118
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!! በ2018 በጀት ዓመት የደንበኞቻችንን ቁጥር 90.1 ሚሊዮን በማድረስ፣ የዕቅዳችንን 99.7 በመቶ ገቢ ማሳካታችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው! እርስዎም የስኬታችን ተካፋይ እንዲሆኑ ከዛሬ ሐምሌ 17 - 19 ለ3 ቀናት የሚቆይ:- 🌐 1.5 ጊ.ባ ዳታ 🤙 15 ደቂቃ የድምጽ 💬 30 አጭር መልዕክት የምስጋና ስጦታ አበርክተንልዎታል፡፡ ስለ አብሮነትዎ ከልብ እናመሰግናለን! Via@ Telecom Share @TechAbdu Share @TechAbdu
📢 ለዩቲዩብ ቪዲዮ ፈጣሪዎች በሙሉ (YouTube Creators) ታላቅ ዜና! 🚀 ዩቲዩብ የቻናል አባልነት (Channel Memberships) ዋጋ አወጣጥ ላይ በጣም ጠቃሚ የሆነ አዲስ ማሻሻያ እያደረገ ነው! 🥳 በምስሉ ላይ የተገለጹት ዋና ዋና ለውጦች እነዚህ ናቸው፡ 🌍 የአለም አቀፍ ምንዛሬ ማስተካከያ፦ ዩቲዩብ የአባልነት ዋጋዎችን እንደየሀገሩ የገንዘብ ምንዛሬ ተመን (Exchange Rates) እና እንደ ተመልካቹ ሀገር አቅም ፍትሃዊ እንዲሆኑ እያደረገ ነው። 👥 ለነባር አባላት (Existing Members)፦ አሁን የቻናልህ አባል የሆኑ ሰዎች ላይ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ ወይም ለውጥ አይደረግም። (ነገር ግን አባልነታቸውን አቋርጠው በድጋሚ መመዝገብ ቢፈልጉ አዲሱ ዋጋ ይጠብቃቸዋል)። 📈 ለአዳዲስ አባላት (New Members)፦ አዲስ የሚቀላቀሉ ተመልካቾች እንደ ሀገራቸው ሁኔታ የተስተካከለውን አዲስ ዋጋ ያያሉ። 🛠 አዲስ የዋጋ መቆጣጠሪያ (New Pricing Controls)፦ ከዚህ በፊት ዋጋ ለመቀየር ብቻ ብለን የነበረውን የ"Level" ደረጃ ማጥፋት እና የነበረንን ማህበረሰብ (Members) ማጣት ነበረብን። አሁን ግን ያ ቀርቷል! በየ12 ወሩ አንድ ጊዜ የነባር አባላትን ሳይነካ ለአዳዲስ አባላት የሚሆን የዋጋ ማስተካከያ ማድረግ ተፈቅዷል። 🔍 ምን ማድረግ አለብህ? አዲሱ አሰራር በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ ለሁሉም የሚደርስ ሲሆን፣ አሁኑኑ ወደ YouTube Studio በመግባት ለቻናልህ የተመከሩትን አዳዲስ ዋጋዎች እና ማሻሻያዎች መመልከት ትችላለህ! 💡 ይህ ማሻሻያ በረጅም ጊዜ የቻናላችንን ገቢ እና እድገት ለመጨመር ትልቅ እገዛ አለው! Share @TechAbdu Share @TechAbdu
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Tiktok ላይ New update በሌሎች ሀገር ሲሰራ የነበርው Voice comment አሁን በኢትዮጵያ መስራት ጀምሯል 🔥 ገብታቹ ለማየት 👉 🔗 Link Share @TechAbdu Share @TechAbdu
blur to 4k photo " Ultra-premium professional image enhancement " Video 👀 TikTok Share @TechAbdu Share @TechAbdu
አይፎን (iPhone) ሊገዙ አስበዋል? ወይስ አሁን እየተጠቀሙበት ያለው ስልክ ኦሪጅናል መሆኑን እርግጠኛ አይደሉም? 🤦♂️📱 ብዙ ሰው ፎርጅድ (Copy) አይፎን እየተሸወደ ስለሚገዛ፣ በ 1 ሰከንድ ብቻ ስልኩ ኦሪጅናል መሆኑን የምታረጋግጡበትን ሚስጥራዊ መንገድ በቪዲዮ አሳይቻችኋለሁ! በቪዲዮው ላይ፦ 🕵️♂️ አይፎን ሲገዙ መታለልን የሚያስቀር ቀላሉ ዘዴ 💬 በፈጣን ሜሴጅ (Text Message) ብቻ ኦሪጅናሉን መለያ ምስጢር 👇 አሁኑኑ ቪዲዮውን አይታችሁ ስልካችሁን ክፈቱና ቼክ አድርጉት! 👇 🔗 video #TechAbdu #iPhoneTips #EthiopiaTech
📢 ለሴት ወጣቶች የቀረበ አስቸኳይ የስራ ዕድል! 🚀 ዝርዝር፦ ስራ እየፈለጋችሁ "የስራ ልምድ" ላስቸገራችሁ በሙሉ፤ Abdu Digital በዜሮ ዓመት የስራ ልምድ አሪፍ እድል ይዞላችሁ መጥቷል። 📍 የስራ መደብ፦ ሶሻል ሚዲያ ሆስት (Social Media Host) 📍 ጾታ፦ ሴት 📍 ዕድሜ፦ ከ20 - 22 ዓመት በላይ የምንፈልገው፦ ✅ ካሜራ ፊት በራስ መተማመን የምትችሉ ✅ ማራኪ የቪዲዮ ይዘቶችን መስራት የምትችሉ አሁኑኑ ይመዝገቡ! 👇👇👇 🔗 Telegram Dm @Abdu_Murad 📞 ስልክ፦ 0923533605 / 0709962353 ⚡ ፈጥነው ይመዝገቡ፤ እድሉ እንዳያመልጥዎ! #AbduDigital #JobsEthiopia #SocialMediaHost #ZeroExperience 💼 @abdu_digital1
AD 🎖
በዩቲዩብ ስኬታማ ለመሆን "Niche" መምረጥ ወሳኝ ነው! 🚀 ብዙ ሰዎች ዩቲዩብ ላይ ቪዲዮ መሥራት ሲጀምሩ ትልቁ ስህተታቸው ዝቅተኛ RPM ያላቸው (ለምሳሌ፡ መዝናኛ ወይም ፕራንክ) ላይ ብቻ ማተኮራቸው ነው። ነገር ግን "YouTube Automation" ለመሥራት ካሰባችሁ High RPM ያላቸውን ዘርፎች መምረጥ የገቢ ምንጫችሁን በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምረዋል። ከምስሉ የምንረዳቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦ የገንዘብ ነክ ጉዳዮች (Finance/Investing): በአንደኛ ደረጃ ከፍተኛ ክፍያ አላቸው። ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ: ዘላቂ እና አስተማማኝ ገቢ ያስገኛሉ። ክህሎት ማሳያ (Freelancing/Marketing): ለተመልካች ዋጋ የሚሰጡ ይዘቶች ሁልጊዜም ተፈላጊ ናቸው። ይህንን ዝርዝር ለወደፊት ስራችሁ እንደ ግብዓት ተጠቀሙበት። የትኛው ዘርፍ ላይ ቪዲዮ ብሰራ ይሻላል? ለምትሉ ሰዎች ይህ ምስል መልስ አለው። YouTube video 👉 YouTubeAutomation 📌 ሼር በማድረግ ለጓደኞቻችሁ አጋሩ! #YouTubeAutomation #FinancialFreedom #ContentCreator #EthiopiaTech #BusinessIdeas #HighRPM Share @TechAbdu Share @TechAbdu
ሰላም ውድ የ TechAbdu ቤተሰቦች! 🤙 ብዙዎቻችሁ "የት ጠፋህ?" እያላችሁ በDMም ሆነ በአካል ለጠየቃችሁኝ ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ። አዎ፣ ትንሽ ጠፍቼ ነበር፤ ግን በሰላም እና ለእናንተ የሚሆን ትልቅ ስራ ይዤላችሁ ተመልሻለሁ! 🥳 እንደሚታወቀው በአሁኑ ሰዓት ስራ አጥነት ትልቅ ፈተና ሆኗል። ብዙዎቻችሁ ደግሞ በቴክኖሎጂ ታግዛችሁ በቤታችሁ ሆናችሁ ተጨማሪ ገቢ መፍጠር እንደምትፈልጉ አውቃለሁ።…
ሰላም ውድ የ TechAbdu ቤተሰቦች! 🤙 ብዙዎቻችሁ "የት ጠፋህ?" እያላችሁ በDMም ሆነ በአካል ለጠየቃችሁኝ ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ። አዎ፣ ትንሽ ጠፍቼ ነበር፤ ግን በሰላም እና ለእናንተ የሚሆን ትልቅ ስራ ይዤላችሁ ተመልሻለሁ! 🥳 እንደሚታወቀው በአሁኑ ሰዓት ስራ አጥነት ትልቅ ፈተና ሆኗል። ብዙዎቻችሁ ደግሞ በቴክኖሎጂ ታግዛችሁ በቤታችሁ ሆናችሁ ተጨማሪ ገቢ መፍጠር እንደምትፈልጉ አውቃለሁ። ለዚህም ነው እኔ የደረስኩላችሁ! 💪 ብዙ ጊዜ በየድረ-ገጹ "ገንዘብ ይሰራበታል" በሚባሉ የሀሰት (Scam) ስራዎች ብዙዎቻችን ተታለናል፤ እኔም የዛ ሰለባ ሆኜ አውቃለሁ። አሁን ግን ካለኝ ልምድ ተነስተን፣ በእውነት ውጤታማ የሆኑ እና ገንዘብ የሚያስገኙ መንገዶችን ላካፍላችሁ መጥቻለሁ። 🤝 እንደ TechAbduነቴ፣ ቴክኖሎጂን ተጠቅመን እንዴት ገንዘብ መስራት እንደምንችል ደረጃ በደረጃ አስተምራችኋለሁ። በተለይም፦TikTok Facebook & Instagram YouTube እና ሌሎችም... እነዚህን ሶሻል ሚዲያዎች ተጠቅመን ከጅምሩ እስከ መጨረሻው እንዴት የገቢ ምንጭ እንደምናደርጋቸው የማሳያችሁ ይሆናል! ዝግጁ ናችሁ? Comments ሀሳቦቹ አስቀምጡልኝ እስከዛው ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ቤተሰቡን አብዙ 😉። Share @TechAbdu Share @TechAbdu
Guys እንደዚህ አይነት link በTelegram ስላክላቹ በጭራሽ እንዳነኩት❌ አካውንታቹን ሊጠልፉባቹ ነው hacker'ኦች ናቸው Share @TechAbdu Share @TechAbdu
Telegram New update https://vt.tiktok.com/ZSmWx3f52/ Share @TechAbdu Share @TechAbdu
Samsung S26 ultra https://vt.tiktok.com/ZSmGW3kBu/ Share @TechAbdu Share @TechAbdu
Breaking News Bybit 😱 https://vt.tiktok.com/ZSmquUcBm/ Share @TechAbdu Share @TechAbdu
ኳስ በቀጥታ ለማየት በ Telegram bot ላይ አሪም በትንሹ ኮኔክሽን ያሳያል ቀጥራት 👊 🛜 Live Stream: Manchester City vs Newcastle (EFL Cup) ለማየት " Football link Share @TechAbdu Share @TechAbdu
🇪🇹 ኢትዮጵያ – Safaricom ነፃ ያልተገደበ ኢንተርኔት ተጨምሯል ✅ Safaricom ነፃ ያልተገደበ ኢንተርኔት አሁን እየሰራ ነው። 📡 የEthiotelecom ሁኔታ፡ ነፃ DNS እና UDP እየሰሩ ነው ✈️ የአየር ፕላን ሞድ ጠፍቶ (OFF) ነገር ግን በአንዳንድ ከተሞች ላይ Ethiotelecom ላይ ሊሰራ አይችልም 👉 አትጨነቁ፣ እባክዎት ትዕግስት ያድርጉ። ቡድናችን ለእናንተ ተጨማሪ ነፃ ኢንተርኔት ለማግኘት በጥረት ላይ ነው። ✅ ለአሁን Safaricom ነፃ ያልተገደበ ኢንተርኔትን ይጠቀሙ። 🙏 ከቤተሰብና ከጓደኞችዎ ጋር ያጋሩ። ድጋፋችሁ በጣም ያበረታታናል 💙 Share @TechAbdu Share @TechAbdu
በኦንላይን የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር ከታች ያሉትን ሊንኮች መጠቀም ትችላላችሁ። መረጃው Official የናሽናል መታወቂያ መስሪያ ቤት የX አካውንት ነው። ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማጣመር (Harmonization) በነዚህ ሊንኮች ይጠቀሙ። አቢሲኒያ ባንክ cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect አዋሽ ባንክ fayda.awashbank.com የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ: my.coopbankoromiasc.com/harmonization የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ cbefayda.cbe.com.et ኦሮሚያ ባንክ bfayda.oromiabank.com ወጋገን ባንክ fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization ንብ ባንክ fayda.nibbank.com.et ፀሀይ ባንክ fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home ስንቄ ባንክ : fayda.siinqeebank.com:7443 ዘምዘም ባንክ fayda.zamzambank.com.et አማራ ባንክ : fayda.amharabank.com.et ዘመን ባንክ: fayda.zemenbank.com ሒጅራ ባንክ: apps.hijradigital.com/fayda/v2 ሕብረት ባንክ : services.hibretbank.com.et/fayda ብርሀን ባንክ: lidharmonization.berhanonline.et:9095/fayda-login (ይሄ ያስቸግራል።) አዲስ ባንክ: fayda.addisbank.com.et Share @TechAbdu Share @TechAbdu
Telegram Hack ⚙ https://vm.tiktok.com/ZMDkhKJKj/ Share @TechAbdu Share @TechAbdu