tgindex
Crypto World

📢 CRYPTO 📢 FOREX 📢 FINANCE 📢 MONEY Buy ads: https://telega.io/c/cryptoworldet2024

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Экономика
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
11 677
−26 за 3 дн.
Сутки
−18
−0,15%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 183
21 постов
Вовлечённость
18,7%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
512
1/48двое суток
586
1/72трое суток
632

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • 8 авг.2 1752

    ፕሬዚዳንት ፑቲን ክሪፕቶከረንሲን ህጋዊ የሚያደርገውን ህግ አጽድቀዋል።

  • 4 авг.2 0761

    Abay Bank, partnering with Visa, launched the Abay Classic International Prepaid Visa Card for Ethiopian customers. This card enables international ATM and POS transactions, global online shopping, and cashless cross-border payments, advancing Ethiopia's digital payments ecosystem.

  • 28 июл.2 5201

    አፕል ኒቪዲያን በመብለጥ የአለማችን ግዙፉ ድርጅት ሆኗል ። አሁን ባለው የአፕል የገበያ ዋጋ 4.95 ትሪሊየን ዶላር ሲሻገር ኒቪዲያ 4.75 ትሪሊየን ዶላር ዋጋ አለው።

  • 24 июл.2 0772

    በቨርቹዋል ንብረቶች ላይ የተጣለውን ክልከላ በተመለከተ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በነባሩ የሕግ ማዕቀፍ መሠረት በግልጽ ፈቃድ ካልሰጠ በስተቀር፣ ምናባዊ (ቨርቹዋል) ንብረቶችን (Virtual Assets) መጠቀም፣ መግዛት፣ መሸጥ፣ መለወጥ፣ ማስተላለፍ፣ መገበያየት፣ ማወራረድ እና ግብይቶችን ማመቻቸት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን በድጋሚ አሳሰበ:: ባንኩ እንዳስታወቀው፣ ይህ ክልከላ በክሪፕቶ ከረንሲዎች (Cryptocurrencies) ላይ ብቻ የተገደበ ሳይሆን፣ በኤሌክትሮኒክ መንገድ ሊገበያዩ፣ ሊተላለፉ፣ ሊለወጡ እንዲሁም ለክፍያ፣ ለኢንቨስትመንት አሊያም ለተመሳሳይ ዓላማዎች ሊውሉ የሚችሉ ዲጂታል የዋጋ መግለጫዎችን በሙሉ የሚያጠቃልል ነው

  • 14 июл.2 4292

    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የብድር ጣሪያን ማንሳቱን አስታወቀ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ ከዚህ ቀደም በባንኮች ላይ ጥሎት የነበረውን ጊዜያዊ የብድር ጣሪያ ሙሉ በሙሉ ማንሳቱን ገልጿል። ይህ ውሳኔ ወደ ገበያ መር የገንዘብ ፖሊሲ ስርዓት ለመሸጋገር የተወሰደ እርምጃ መሆኑ ተጠቅሷል። የዋጋ ግሽበትን ለመቆጣጠር ባንኩ የፖሊሲ ወለድ ምጣኔን በአንድ በመቶ ከፍ አድርጓል። በተጨማሪም የዋጋ ግሽበትን ለመከላከል የሚያስችል አዲስ የታለመ የመጠባበቂያ ግዴታ ማዕቀፍ አስተዋውቋል። ከውጭ ንግድ ጋር በተያያዘም ባንኩ የውጭ ምንዛሪ ኮሚሽንን ከ2.5 በመቶ ወደ 1.5 በመቶ ዝቅ አድርጓል። እንዲሁም ላኪዎች የሚያገኙትን የውጭ ምንዛሪ ለባንክ የመሸጥ ግዴታ (Surrender requirement) ከ50 በመቶ ወደ 30 በመቶ ዝቅ በማድረግ፣ የላኪዎችን ተወዳዳሪነት ለማሳደግና የውጭ ምንዛሪ ገበያውን ለማጠናከር አቅዷል።

  • 11 июл.1 9841

    በአዲስ አበባ ከተማ በሆቴሎች እና ተመሳሳይ ተቋማት የመኝታ አገልግሎት ላይ የ5 በመቶ ማዘጋጃ ቤታዊ ታክስ ተጥሏል 😂

  • 7 июл.2 8982

    የኢትዮ ቴሌኮም ሼር መጀመሪያ ለገበያ የቀረበው በ300 ብር ነበር። በዚህ ሳምንት ዋጋው ከ800 ብር በላይ ተሻግሯል።

  • 1 июл.2 8401

    Ethiopia's 2025 exports to African countries surged to $940 million, a nearly 75% increase year-over-year. With $1.19 billion in continental imports, total two-way trade reached $2.13 billion. Despite this growth, regional trade remains a sliver of Ethiopia's economic footprint, representing over 2% of its $25 billion total global trade. This contrasts with the momentum reported by the African Export-Import Bank.

  • 21 июн.2 8411

    The Ethiopian Securities Exchange (ESX) hit a historic milestone with weekly equity trading volume exceeding 1 billion birr for the first time, reflecting growing investor participation and confidence.

  • 13 июн.1 8532

    ኢሎን መስክ በይፋ የአለማችን የመጀመሪያ ትሪሊየነር ሆኗል።

  • 8 июн.1 7302

    ብሔራዊ ባንክ ለኤምባሲዎች፣ ለአለም አቀፍ ድርጅቶችና ለውጭ ኢንቨስተሮች ነዳጅ በፍራንኮ ቫሉታ እንዲያስገቡ ፈቃድ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የፍራንኮ ቫሉታ አጠቃቀምን ሥርዓት ለማስያዝ ባወጣው አዲስ መመሪያ (ቁጥር FVD/01/2026)፣ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡና የውጭ ኢንቨስተሮች ለራሳቸው አገልግሎት የሚውል ነዳጅን በፍራንኮ ቫሉታ እንዲያስገቡ ፈቅዷል። እንደ መመሪያው ድንጋጌ፣ በኢትዮጵያ የሚገኙ የዲፕሎማቲክና የቆንስላ ሚሲዮኖች፣ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች፣ እንዲሁም የውጭ ቀጥታ ኢንቨስተሮች (FDI) ለሥራቸው የሚያስፈልገውን ነዳጅ ከሀገር ውስጥ የባንክ ሥርዓት የውጭ ምንዛሬ ሳይጠይቁ በራሳቸው የውጭ ምንዛሬ ምንጭ ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። ይሁን እንጂ ይህ ፈቃድ የሚሰጠው ነዳጁ ለንግድ ዓላማ ሳይሆን ለተቋማቱ “የገዛ ራሳቸው ፍጆታ” (Own Consumption) ብቻ እንዲውል ሲሆን፣ አፈጻጸሙም ቁጥጥር እንደሚደረግበት ተመልክቷል።

  • 3 июн.1 63711

    የኢትዮጵያ መንግስት ከዩሮ ቦንድ አበዳሪዎቹ የተበደረውን 1 ቢሊየን ዶላር መመለስ ካልቻለ በኋላ ድርድር ላይ የቆየ ሲሆን ድርድሩም አልተሳካም። ይህንን ተከትሎም አበዳሪዎቹ ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት እንደሚወስዱት አስታዝውቀዋል። ለተጨማሪ 👇 https://capitalethiopia.com/2026/06/02/ethiopian-eurobond-holders-announce-decision-to-sue-government/

  • 27 мая1 8701

    ታይዋን ከህንድ በመብለጥ የአለማችን አምስተኛዋ ባለ ግዙፍ የስቶክ ማርኬት ባለቤት ሆናለች።

  • 18 мая2 13511

    የቴሌግራም ዋሌት አሁንም p2p አገልግሎቱን እየሰጠ ነው።በተጨማሪ ቴሌግራም በዋሌቱ ላይ የአማርኛ ቋንቋን በአማራጭነት አካቷል።

  • 15 мая3 6322

    ጄሮም ፖውል ከ8 አመታት ቆይታ በኋላ በይፋ ከአሜሪካ ማዕከላዊ ባንክ(FED) ገዢነቱ ተነስቷል። በእሱ ምትክ ኬቭን ዎርሽ ተተክተዋል።

  • 12 мая2 0801

    The Ethiopian government officially deferred Eurobond debt payments to the next fiscal year, a core component of macroeconomic reforms aiming to shift the debt distress rating from "High Risk" to "Moderate Risk." The Ministry of Finance (MoF) initially anticipated a partial payment of $1 billion for the 2025/26 fiscal year. Finance Minister Ahmed Shide clarified that this rescheduling is not a sign of financial instability, but a mandatory requirement under the G20 Common Framework.

  • 8 мая2 43921

    ከቀናት በፊት የብርን P2P ያገደው ባይናንስ በአዲስ አበባ ከብሔራዊ ባንክ ጋረ ድርድር እያደረገ ነው፤ ስለነገሩ በደንብ እየተነጋገሩ ነው። ሊመለስ የሚችልበት እድል አለ ወገንታት ተጨማሪ ያንብቡ: https://shega.co/news/inside-the-room-binance-s-africa-legal-head-on-talks-with-ethiopia-s-central-bank

  • 4 мая1 37152

    የንግድ ባንክ የሀብት መጠን 2.87 ትሪሊዮን ብር መድረሱ ተገለጸ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2018 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸሙን በገመገመበት ወቅት፣ የባንኩ አጠቃላይ የሀብት መጠን 2.87 ትሪሊዮን ብር መድረሱን አስታውቋል። የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ እንደገለጹት፣ ባንኩ በነዚህ ወራት ውስጥ 54.5 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማስመዝገብ ችሏል። ከሀብት እድገቱ በተጨማሪ፣ ባንኩ ለተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች 514.6 ቢሊዮን ብር ብድር ያቀረበ ሲሆን፣ ከዚህ ውስጥ ከፍተኛው ድርሻ (471.9 ቢሊዮን ብር) ለግሉ ዘርፍ የቀረበ መሆኑ ተገልጿል። ይህ የብድር አቅርቦት ከዕቅድ በላይ 106 በመቶ አፈጻጸም የታየበት መሆኑንም የስትራቴጂክ ዕቅድና ትራንስፎርሜሽን ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ወጋየሁ ገብረማርያም በሪፖርታቸው አመልክተዋል። ባንኩ ዲጂታል ባንኪንግን በማስፋፋት ረገድም ውጤታማ ስራዎችን ማከናወኑን የገለጹት ፕሬዚዳንቱ፣ ከ814 ሺህ በላይ አዳዲስ የዲጂታል ተበዳሪዎችን ማፍራት መቻሉም ተጠቁሟል። © Capital

  • 24 апр.2 50061

    በውስጥ የደረሰውን መረጃ በመጠቀም ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ማዱሮ ከስልጣናቸው እንደሚነሱ ቁማር በመጫወት ከ400 ሺህ ዶላር በላይ ገንዘብ ያገኘው የአሜሪካ ጦር አባል በቁጥጥር ስር ውሏል።

Crypto World — tgindex