♥ፍኖት…✍🏾
Статистика#አጫጭር ታሪኮች #ከመፅሀፍ የወጡ ሀሳቦች #የግል ምልከታዎች #ትዕዝብቶች #እውነታዎች ያገኙበታል። ………………አሁኑኑ ይቀላቀሉ😍 😊😊😊😋 youtube ቻናላችንን subscribe ያርጉ👍 https://youtube.com/@finottube-u8w?si=a-13vZOq0UKv8BnP
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 13
- Всего постов
- 26
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 232
- 1/48двое суток
- 265
- 1/72трое суток
- 286
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
አንዳንዴ የምንፈልጋቸውን ሳይሆን የሚያስፈልጉን ላይ ትኩረታችንን ማነጣጠር አለብን❕ @Evangadi21
ለወዳጅ ዘመድ share አርጉት እና 1K እንግባ እንጂ family🥰
አንዳንድ ሰዎች አብረውን ሆነው ከእኛ ጋር አይደሉም። ስማችንን በጣፋጭ ቁልምጫ ሲጠሩ እያደመጥናቸው፥ በአጠገባችን ሲመላለሱ እያየናቸው፥ በልባችን እየወደድናቸው፥ አብረውን ከአንድ ማዕድ እንጀራ እየቆረሱ፥ እጃችንን የያዙት እንደ መሰለን፥ መልቀቃቸው ሳይታወቀን፥ ከትዝታቸው ጋር እንኖራለን። 📚ጠይም ትውስታዎች @Evangadi21
“ መኖር በአቅም እና በፍላጎት መካከል መሆኑን ስላላወቅን ወይም ስለረሳን፥ ከአቅማችን በላይ ተመኘን። ሁልጊዜም የምንኖረው ከአቅማችን ከፍ ለማለት ሆነ። መዳህ ሳንችል መቆም፣ መቆም ሳንለምድ መራመድ፣ እርምጃ ሳንቆጥር መሮጥ አማረን፤ በፍላጎት ገሰገስን። በፍላጎት ብቻ ልንበር ስንጥር፥ አቅም በማጣት ተፈጠፈጥን። ዳግም እንዳንቆም ሆነን ተሰባበርን። 📚አለማወቅ ✍🏾ዳዊት ወንድምአገኝ @Evangadi21 @Evangadi21
ደረት ልብ መሆን አይችልም ልብ ግን ደረት መሆን ይችላል❗️ @Evangadi21 @Evangadi21
📚 አንድ ቻናል… ብዙ ዓለም! ✨ በየቀኑ ስልክህን ስትከፍት ጊዜህን የሚጠቅም፣ ልብህን የሚነካ እና አእምሮህን የሚያበለጽግ ይዘት ማግኘት ትፈልጋለህ? ❤️ እንግዲያውስ ይህ ቻናል ለአንተ ነው! 🚀 በዚህ ቻናል ውስጥ የምታገኙት፦ ❤️ ልብን የሚነኩ ተከታታይ ልብወለዶች 📖 አጫጭርና ረጅም አስደናቂ ታሪኮች ✍️ የፍቅር፣ የሕይወት እና የተስፋ ግጥሞች 💭 ጥልቅ አስተማሪ ጽሑፎች ❤️ ልብ የሚነኩ አባባሎችና ጥቅሶች 🎭 አሳዛኝ፣ አስገራሚ እና ትምህርት የሚሰጡ ታሪኮች ⚠️ JOIN ካላደረግህ የሚቀጥለውን ልብ የሚነካ ታሪክ ልታመልጥ ትችላለህ! 📚 ለራስህ አንብብ። 🤝 ከወደድከው ለጓደኞችህ አጋራ። ከእኛ ጋር ተቀላቀልና በየቀኑ አዲስ ዓለም አግኝ! ✨ 🚀 አሁኑኑ JOIN አድርጉ! ❤️ የሚቀጥለው ምርጥ ታሪክ ምናልባት አንተን እየጠበቀ ነው። 🔗 https://t.me/senoriah
...አንዳንዴ ተስፍ በሌለው ነገር ላይ ተስፋ መቁረጥ ጥሩ ነው❗️ እንደማይሆን እያወክ መድከም ዋጋ ቢስ ያደርግሃል❗️❗️❗️ 📚ካራሞን @Evangadi21 @Evangadi21
ከ እባቦች አምልጠን በ እርግቦች ሞትን💔 @Evangadi21
አለማሰብ አይቻልም።የሚገርመው ግን ማሰብም አለማሰብም ከንቱ መሆናቸው ነው።ፀሀይ ለሚያስበውም ለማያስበውም ትወጣለች።ፀሀይ ለአረመኔውም ለቅዱሱም ትወጣለች።ዝናብ ለሚያስበውም ለማያስበውም ይዘንባል።ዝናብ ለአረመኔውም ለቅዱሱም ይዘንባል።ከፀሀይ በታች ሁሉም ነገር አስቂኝ ነው። ከፀሀይ በታች የሰው ልጅ የእግዚአብሔር ጤዛ ነው።የሰው ልጅ የእግዚአብሔር ሽርፍራፊ ሰከንዶች ውጤት ነው።የሰው ልጅ የእግዚአብሔር ቅጠል ነው...ይህን..ያንን...ከንቱነት.....አልከንቱነት......ቅብርጥሶ...አልቅብርጥሶ....እያውጠነጠንኩ ክረምቱ አለቀ። 📚ኤጭ ✍🏾አዘርግ @Evangadi21
============================= "የሰላም ፀሃይሽ" መቼ? አዋቂ ነኝ ባዩ እንደአሸን ሲፈላ ፣ ሁሉም በእየ ፊናው የማይኖረውን ሒይዎት ፣ የማያውቀውን አውነት እየዘባረቀ ፣ እንዲህ ነው እንዲያ ነው ፣ እሚለን ሲበዛ ለመታዘብ ማንበብ። እኮ የቱን ይዘን የቱን እንተው ታዲያ? ኧረ ስለእነሱ እኔን ምን አገባኝ ! መብቴ መሰለኝ ፣ እኔም እንደእነሱ ደስ ያለኝን ማለት ደስ ያለኝን መፃፍ። so for ማንም ምንም ይበል መተው ነው ዕረፍቱ። ኢቨረስትን በእግርሽ ፣ ደሽንን በዳዴ ፣ ሊያስሄድሽ ከሚያስብ motivational speaker ጋር ለመግባባት ማሰብ እና ለማድረግ መሞከር አያዳግትሽም ? ይከብድሻል እኮ። ብዙ በራሪ ወፍ በአንዴ አባሮ መያዝ ማሰብ መውሰብሰብ ነው ይይዙት ያረጉትን ማጣት። እነርሱ motivate የሚያረጉሽ ከእራሳቸው ተነስተው ፣ አለያም ውሸታቸውን ያ ደግም ቢሰራ በደንብ የሚሰራው እነርሱ ጋር ብቻ ነው ። አንቺ ጋር or እኔ ጋር internalize እናድርገው ብንል ጣጣ ነው ውጥንቅጥ ። because እኛ ሌላ ነና! እነርሱን አይደለን። ይልቅ ቁልፉን እንኪ መፅሓፍሺን 📚 ገለጪ 📖 ! በቀን 2,3,4,5... page አንብቢ ! ምን ማድረግ እንዳለብሽ እና ምን ማድረግ እንደሌለብሽ ፣ ያኔ ይገባሻል ! ይገለጥልሻል ! ፈጣሪም ቢዘገይ ፣ ተፈጥሮም ባትጥምሽ አንቺን ባይረዱሽ አንቺ ተረጃቸው ። የኔ ነው በማንም የማይረበሽ ፣ እንደ እያሪኮ ግንብ የማይፈራርስ የዕውን ማንነትሽ፣ እውነተኛ ሰላም እና እረፍት በውስጥሽ የሚገነቡት። ያኔ ነው የሰላም ፀሓይሽ ከአንቺ ስትፈነጥቅ መጥቼ የምሞቅ። ማሙሽ ✍️ ============================= @Evangadi21
без подписи
ለራሴ ናፍቀኸኛል እነሱ ደግሞ ይመክሩኛል "ከቀልብሽ ሁኚ"እያሉ። ከ ሀሳቤ ብንን እል እና "ምን አልከኝ አባዬ እለዋለሁ"ለካ እናቴ ናት እየመከረችኝ ያለችው!!😭 @Evangadi21
ሰዎች ስራህ ምንድነው ብለው የሚጠይቁህ የሚሰጡህን ክብር ለመለየት ነው❗️ @Evangadi21
ተኳረፉ ብሎ ፡ ሊያስማማ ሊዳኘን " ህይወት ስንት መንገድ ፡ ፈጥሮ ሲያገናኘን የልጅ ነገር ብለን፡ ጥሪውን ንቀናል ከእንግዲህ በኋላ... ሽማግሌ ሆኖ፡ ሞት ያስታርቀናል። by red-8 @paappii @Evangadi21 @Evangadi21 @Evangadi21
ወደ መኖር ራስን በዕውቀት ለመገንባት እና ህይወትን ትርጉም ባለው መንፈሳዊ ለብዎ ለመምራት ዛሬውኑ ይቀላቀሉን https://t.me/wedemenor
...ብራናዬ አንቺ የልጅነቴ ጓዴ ! ተረሳሽ ወይ የእሳት ዙሪያው ተረት ባንዴ?... @Evangadi21