tgindex
ትዕmar

መለወጥን ሳንመለከት እናየዋለን! በዚህ ቻናል ውስጥ የምታገኙት፦ ❤️ ልብን የሚነኩ ተከታታይ ልብወለዶች 📖 አጫጭርና ረጃጅም ታሪኮች ✍️ የፍቅር፣ የሕይወት እና የተስፋ ግጥሞች 💭 ጥልቅ አስተማሪ ጽሑፎች ❤️ ልብ የሚነኩ አባባሎችና ጥቅሶች አሁኑኑ JOIN አድርጉ! ለአስተያየት @bethelsupporter

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
13
Всего постов
28
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
505
+12 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
217
27 постов
Вовлечённость
43,0%
к подписчикам
Постов в день
1,9
всего 28
Упоминаний
6
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
142
1/48двое суток
162
1/72трое суток
175

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ?🙌     ዛሬ ድንቅ የሆኑ  ግጥሞች🥰... ልብ አንጠልጣይ ድርሰት😘... የተዋቡ ወጎች 😍...አጓጊ ገጠመኞች😂😭...ያለበት ግሩኘ ላስተዋውቃችሁ🤗 ❤️ ለፍቅር 🤍 ለይቅርታ 🕊️ ለሐዘን 🎂 ለልደት ⛪ መንፈሳዊም…      ✨ ርዕስ ስጡኝ፤ ቃላትን አበባ አድርጌ እሸልማችኋለሁ 🌸 “የልባችሁን ጥልቅ ቃል በብዕር አበራዋለሁ፣ ያልተነገረ ስሜት በግጥም እናገራለሁ…” ✍️🖤   ግጥምን ከህላዌ ጋ✍🫶 join እያላችሁ ተቀላቀሉ ትደሰቱበታላችሁ😍👇 https://t.me/poem_Hiwe

  • ባለቅኔ ነበርኩ ባለኝ ሰዓት ቅኔ ያ...ኔ! ቅኔ ይሏት እርግብ አፍኜ ስመግብ ስታዜም ስሰማት መዝሙሯን ስቀማት ቀምቼ ሳፏጨው የሷን እየቀዳሁ፡ አድማስ ላይ ስረጨው፤ የሰማ ታማሚ፡ መስሎት የፈለቀኝ ወደኔ እየመጣ፡ ፈውስ ሲጠይቀኝ፤ እሷ የምትለውን፡ ስሰማ ሳቀብል ከሷ የሚፈሰውን፡ ስቀዳ ሳፀብል የዳነው መስካሪ፡ ታምሬን ሲነዛ ደጄን የሚናፍቅ፡ አማኝ እየበዛ ለፀጋ ለስሜ፡ ሲመታለት ድቤ በድንገት አምልጣኝ፡ በረረች እርግቤ። ሄደች ከነድምጿ፡ በስም አስቀርታኝ ሄደች ከነፈውሷ፡ ከገድሌ ጋር ትታኝ የምበትንላት፡ ጥሬ ቀርቶኝ ከጄ ቢረክስም በዜማ የፀደቀው ደጄ በፈውስ ናፋቂ፡ ሰርክ ይጨናነቃል ምስኪን! ኪን እርግቤ እንኳንስ መሄዷን ፡መኖሯን ማን ያውቃል? ብቻዬን አዘልኩት፡ አግኝቶ ማጣቱን ጸጋው የተቀማ ፡ስም ሆኖ መቅረቱን ማቃቴን አፍኜ፡ ብቻዬን ታመምኩት በነበር ስወደስ ፡መቻልን ቃተትኩት፥ ግን አልሆነልኝም አልጮህ ድምፅ የለኝም ያድናቂዬ ድቤ፡ ዜማው ይበልጠኛል አልጠፋ እንደርግቤ ማን ክንፍ ይሰጠኛል? ታዲያ ከዚህ ስቃይ፡ ማን ያስመልጠኛል? እውነት! ባለቅኔ ነበርኩ፡ ያ...ኔ! ቅኔ ይሏት እርግብ፡ እያለች ከጎኔ ዜማዋ ሲያደምቀኝ ትንፋሿ ሲሞቀኝ አርፎ እንደማጣጣም፡ እየቀዳሁ ስቀኝ ያየ ሲያጨበጭብ፡ የሰማ ሲያደንቀኝ ስጨምቃት ተጨንቃ የምታስጨንቀኝ አንድ እርግብ ነበረች፤ አሁን ግን የለችም! ለጠየቀኝ ሁሉ ፡እሺ ስል በርራለች። ልክ እንደዛ ተረት፡ የልጅ መጫወቻ ባለቅኔ ነበርኩ፡ አሁን ግን ፍራቻ ሁሉን ነገር ላጣው፡ የቀረኝ ስም ብቻ። By Red-8 @topazionnn

  • እዚህ ቻናል ውስጥ ገብታችሁ ለምታገኙት እውቀት እኔ ተጠያቂ አይደለሁም!! https://t.me/Evangadi21

  • የልብ ሚስጥር ክፍል  ሁለት ታዲያ ሀነሠ  በፍጥነት እየተራመደች ነው የእግሯ ፍጥነት በአእምሮዋ ውስጥ  ከሚሮጡ  ሀሳቦች ጋር  የሚወዳደር  ይመስላል  ሰአቷን ተመለከተች " አይ...ዛሬ አርፍጃለሁ" አለች  ሰአቱ  ይሮጣል ከእሱ ጋር  ለመድረስ ይመስል እርምጃዋን እጥፍ አደረገችው አሁን እርምጃዋ እርምጃ ሳይሆን  እሩጫ ሆኗል ዛሬ  የሚጀመረው ክፍለ ጊዜ  ከሌሎቹ   የተለየ  ነው   የልብ  ህመሞችን…

  • አይገርማችሁም ምንም የሚገርመኝ  ነገር የለም ጭራሽ ደሞ ሰው ይግረመኝ ሆሆ ስራም አላጣሁ እኔ ስለ ሰው አልጨነቅም   ለማን ብዬ  ብያችሁ  ነበር   አይደል  በየት ይሁን ከየት  እንዴት  ይሁን ወዴት  እንደሆነ በማላውቀው  መንገድ ላይ ነኝ   ሀሳቤ  ከጨረቃ  ጋር  መሆን  ነው  አሁን የምኖረው  ደክሞኝ  እራሴን  ካጠፋው ጥሩ  አይደለም  ብዬ  ነው እየተፈላሰፍኩ እንዳይመስላችሁ   ለራሴ  ለመጨረሻ ጊዜ  ላስብ በደንብ ጊዜ ልስጠው  ብዬ ነው ደሞ  የሚገርመው ነገር እንደዛሬ ደስ ብሎኝ የዋልኩበት  ቀን  የለም  አትፍረዱብኝ  ግን እሺ  የምሄድበት  ቢጠፋኝ እኮ  ነው  ከፈጣሪም ቤት  ድኩ  መልስ የለም  በዝምታ ውስጥ   ዝምታን  ፈርቼዋለሁ  ጭንቀት  ማረጋጋት ባልችል ደካማ ሰው ብሆን አስቤው  የማላውቀው በወሬ  የምሰማው   ሁሌም  የሚያስደንግጠኝ  ነገር ዛሬ  ሳልደፍረው ደፍሬዋለሁ   ያለመቋቋሜ  ድፍረትን   ሰጥቶኛል   እውነት ልንገራችሁ  በጣም መኖር እፈልጋለሁ ግን ደሞ  እሾኩ  መዛብኝ  የሚወጋሽ  በዛ  ህይወትን  የምራመድበት መንገድ እግር እያለኝ  አእምሮ እያለኝ   ተዘጋብኝ  ጥቅጥቅ ጨለማ  በማይከፈት  በር ውስጥ እንዳለሁ  ተሰማኝ እራሷን  አጠፋች አጠፋ ሲባል ምን ሆነው ነው  ሰው ይሄን  ያክል  ለምን  ብዬም ተናግሬ ነበር   ይሄው  እኔም  የማጥፋትን  አጭር  የህይወቴን  ትንፋሽ  ጥፍጥና  ለማጣጣም ተዘጋግቻለሁ  የትም ልሄድ አይደለም የሚያምር ልብስ የለበስኩት  እራሴን ልጨርሰው ስለሆነ  ነው  የምጽፈው ለአባቴ ወይም  ለእናቴ  አልያም  ለሚወዱኝ ሰዎች አይደለም  ምን አልባትም  የበደሉኝ ሰዎይ  የሰደቡኝ  የራቁኝ  የገፍኝ  የራቁኝ  ላንቋሸሹኝ   ሰው  ሆኜ    እኔነቴን ስለሰጠዋቸው  የኔን  ለቀሙኝ  ነው  አዎ  ለነዚያ ሰዎች ነው  እራሳቸውን  ያውቃሉ  ብዬ አስቤያለሁ  ደስ ይበላቸው  ላኩላቸው  አደራ  ያው ብሞትም  አይቼዋለሁ  ብዬ አስባለሁ   እና   ለእናንተ   ለማትወዱኝ  በአጠቃለይ   ለማልመቻችሁ  በሙሉ   ከዚህ በውሀላ አታገኙኝም በአለም ሁሉ  ብትፈልጉኝ  የለሁም ሳቄም ሀዘኔም ልመናዬም  ምኔም  የለም ከአጥንቴ በቀር  እሱ  እንደሆነ  ከጠቀማችሁ  ተጠቀሙበት  ፈርሚያለሁ   መቼም ቢሆን  አልጠላችሁም  ደሞ እሺ  ሁሌም አውዳችዋለሁ   ያው እናንተ  መጥላት  ችግር ለም    እና ደሞ  እንደው ምን  አልባት   የምትወዱኝ እዚህ   ከደረሳችሁ   ሰው  በህይወት  እስካለ  ድረስ  መጥፎም ቢሆን  ወዶ  አይደለምና  የሚገባውን የሰው  ፍቅር ስጡ   አንድ ፈገግታ   የሚሰጠኝን ሰው እፈልግ ነበር  የሚያቅፈኝንም ሰው እፈልግ ነበር  እወድሻለሁ የሚለኝም ጭምር ችግር ለውም እሺ  አሁን እሰማችዋለሁ   እየመጣችሁ  ከመቃብሬ ጠይቁኝ   ሁሌም እወዳችዋለሁ   ከፈጣሪ  ጋር ነኝ  ቻው🥺!

  • видео или голосовое, без подписи

  • ሰላም ለእናንተ ይሁን ለክረምቱ የሚሆን ሞቅ ሳቅ ፍዝዝ የሚያረጉ ጥኡም ታሪኮችን የሚያገኙበት ቻናል ልጠቁሞት የት እርቄስ ላገኝ ከፍቅሯ መሸሻ..... እሷ ሆና ለኔ የአለም መጨረሻ.... ማር ጧፉ እኔ ማር ጧፍ ሁና ማሬ ማሬ ለማንኛውም ቻናሉ ማር እስከ ጧፍ ይባላል ተቀላቅለው ይሞክሩ https://t.me/haniyen1621

  • 8 авг.296111

    የልብ ሚስጥር ክፍል 1  የአዲስ አበባ ሰማይ ገና በጥዋት ጭጋግ ተሸፍኖ ነበር። ፀሐይ ከምሥራቅ እየወጣች ቢሆንም ከተማዋ ገና ከሌሊት ጋር የምትታገል ትመስላለች  በየመንገዱ የሚገኙ ሻይ ቤቶች ጢስ እያጫጨሱ  ቀናቸውን  ይጀምሩታል ፤ የዳቦ መዓዛ ከነፋሱ ጋር ተቀላቅሎ ወደ መንገዱ  ይደርሳል ያው ቁርሱን በልቶ ያልወጣም ሰው ካለ ሳይጎርስ ጠገበ  ማለት ነው ። ሰዎች በተለመደው  የህይወት ፍጥነት ወደ ሥራቸው…

  • ለመሆኑ ልባችሁ እንዴት ነው የአእምሮአችሁ ጉዳይስ ደህና ነው ተስማምተው እየኖሩ ነው ወይስ ተጣልተዋል🤕🙄 ?

  • https://t.me/myPoems396 ለግጥም አፍቃሪያን በሙሉ❤️👇 ምርጥ ምርጥ ግጥሞችን ያገኛሉ JOIN HERE

  • ⌛🔱❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝⌛🔱 ❝     ...ጊዜ የዘላለም አሽከር ሲሆን፣ ሰው ደግሞ የጊዜ ባርያ ነው። ሰው ጊዜን በደቂቃና በሰዓት፣ በወራት እና በዓመታት ሸንሽኖ፣ ከግድግ ዳው ሰቅሎ በእጁ ለጥፎ ሊገዛው ሊቆጣጠረው ይሞክራል። ጊዜ ደግሞ ሰውን ከልጅነት ወደ ወጣትነት፣ ከጉልምስና ወደ እርጅና እያክለፈለፈ ከሞት ደጃፍ ያደርስ እና መቃብር ይጨምረዋል። በክረምትና በበጋ በፀደይ እና በመፀው እየተመሰለና መልኩን እየቀያየረ ሲመጣ እና ሲሄድ፣ ሲዞርና ሲፈራረቅ፣ . . . የጊዜ ጉዞ ያዙሪት እንጂ የወደፊት አይመስልም።በድል ፈረስ ላይ ተቆናጦ በስኬትና በውድቀት፣ በቀጠሮና በድንገት፣ በጥበቃና በጥድፍያ ተጠቀሞ የሰውን ዕጣ ፈንታ የሚወስን ጊዜ መሆኑን በቀላሉ እንዘነጋለን። ጊዜን መግዛት ሲባል ራስን እንጂ ጊዜን ማስገዛት አደለም።          'በጊዜ ውስጥ ትናንት የትዝታ፣ ነገ ደግሞ የትዝታ ጎተራ ናቸው። ካመለጠ ትናንት . . . ያልመጣ ነገ ይሻላል። በእጅ ያለ ዛሬ ግን ከሁሉም ይበልጣል። ዛሬ ሁሌም ያለ እየመሰለ የማይደገም  . . . ተመልሶም የማይመጣ . . . ላንድ አፍታ ለቅፅበት ታይቶ ዳርቻ ከሌለው የዘላለም ጠፈር ገብቶ የሚሰወር  . . . በትናንትና በነገ መሃል የተሸነቆረ እንቍ ነው። የዛሬ ምስጢሩ እና ጉልበቱ ደግሞ ያለው አሁን ላይ ነው። 'ቅድም' እና 'በኃላ' ግን ያለ ቦታቸው ዛሬ ውስጥ የተደነቀሩ የትናንትናና የነገ ሽርፍራፊዎች ናቸው።         ' የዕድሜ ባለፀጋ የሆኑ ጨቅላ ሕፃናት ካልተነካ ቱባ ዕድሜያቸው ላይ ብዙ ዛሬዎች መና ከዋሉ በስተመጨረሻ በፀፀት የተሞላ እርጅና ኩሊ መሆናቸው አይቀርም። የልጅነት ጨዋታ፣ የወጣትነት ፍቅር፣ የጕልምስና ስኬትና የእርጅና ሞገስ በዋናነት የዛሬ ዕድል ፍሬዎች እንጂ የነገ ተስፋ ወይም የትናንት ትዝታ ውጤቶች አደሉም።...❞                                       ❞🔱❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞                  ሌላ... ሰው ⚜ከምጡቃን አንደበት⚜ 🔱https://t.me/mtuk_hasab 🔱

  • ትዝ ይልሻል በዛ ብርድ እያጉረመረመ ከአንድ ፎቅ መጨረሻ ላይ ወጥተን ዝናብ ዘንቦብን ጨፍረኝ በዝናብ ማንቧረቅ ፍቅራችን የደመቀ እለት ትዝ ይልሻል ወይ? አንቺም ታመሽ እኔም ታምሜ የተኛንበት ቀን ትዝ ይልሻል በናፍቆት ስንባዝን ለኔ ብለሽ ቤተሰብ ተጣልተሽ የመጣሽ ቀን እኔ ትዝ ይለኛል አንቺስ ትዝ ይልሻል ስንጣላ ስንታረቅ ትዝ ይልሻል እንደው ከተጠቅሽኝ አይመስለኝም ከሩቅ ሳይሽ ከመንገዱ ባለገኝሽ እንደ ልቤ ደስተኛ ትመስያለሽ ከኔ ጋር እንደነበረሽ ፈገግታ ለሌሎች እየሰጠሽ መንፈስ ታድሻለሽ የኔ የነበረው የሌላ ሆኖ ሳየው ልቤ ተቃጠለ እንኳን ልታስቢኝ ቀርቶ ስሜ ትዝ የሚልሽ አይመስለኝም እኔው በተራዬ ግን ልቤ በፀፀትና በፍቅር ነዷል የምሬን ነው የምልሽ አሁንም አረሳሁሽም አመታት ቢሆነን አንድም ቀን ሳናወራ አስታውስሻለሁ ያደረግናቸው ያሳለፍናቸው በሙሉ ይታወሱኛል አሁንም ድረስ በልቤ ቦታ አለሽ🥹! ይቀላቀላሉን....@senoriah

  • መልካም የፍልሰታ ጾም ይሁንላችሁ ውድ ክርስቲያኖች🥰🥰

ትዕmar — tgindex