⚜ከምጡቃን አንደበት⚜
Статистикаየታላላቅ ሰዎችን ንግግር እያደንን እንለወጣለን!!!❤️❤️❤️❤️ ⚜ትጋት ለውጤት ያበቃል!ተስፋ ለስኬት ያበቃል!⚜ ⚜ከምጡቃን አንደበት⚜ ከምጡቃን አንደበት ጥበብን ከምንጩ፣ እውቀትን ከምጡቃን። ለተሻለ አስተሳሰብ እና ለታላቅ ህይወት! 📩 ለጥያቄ፡ @kiimbos52
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 132
- 1/48двое суток
- 151
- 1/72трое суток
- 163
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ዛሬ ደሞ በአዲስ challenge 📲 መተናል Channel ቀድሞ 🏃💨 JOIN ላሉ ሰዎች Giveaway 🎁 እየሰጠን ነው ሳያልፋቹ 🚫 ተጠቀሙበት.. 😇 Channel ለማግኘት JOIN ሚለውን ተጫኑ...‼️
.. Cheers 🥂 : የ ሲንግልነት #ጥልቁን ላየነው..!!🤧🥹😁 ..
ለፍቅረኛችሁ 💖ምን ብዬ text 📩 ላድርግ ብላችሁ ከተጨነቃችሁ 🤔 ከታች Join ሚለውን በመጫን የተለያዩ የፍቅር ቃላቶችን ያግኙ😍 ...👍 Wave : @Bura_23e
🎵🎵ምን ማዳመጥ ይፈልጋሉ ⁉️ ሃይማኖታዊ ነክ ወይስ ሙዚቃ ❓ እንግዲያውስ እናንተ በምትፈልጉት መልኩ ይዘን መተናል 🙂 ከናንተ የሚጠበቀው መርጦ ማዳመጥ ብቻ ነው 🎵👌
ሰው...🧩
አለማወቅ ግን ደፋር ያደርጋል😂💀
ተማሪ ነህ / ነሽ Wave : @Bura_23e
🤗 ምን አይነት Film ማየት 👀 ይፈልጋሉ...? አዳዲስ እና ነበር ፊልሞችን ያግኙ..!! 🔥🔥
ሰላም ሰዎች 👋👋 እንዴት ናችሁ.. ዛሬ አንድ ጥያቄ ተፈጠረብኝ.. ግን እሱ ይቆየን እና ጥያቄውን ለመመለስ ሄጄ ሄጄ የደረስኩበት ጋር ደረስኩ.. ከምንም ምንም አይገኝም ሚለው ፍልስፍና ጋር.. እና ምጡቃን አይጠፉም ብዬ ከናንተ ዘንዳ መጣሁ... ምንም በራሱ ምንድነው? ከምንም ምንም አይገኝም ስንል ምን ማለት ነው? ምንም ከየት ተገኘ? ያው በነካ እጃችን ሌላም ሌላም ነገር ውስጥ እንገባለን...
⚙°°|||°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ጊዜ በፈሰሰ ቁጥር የምንለየው ከሰዎች ብቻ አይደለም፤ ከቀድሞ ማንነታችንም ጭምር ነው። ትናንት የነበርንበት ቦታ እና ዛሬ የቆምንበት ስፍራ በብዙ የማይታዩ ድልድዮች የተሳሰሩ ቢመስሉም፣ በውስጣቸው ትልቅ ርቀት አለ። ❝ የሕይወት ውበት የሚለካው በምንቆጥራቸው ቀናት ብዛት አይደለም፤ በዚያች አጭር ጊዜ ውስጥ ውስጣችን ባደረገው ጥልቅ ለውጥ ነው። ❞ °|||°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°⌛⚙ ⚜ከምጡቃን አንደበት⚜ https://t.me/mtuk_hasab
❝ ዓይን የሚያየው ሁሉ እውነት አይደለም፤ እውነተኛው ነገር ግን ሁልጊዜም ከዓይን መሸሸጉ አይቀርም። ❞ 🔗share - @mtuk_hasab
ስኬት... 🤔 እስቲ ወደራሳችሁ ተመልከቱ እና ስኬት ያላችሁት ነገርን መርምሩት... የምር ያ ያሰባችሁት ነው ስኬት... ❓ እኔ ማስበውን ሁሉ ስመረምረው ስኬት ያልኩት ስኬት አልነበረም ሁሉም ነገ ላይ ያለ ብቻ...💔 ዛሬ አልነበረኝም እናንተስ ለማታቁት ነገ ዛሬን እየገበራችሁ.... ብቻ ወደራስ ተመልከቱ
📚ሌላሰው ✍በምህረት . . . ማልወደውን አልጋብዛቹም... አንብቡት ሁሉም ሰው ሌላ ሰው... ሌላውም ሠው እንደኛው ሰው ነዉ
📚 አንድ ቻናል… ብዙ ዓለም! ✨ በየቀኑ ስልክህን ስትከፍት ጊዜህን የሚጠቅም፣ ልብህን የሚነካ እና አእምሮህን የሚያበለጽግ ይዘት ማግኘት ትፈልጋለህ? ❤️ እንግዲያውስ ይህ ቻናል ለአንተ ነው! 🚀 በዚህ ቻናል ውስጥ የምታገኙት፦ ❤️ ልብን የሚነኩ ተከታታይ ልብወለዶች 📖 አጫጭርና ረጅም አስደናቂ ታሪኮች ✍️ የፍቅር፣ የሕይወት እና የተስፋ ግጥሞች 💭 ጥልቅ አስተማሪ ጽሑፎች ❤️ ልብ የሚነኩ አባባሎችና ጥቅሶች 🎭 አሳዛኝ፣ አስገራሚ እና ትምህርት የሚሰጡ ታሪኮች ⚠️ JOIN ካላደረግህ የሚቀጥለውን ልብ የሚነካ ታሪክ ልታመልጥ ትችላለህ! 📚 ለራስህ አንብብ። 🤝 ከወደድከው ለጓደኞችህ አጋራ። ከእኛ ጋር ተቀላቀልና በየቀኑ አዲስ ዓለም አግኝ! ✨ 🚀 አሁኑኑ JOIN አድርጉ! ❤️ የሚቀጥለው ምርጥ ታሪክ ምናልባት አንተን እየጠበቀ ነው። 🔗 https://t.me/senoriah
𝐓𝐡𝐞 𝐟𝐞𝐞𝐥𝐢𝐧𝐠 𝐭𝐡𝐚𝐭 የሆነ ሰው እንደዚ አያረግም ብለክ ተከራክረህለት እዛ ቦታ ላይ ስታገኘው ❗ 𓆩𝗡𝗢 𝗟𝗜𝗠𝗜𝗧𝗦𓆪 ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss ɪᴛ ♡ ✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨
⌛🔱❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝❝⌛🔱 ❝ ...ጊዜ የዘላለም አሽከር ሲሆን፣ ሰው ደግሞ የጊዜ ባርያ ነው። ሰው ጊዜን በደቂቃና በሰዓት፣ በወራት እና በዓመታት ሸንሽኖ፣ ከግድግ ዳው ሰቅሎ በእጁ ለጥፎ ሊገዛው ሊቆጣጠረው ይሞክራል። ጊዜ ደግሞ ሰውን ከልጅነት ወደ ወጣትነት፣ ከጉልምስና ወደ እርጅና እያክለፈለፈ ከሞት ደጃፍ ያደርስ እና መቃብር ይጨምረዋል። በክረምትና በበጋ በፀደይ እና በመፀው እየተመሰለና መልኩን እየቀያየረ ሲመጣ እና ሲሄድ፣ ሲዞርና ሲፈራረቅ፣ . . . የጊዜ ጉዞ ያዙሪት እንጂ የወደፊት አይመስልም።በድል ፈረስ ላይ ተቆናጦ በስኬትና በውድቀት፣ በቀጠሮና በድንገት፣ በጥበቃና በጥድፍያ ተጠቀሞ የሰውን ዕጣ ፈንታ የሚወስን ጊዜ መሆኑን በቀላሉ እንዘነጋለን። ጊዜን መግዛት ሲባል ራስን እንጂ ጊዜን ማስገዛት አደለም። 'በጊዜ ውስጥ ትናንት የትዝታ፣ ነገ ደግሞ የትዝታ ጎተራ ናቸው። ካመለጠ ትናንት . . . ያልመጣ ነገ ይሻላል። በእጅ ያለ ዛሬ ግን ከሁሉም ይበልጣል። ዛሬ ሁሌም ያለ እየመሰለ የማይደገም . . . ተመልሶም የማይመጣ . . . ላንድ አፍታ ለቅፅበት ታይቶ ዳርቻ ከሌለው የዘላለም ጠፈር ገብቶ የሚሰወር . . . በትናንትና በነገ መሃል የተሸነቆረ እንቍ ነው። የዛሬ ምስጢሩ እና ጉልበቱ ደግሞ ያለው አሁን ላይ ነው። 'ቅድም' እና 'በኃላ' ግን ያለ ቦታቸው ዛሬ ውስጥ የተደነቀሩ የትናንትናና የነገ ሽርፍራፊዎች ናቸው። ' የዕድሜ ባለፀጋ የሆኑ ጨቅላ ሕፃናት ካልተነካ ቱባ ዕድሜያቸው ላይ ብዙ ዛሬዎች መና ከዋሉ በስተመጨረሻ በፀፀት የተሞላ እርጅና ኩሊ መሆናቸው አይቀርም። የልጅነት ጨዋታ፣ የወጣትነት ፍቅር፣ የጕልምስና ስኬትና የእርጅና ሞገስ በዋናነት የዛሬ ዕድል ፍሬዎች እንጂ የነገ ተስፋ ወይም የትናንት ትዝታ ውጤቶች አደሉም።...❞ ❞🔱❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞ ሌላ... ሰው ⚜ከምጡቃን አንደበት⚜ 🔱https://t.me/mtuk_hasab 🔱
❝...በሰው ሕይወት ውስጥ አንዳንድ ሰዎች ሲመጡ ልክ በጨለማ ቤት ውስጥ ድንገት እንደተለኮሰ ሻማ ናቸው። ክፍሉን አብርተውት ያልፋሉ፤ ነገር ግን ሻማው ቢጠፋም እንኳ የፈጠረው ብርሃንና ጥሎት የሄደው ሙቀት ለዘላለም በልብ ውስጥ ይቀራል። ትልቁ ስንብት አካላዊ መለያየት አይደለም፤ ትልቁ መለያየትማ ትዝታው እያለ በሕይወት አለመኖር ነው።❞ https://t.me/mtuk_hasab
ዛሬ አንድ ቻናል ይዤላችሁ መጥቻለሁ ለመላው የ12 ክፍል ተፈታኞች በሙሉ AAU ወይም AASTU ለመግባት አስባችሁ ስለ UAT መጨነቃችሁ አይቀሬ ነው ሙሉ መረጃዎችን እንዲሁም እገዛ ማግኘት ከፈለጋችሁ በዚ ቻናል ተቀላቀሉ እንዲሁም ለጓደኞቻችሁ ሼር አርጉ https://t.me/UAT_tricks
ተጋበዙልኝ መልካም በዓል....
✨✨ይቤላ ሕፃን ለእሙ: ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት: ዘአድኃኖሙ ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ውእቱ ያድኅነነ✨✨ እንኳን ለታላቁ ለገናናው ለአብሳሪው መልዓክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሳችሁ ✨⚜🙌❤️❤️ 19😍⚜✨❤️🎉 https://t.me/mtuk_hasab