መልካም ወጣት
Статистикаዓላማችን ወጣቱን ትውልድ የተቀደሰ እና ለእግዚአብሔር የተለየ ማድረግ ነው። በቻናሉ ውስጥ መንፈሳዊ ትምህርቶች፤ አነቃቂ ጽሑፎች፤ ግጥሞችና የተመራረጡ መዝሙሮች ይገኛሉ። እኛ ለመስራት እንነሳ እንጂ ጌታ ሁሌም ይረዳናል!
- Последний пост
- 7 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 237
- 1/48двое суток
- 1 417
- 1/72трое суток
- 1 528
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://youtu.be/PfpEefKiG2I?si=vQtByox5d-rTpyMI
https://youtu.be/PfpEefKiG2I?si=vQtByox5d-rTpyMI
You may feel forgotten, overlooked, or far from where you should be. But being lost never made you worthless. The God who searches for the lost still sees your value, and He hasn't stopped pursuing you. The coin never lost its value - it only lost its place. Many of us need that reminder today ✍️salt and light ✝️ @Excellent_youth ✝️ ✝️ @Excellent_youth ✝️
без подписи
Cover by Asrat Mulachew original song Dereje Kebede
አምላክ የሌለዉ ሰዉ - Hirut Bekele
ራእይ 3:15-16,19 15 “በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር። 16 እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው። 19 እኔ የምወዳቸውን ሁሉ እገሥጻቸዋለሁ እቀጣቸውማለሁ፤ እንግዲህ ቅና ንስሐም ግባ።” በተቀደሰ ህይወት እንድንኖር እግዚአብሄር ይርዳን! ቅድስና ለእግዚአብሔር! መልካም ምሽት
Death proved He became like us. Resurrection proved He was never just one of us. He didn't only enter our brokenness, He conquered it. He didn't just face the grave, He walked out of it. And that changes everything. If death couldn't hold Him, then sin can't define you, and the grave won't be your end either. This isn't just a story to believe.. it's a truth that demands a response. ✍️salt and light ✝️ @Excellent_youth ✝️ ✝️ @Excellent_youth ✝️
Faithfulness isn't proven in abundance-it's revealed in the small, unseen, and ordinary moments. What you do with little today is shaping who you are becoming tomorrow. God is not just watching the outcome, He is watching your obedience in the process. Don't despise the "small." Don't rush the "little." What feels insignificant in your hands is never insignificant in God's. Stay consistent when no one is clapping. Stay obedient when it's quiet. Stay faithful when it feels like nothing is changing. Because in God's kingdom, nothing is wasted.🤍🙏 "Whoever can be trusted with very little can also be trusted with much, and whoever is dishonest with very little will also be dishonest with much." - Luke 16:10 (NIV) ✍️salt & light ✝️ @Excellent_youth ✝️ ✝️ @Excellent_youth ✝️
እጅጉን የከበረ፣ ያለ ዘመን የኖረ ፣ የዕውቀቶች ሁሉ ምንጭ፣ የባለጠግነት ልክ፣ ርህራሄና ፍቅር ማንነቱ የሆነ ፣ ለገዥነቱ ወሰን የሌለው፣ ሁሉን ያስገኘ እርሱ ብቻ ከሁሉም በፊት የነበረ፣ ሁሉን አዋቂ፣ ዙፋኑ ከጥንት የሆነ ንጉስ መንግስትን አዘጋጀ። በዚህም መንግስት መካከል ይተዳደሩና ይኖሩ ዘንድ፤ አምላክነቱና ጥበቡ ይታይባቸው ዘንድ ምድርንና ሰማይን ፣አዕዋፋትና አራዊት፣ እፅዋትና እንስሳት ፣ ብርሃናትን፣የሚታዩትንና የማይታዩትን፣ ረቂቅና ደቂቅ ፍጥረታትን ካለመኖር ወደ መኖር ጠርቶ አመጣቸው። በነዚህ ፍጥረታት መካከል ደግሞ የንጉሱን ማንነት ይገልጥና ፣አዕዋፋትና አራዊት፣ እፅዋትና እንስሳት ይንከባከብና ያስተዳድር ዘንድ ሌላን ፍጡር ፈጠረ። ይህም ፍጥረት ከንጉሱ ጋር ባለ ህብረት በሚቀዳ ህይወት በእነዚህ ፍጥረታት መካከል ንጉሱን ያሳይ ዘንድ በንጉሱ መልክና ምሳሌ ተፈጠረ። ይህም ፍጡር ሰው ነው። ነገር ግን ሰው ሊኖር ከተገባው ህይወት በምኞቱና በሰይጣን ሽንገላ ተታሎ ወደቀ። ይህም ለንጉሱ ከባድ መከዳት ነበር። ሆኖም ሳለ ንጉሱ ለፈጠረው ሰው ካለው ፍቅር የተነሳ ይህንን ሰው ወደ መንግስቱ ሊመልሰው ቃል ገባለት። ምክንያቱም ይህ ሰው ከንጉሱ ጋር ካለው ህብረት ከጎደለ የተፈጠረለትን ዓላማ ያጣል ያ ደግሞ ጥፋት(ሞት) ነው። ሰው ግን ከምኞቱ የተነሳ የሀጢያት እስረኛ እንዲሁም ለሰይጣን ሀሳብ ተገዥ ሆነ። ንጉሡም ይህንን ፍጡሩን ያድነው ዘንድ ፍለጋውን ጀመረ። በተለያየ መንገድና መገለጥ ድምፁን እያሰማ ይጠራው ጀመር ሰው ግን ከተጫነበት የሀጢያትና የሞት ቀንበር የተነሳ የንጉሡን ድምፅ ልብ ብሎ ለመመለስ አልቻለም ነበር። በስተመጨረሻም ይሄ ንጉሥ ይሄንን ሰው ከተጫነበት ቀንበር በላይ በሆነና ከራሱ ከንጉሡ ጋር ሊያስታርቀው የሚችለውን ብቸኛ መንገድ ገለጠ። ይኸውም በልዩ ልዩ መንገድ ሀሳቡንና ጥሪውን ገልጦ ላልተረዳው ሰው ፍፁም ራሱን ሰውን ሆኖ ለሰዎች ሁሉ የንጉሱን ሀሳብና ማንነት ሊገልጥ የሚችል ደግሞም ፍፁም ሀያል የሆነና ቀንበራቸዉን ሊሰብር የሚችልን አካል መላክ ነበር። ለዚህም ዓላማ ንጉሡ ብቸኛዉን፣ ከዘላለም አብሮት የነገሰውን ልጁን ሰው ሆኖ በሰዎች መካከል ይመላለስና ነፃነትን ያደርግ ዘንድ ላከው። እርሱም ክርስቶስ ኢየሱስ ነዉ። ኢየሱስም ንጉስ ሆኖ ሳለ ራሱ በፈጠረው በሰው መልክ ፍፁም ሰው ይሆን ዘንድ ወዶ በስጋ ተገለጠ። ከፍጥረቱ ሰው ሊኖር የተገባውን ህይወት ገልጦ በመመላለስ ምሳሌን ሰጠ። ከሀጢያትም በቀር በሁሉም እንደ ሰው ተፈተነ ተራበ፣ ተጠማ፣ ተከዳ፣ ተጨነቀ፣ በኃላም ለቤዛነት(ለሰዎች ሀጢያት ስርየት) ራሱን ለመስቀል ሞት አሳልፎ ሰጠ ሞተም። በሰውም የተጫነውን የሀጢያት ቀንበር ገፈፈ። ከሞት ተነሳ። በትንሳኤው የሞትን ፍርሃት ቀደደ። በእርሱም በማመን ወደ ንጉሥ ና ወደ መንግስቱ ሰው ይገባ ዘንድ ህያው መንገድን አዘጋጀ። ዛሬ ይህንን ፅሁፍ የምታነቡ ሁሉ ንጉሡ እግዚአብሔር ይጠራችኃል። ይህንን ሁሉ ርቀት መለኮትን ሰው እስከ መሆን ያደረሰው እናንተን ወደ ፍቅሩ መንግስት ያመጣ ዘንድ ነዉና ፍለጋውን ሰምታችሁ ወደ ልባችሁ ንጉሡን አስገቡት ለነፍሳችሁ ዕረፍትን የህይወታችሁንም ዓላማ ታገኙበታላችሁ ወዴት ናችሁ ኑ ንጉሡ ይጠራችኃል። ✝ @Excellent_youth ✝ ✝ @Excellent_youth ✝
без подписи
📚የማይታየው መጥፋት! እንደምናውቀው ለብዙዎች የሚታየው የታናሹ ልጅ መኮብለልና መጥፋት ነበር። በእርግጥ እሱ ከአባቱ ቤት የራሱን ድርሻ ይዞ በአልመለስ ባይነት መንፈስ፤ ወደ ሩቅ ቦታ ሄዷል። ቢሆንም ግን ከብዙ መከራ እና ራስን ከማይመጥን ሕይወት በኋላ ልብ ገዝቶ ወደ አባቱ ቤት ተመለሰ፤ እንደ ልጅ ሊኖር ሳይሆን እንደባሪያ ሊገዛለትም ወደደ፡፡ አባቱ ከሩቅ አይቶ እንደ ባሪያ ሳይሆን ዳግም እንደ ልጁ ተቀበለው፤ ዛሬም ልጁ ነውና፡፡ ነገር ግን እስከዚያች ሰዓት በአባቱ ቤት ሆኖ የሚኖር ታላቁ ልጅ በማይታይ መልክ መጥፋቱ አልታወቀም፡፡ መጥፋቱ የተገለጠው ታናሹን ልጅ አባቱ ተስፋ ባለ ማጣት ይመጣል ብሎ ከሩቅ ከሩቅ እያየ ሲጠባበቅ ነበር። ታዲያስ የማይታይ መጥፋቱ ፦ በታናሹ መመላስ መቆጣት፣ የአባቱን የደስታ ግብዣ አለመቀበል፣ የአገልግሎቱን ዋጋ በትንሽ መገማት፣ በአባቱ ምሕረትና ይቅርታ ላይ አለመደገፉ ነበር፡፡ ወዳጆቼ ለዚህም ነው በእግዚአብሔር ቤት መኖር መልካም ነው፤ እግዚአብሔርን ማገልገልም መታደል ነው፡፡ ግን የማይታይ መጥፋት እንዳይሆን መጠንቀቅን ማስታወስ ያለብን። በመጀመሪያ እግዚአብሔር የምሕረት እና የይቅርታ አምላክ መሆኑን አንዘንጋ። ምክንያቱም የአባትና ልጅ የመሆናችን ምስጢር እና የኅብረታችን መሠረት ይህ ነው፡፡ ከአገልግሎት በፊት ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ኅብረት አጥብቀን እናስታወስ!! በሌላ በኩል ደግሞ እግዚአብሔርን የምናገለግለው የአገልግሎታችንን ዋጋ በራሳችን ተምነን ሳይሆን የዘላለም ርስት መኖሩን አውቀን ሊሆን ይገበናል፡፡ በእግዚአብሔር ቤት እየኖረን!? እና እየገለገለን!? ነው እየልን ‹‹ከማይታየው መጥፋት›› እንጠንቀቅ!! ✝ @Excellent_youth ✝ ✝ @Excellent_youth ✝
አመልክሃለሁ - Samuel Nigussie “በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።” — መዝሙር 65፥11 We're here with another blessing and mercy. Thanks to God
ሰላም የተወደዳችሁ የመልካም ወጣት ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ። እንኳን ለአዲሱ ዓመት 2018ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ። ዘመን ተጨመረልን፤ እድሜ ተጨመረልን አዲስ ቀን፤ አዲስ ማለዳ ተጨመረልን እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ኑሩ አለን! በእጆቹ ይዞን፥ በክንፎቹ ጠብቆን፥ በምህረቱ ዛሬን አደረሰን። ስሙ ይባረክ አዲሱ ዓመት የሰላም፤ የፍቅር፤ የጤና እንዲሁም ይበልጥ ወደ እግዚአብሔር የምንቀርብበት፤ ብዙ ፍሬ የሚናፈራበት ዓመት ይሁንልን። መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ 🌼 @Excellent_youth 🌼 🌼 @Excellent_youth 🌼
https://www.youtube.com/watch?v=GvLNJf4j9dY
без подписи
Zinash Tayachew Bere – ማረን
❝ስለ ሕዝብ ስለ መንግሥትም እነቅል አፈርስም አጠፋም ዘንድ በተናገርሁ ጊዜ፥ ይህ ስለ እርሱ የተናገርሁበት ሕዝብ ከክፋቱ ቢመለስ፥ እኔ አደርግበት ዘንድ ካሰብሁት ክፉ ነገር እጸጸታለሁ።❞ — ኤርምያስ 18፥7-8
📚የማለዳ ጥቅስ --------❤-------- በእምነት በኩል ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁና፤” — ገላትያ 3፥26 “For in Christ Jesus you are all children of God through faith.” — Galatians 3፥26 (NIV) ✝ @Excellent_youth ✝ ✝ @Excellent_youth ✝
https://youtu.be/bXk_TlV1Bmw?si=GfI0IGl3sTggUsDU