Shepherd’s Voice
СтатистикаWelcome to Shepherd's Voice የዕረኛው ድምፅ ቻናል መሰረት ያደረገው በ John 10 : 27 ላይ ሲሆን የአማኒያን እረኛ ክርስቶስ ኢየሱስ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ ባለው መሰረት የእረኛውን ድምፅ (መልእክት) ፦ 1) በቃለ እግዚአብሔር 2) በመዝሙር 3) በግጥም 4) በመንፈሳዊ መፅሐፍት ............ወ.ዘ.ተ ለማሰማት የተከፈተ ነው ። Finding hope in His
- Последний пост
- 25 янв. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ስምህ ይጣፍጣል ሲጠሩት ስምህ ይፈውሳል ሲሰሙት ኢየሱስ ስምህ አቅሜ ነው ኢየሱስ የአንደበቴ ውበት ከሳሼ ይርዳል ኢየሱስ ስጠራህ በእምነት በደስታ ማዕበል ኢየሱስ የምፍለቀለቀው የመኖሬ ጣዕም ኢየሱስ ምክንያቴ ሆነክ ነው አረፍኩብህ እንጂ መች አፈርኩብህ ሸክሜን ምጥልብህ እፎይታዬ ነህ ምክንያት ሳይኖርህ ወደ እኔ ቀርበህ እንዴት በምክንያት ትርቀኛለህ ኢየሱስ ጠላት ከሸመቀው ኢየሱስ ከመከረብኝ እፎይታ ሆኖኛል ኢየሱስ አንተ ያየህልኝ ያጌጥኩብህ ልብሴ ኢየሱስ የለበስኩህ ሸማ ለአለም የማውጅህ ኢየሱስ አንተ ነህ የኔ አርማ ስፍራ ማይገድብህ የቅርቤ ምልህ አለምን የጨበጥክ በልቤም ያለህ ያለ መጋረጃ ተስለህ በፊቴ እቀኝልሀለው እውነቴ ሕይወቴ ኢየሱስ በአሮጌው ማንነት ኢየሱስ በስጋ እንዳልዘምር ቃልህን አስታጥቀህ ኢየሱስ አቆምከኝ ለክብር በሰጠኸኝ እድሜ ኢየሱስ በቀረው ዘመኔ አሰዋልሀለው ኢየሱስ የአንደበቴን ቅኔ ቃልም ላልናገር የምድሩን ላልሰማ ካንተ ሌላ ላላይ ምያለው እኔማ ማንም የማይቀማኝ አንተ ነህ እድሌ ለአንተ ነው ከእንግዲህ ግብሬም ሆነ ቃሌ ኢየሱስ ነብሴ ተጠማችህ ኢየሱስ ፈለገችህ ጌታ አንተን አንተን አለች ኢየሱስ ቃልህን ተጠምታ በልቤ ዙፋን ላይ ኢየሱስ አንተ ብቻ ድመቅ ክርስቲያን መሆኔን ኢየሱስ አለም ሁሉ ይወቅ ምስጋናህን በአፌ መውደድክን በልቤ እያሰላሰልኩት ኖራለሁ አንግቤ መልኬን በመልክህ ላይ ቀራንዮ አይቼ እንዴት ዝም ልበል ፍቅርህን ጠጥቼ ኢየሱስ
видео или голосовое, без подписи
ላመስግንህ የኔ ጌታ ላመስግንህ ልቀኝልህ የኔ ጌታ ልቀኝልህ ሕይወቴ ነህ ዝማሬዬ ትሩፋቴ የሰጠኸኝ እንዳከብርህ አንተ አባቴ 🙌
መዝሙር 51 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አቤቱ፥ እንደ ቸርነትህ መጠን #ማረኝ፤ እንደ ምሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ። ² ከበደሌ ፈጽሞ እጠበኝ፥ ከኃጢአቴም አንጻኝ፤ ³ እኔ መተላለፌን አውቃለሁና፥ ኃጢአቴም #ሁልጊዜ በፊቴ ነውና። ⁴ አንተን ብቻ በደልሁ፥ በፊትህም ክፋትን አደረግሁ፥ በነገርህም ትጸድቅ ዘንድ በፍርድህም ንጹሕ ትሆን ዘንድ።
አይሰለቸኝም ከቶ ውዳሴ መዝሙር ቅኔ ብዙ ነው ያረገልኝ እግዚአብሔር በዘመኔ 🙌
ሰላም ለእናንተ ይሁን - እግዚአብሔር ይመስገን 200 subscribers ገብተናል ገና ደግሞ 300 እንገባለን ። 😁 👉 እናንተም Share በማድረግ አግዙን 😊 “ጅማሬህ ታናሽ ቢሆንም እንኳ ፍጻሜህ እጅግ ይበዛል።” — ኢዮብ 8፥7 🙌
1ኛ ነገሥት 18 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁶ መሥዋዕተ ሠርክ በሚቀርብበት ጊዜ ነቢዩ #ኤልያስ ቀርቦ፦ አቤቱ፥ የአብርሃምና የይስሐቅ የእስራኤልም አምላክ ሆይ፥ አንተ በእስራኤል ላይ አምላክ እንደ ሆንህ፥ እኔም ባሪያህ እንደ ሆንሁ፥ ይህንም ሁሉ በቃልህ እንዳደረግሁ ዛሬ ይገለጥ። ³⁷ አንተ፥ አቤቱ፥ አምላክ እንደ ሆንህ፥ ልባቸውንም ደግሞ እንደ መለስህ ይህ ሕዝብ ያውቅ ዘንድ ስማኝ፥ አቤቱ፥ ስማኝ አለ። ³⁸ የእግዚአብሔርም እሳት ወደቀች፥ የሚቃጠለውን መሥዋዕቱንም እንጨቱንም ድንጋዮቹንም አፈሩንም በላች፥ በጕድጓዱም ውስጥ ያለውን ውኃ ላሰች። ³⁹ ሕዝቡም ሁሉ ያንን ባዩ ጊዜ በግምባራቸው ተደፍተው፦ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ ነው አሉ። 🙌
እንኳን ከ2016 ወደ 2017 በሰላም አሸጋገራችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሰዉን ሲወድ እና ምሕረት ሲያደርግ ከሚሰጣቸው ነገሮች አንዱ እድሜ ነው እናም ከ2016 ወደ 2017 መሻገራችን እንደቀልድ ልናየው አይገባ ። ይህ አመት እንደ ኢዮብ በየትኛውም ሁኔታ እግዚአብሔርን የምታመሰግኑበት ፣ በመንፈሳዊ ሕይወት የምትበረቱበት ፣ ቤተክርስቲያን በመሄድ የምትተጉበት አመት ይሁንላችሁ ። Please ይቺን አመት ለቁም ነገር እናዉላት እድሜ ገፍቶ ፣ ጉልበት ከድቶ በሸመገልን ጊዜ ወይኔ ይሄንን ባደርግ ብለን ከምንፀፀት ከአሁን በክርስቲያናዊ የሕይወት ምልልስ እና በመንፈሳዊ ሕብረት እንትጋ ። ካልተኖረ ወጣትነት ያልተኖረ #ክርስትና ይቆጫልና
እግዚአብሔር በሕይወት ውስጥ የሚያስተምርህ ትምህርት የማይረሳ ነው ። ቀላል ቋንቋ ማውራት ፣ ሳቅ አምጡ እያልክ መሞላቀቅ እንዲያበቃ መከራ አስፈላጊ ነው ። ፍሬ ያለው ንግግር እንድትናገር ፣ ለጭንቅ ቀን ተፈላጊ እንድትሆን ፣ የሚነድ እሳትን ማጥፋት እንድትችል ፣ የምትናገረውን የምትደመጥ ፣ የሚነግሩህንም የምትሰማ ሰው እንድትሆን ፣ የላይ ኑሮህ እንዲያበቃ እግዚአብሔር #ለብስለትህ ያመጣውን ምሽት #ተማርበት ።
እፎይ ብሏል አሉ ሰይጣን አፍ አውጥቶ እሱን የሚተካ ሰው በላ አግኚቶ 😔
ቢከፋኝ ብደሰት ፤ ቢሞላም ባይሞላም ብስቅና ባለቅስ ፤ ብወድቅም ብነሳም አንተን ለማመስገን ፤ ትልቁ ምክንያቴ ተኝቼ #ነቅቼ ፤ ጸሃይዋን ማየቴ እግዚአብሔር ይመስገን ! መልካም ቀን 😊
“God’s #mercy is greater than the heavens, His grace is deeper than the sea.” ✍️ St. John Chrysostom Good night
ሮሜ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ ለማንም ስለ ክፉ ፈንታ ክፉን አትመልሱ፤ በሰው ሁሉ ፊት መልካም የሆነውን አስቡ። ¹⁸ ቢቻላችሁስ በእናንተ በኩል ከሰው ሁሉ ጋር #በሰላም ኑሩ። መልካም ቀን 😊
መልካም ልደት ለእኔ 😁
My be እኮ ጨረቃ በጣም ውብ የሆነችው እሩቅ ስለሆነች ነው . . . So sometimes ራቅ ብሎ መኖር is sooo good ! What do you think? 🏃♂
Good night 😴 ሉቃስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁷ ነገር ግን ለእናንተ ለምትሰሙ እላችኋለሁ፥ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ ለሚጠሉአችሁ መልካም አድርጉ፥ ²⁸ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ስለሚበድሉአችሁም ጸልዩ። ²⁹ ጕንጭህን ለሚመታህ ደግሞ ሁለተኛውን ስጠው፥ መጐናጸፊያህንም ለሚወስድ እጀ ጠባብህን ደግሞ አትከልክለው። ³⁰ ለሚለምንህ ሁሉ ስጥ፥ ገንዘብህንም የሚወስድ እንዲመልስ አትጠይቀው። ³¹ ሰዎችም ሊያደርጉላችሁ እንደምትወዱ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉላቸው።
https://youtu.be/RJ5gRiyHTDQ?si=knwh3m18NQiDaYvv
የዕለቱ ምክር #ማወቅ ባለ ዕዳነት ነውና አላዋቂዎችን እርዳቸው ። ኮሶ ሲጠጡት ይመራል ቆይቶ ግን ያሽራል ። ቃለ እግዚአብሔርም እንዲሁ መሆኑን እወቅ ።
“#እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም።” — መዝሙር 23፥1 “መልካም እረኛ #እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።” — ዮሐንስ 10፥11 መልካም ቀን
“የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ፤ በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ፤ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፤” — ቆላስይስ 3፥16 መልካም ሰንበት 😇