tgindex

Ethio Exit Exam and COC Exam Materials

описание

all exit exam pdf all freshman course materials and exams all remidal materials and exams Buy ads: https://telega.io/c/Exit_Exam_Questions

23 695
подписчиков
Охват к подписчикам
25,4%
ERR
Реакции к просмотрам
0,17%
650 на 48 постов
Пересылки к просмотрам
0,57%
2 134
Постов в день
1,1
всего 138

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 28 апр.#EXIT_EXAM 100/100😳 አጨብጭብ🔥👏👏1,27%
  • 10 авг.የእርዳታ ጥሪ እንድረስላት 🙏 የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50.000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን 🥹❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay እህታችን ትፈልገናለች እንድረስላት 🙏0,76%
  • 20 июн.без подписи0,66%
  • 2 авг.በራስህና በፈጣሪህ ላይ ሙሉ እምነት ይኑርህ፤ የምታልፍበት የጨለማ መንገድ ሁልጊዜ ጨለማ ሆኖ አይቀርም ነገ የሚወጣው ፀሐይ ያንተን የድል አክሊል ያበስራል። ጥንካሬ ማለት ፈጽሞ አለመውደቅ ሳይሆን፣ በወደቁበት አቧራ ውስጥ ታግሎ መነሳትና በበለጠ ወኔ ወደፊት መቀጠል ነው። ስለዚህ ተነሳ! ትከሻህን ሰፋ፣ አንገትህን ቀና አድርግ፤ በጽናት እርምጃህን ቀጥል ያንተ ታላቅ ስኬት የሚጀምረው አሁን በወሰንከው የማይወላወል ጽናት ውስጥ ነው! .......................ሰላም እደሩ!.......................0,56%
  • 13 маябез подписи0,47%
  • 16 авг.በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች በ2017 ዓ.ም የተዘጋጀ የNGAT የስልጠና ማቴሪያል ነው፡፡ አንብቡት ትጠቀሙበታላቸሁ፡፡ 🔥 የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎችን NGAT / GAT ሞዴል ፈተናዎችን እናጋራችኋለን ተከታተሉን፡፡0,34%
  • 14 июн.без подписи0,33%
  • 9 июн.без подписи0,33%
  • 8 маябез подписи0,31%
  • 11 июн.без подписи0,27%
  • 10 апр.#Exit_exam #EthioEducationAndCareerHub ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎች የምስክር ወረቀት ቅፅ አዘጋጅቶ ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ልኳል። የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ብሔራዊ የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ እንደሚገኝ ይታወቃል። በቅድመ-ምረቃ መውጫ ፈተናው የአፈጻጸም መመሪያ መሰረት፥ የመውጫ ፈተና ውጤት በተማሪዎች ሰርተፍኬት (Temporary Degree) ወይም ትራንስክሪፕት ላይ አልፏል (PASS) ወይም ወድቋል (FAIL) በሚል እንዲቀመጥ ሚኒስቴሩ አዟል። በዚህም የመውጫ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎች የሚሰጡ ኮርሶችን ማጠናቀቃቸውን የሚያረጋገጥ ሰርተፊኬት የሚሰጣቸው ሲሆን፤ ጊዜያዊ ዲግሪ የሚሰጠው ተፈታኙ/ተፈታኟ የመውጫ ፈተናውን በድጋሚ ወስዶ/ወስዳ የማለፊያ ነጥብ ሲያስመዘግብ/ስታስመዘግብ ብቻ እንደሚሆን በሰርተፊኬቱ ይገለጻል። የትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ እና የመውጫ ፈተና የውጤት ሰርተፍኬት ፎርማት ከላይ ተያይዟል። 👤Telegram channel👇 Please share this file for ur GC friends 👇👇 @Exit_Exam_Questions @Exit_Exam_Questions0,22%
  • 13 июл.без подписи0,21%