ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™
описание
የአፄዎቹ ፈጣን የመረጃ ምንጭ The oldest and most popular Fasil Kenema Sport Club was established in 1960. This legendary Emperors Club has been around for 55 years. 🔴 ለአስተያየት @FASILKFCBOT
9 096
подписчиков
Охват к подписчикам
110,0%
ERR
Реакции к просмотрам
0,40%
944 на 24 постов
Пересылки к просмотрам
0,02%
51
Постов в день
0,0
всего 24
Где отзываются чаще
доля реакций к просмотрам- 7 апр. 2025 г.የጨዋታ ውጤት0,99%
- 3 окт. 2025 г.📍 ይጠልጥ ቻናላችንን ፈጣን፣ተደራሽ...ለማድረግ ሲባል የወጣ የአድሚንነት ማስታወቂያ 🇦🇹 ክለባችን በ 2018 ዓ.ም የውድድር ዘመን የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ለቻናላችን ቤተሰቦች በፍጥነት ለማድረስ እንዲሁም እንደ ቴሌግራም ሚድያ ተጠናክረን ለመምጣት አስበናል አድሚን ለመሆን መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች - የክለባችን የልብ ደጋፊ የሆነ/ች - የክለባችንን Official ዜናዎች በፍጥነት መዘገብ የሚችል/የምትችል - በቂ የሆነ የ Internet Acess ማግኘት የሚችል/የምትችል -ስለ ክለባችን ብቻ የሚወጡ የተረጋገጡ ዜናዎችን በፍጥነት መዘገብ የሚችል/የምትችል ከላይ የጠቀስናቸውን መስፈርቶች የምታሟሉ @FASILKFCBOT ላይ መመዝገብ ትችላላቹ ------------------------------------- #እናመሰግናለን 🙏 ©ፍሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ @FASILSC0,77%
- 19 апр. 2025 г.ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል ይሁንላችሁ፣ ይሁንልን።0,74%
- 11 июн. 2025 г.👉የጨዋታ ቀን እሁድ ሰኔ 8 ⏲️ 9፡00 ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ 🏟 አሳቴዩ 🔴⚪🔴⚪🔴⚪🔴⚪ ምንጊዜም ፋሲል የልብ ደጋፊ በዝቅታም ፤ በከፍታም ልብ ከክለብ ጋር ነው ፡፡0,60%
- 8 июн. 2025 г.🇦🇹#ጉዞ_ወደ_አዳማ_በነፃ🇦🇹 🇦🇹#አዲስ_አበባ_ለምትገኙ_ደጋፊዎች🇦🇹 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 34ኛ ሳምንት ጨዋታ... ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ስታዲየም ማክሰኞ ሰኔ 3/2017 ዓ.ም 12:00 ሰዓት የሚያደርጉትን ጨዋታ ደጋፊዎች ክለባችንን በስታዲየም ተገኝተው እንዲደግፉ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማህበር ከልብ ደጋፊያችን #ሙልሸት_ወረታው ስፖንሰር በተደረጉ በርካታ አውቶብሶችን አዘጋጅቷል።መጓዝ የምትፈልጉ ደጋፊዎቻችን የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማህበር የአዲስ አበባ ማስተበባሪያ ቅርንጫፍ ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። 🇦🇹#የጉዞ_ቀን_ማክሰኞ 🇦🇹#መነሻ_ሰዓት_ጠዋት_3_00 🇦🇹#መነሻ_ቦታ_ላምበረት_መናኸሪያ 🇦🇹#መመለሻ_ከጨዋታ_መጠናቀቅ_በኋላ 🇦🇹#የጉዞ_ዋጋ_በነፃ በአካል መገኘት ለምትችሉ 22 ከጎላጎል ዝቅ ብሎ ኒው ደይ ሆቴል ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 208 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን... በአካል መገኘት ለማትችሉ በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወል ይመዝገቡ። 📲 +251912633513 📲 +251918773497 #የፋሲል_ከነማ_የደጋፊዎች_ማህበር🇦🇹 #ሙሌ_ከልብ_እናመሰግናለን🇦🇹 #የሁልጊዜም_አጋራችን_ዳሽን_ቢራ_እናመሰግናለን🇦🇹 #ዳሽን_ቢራ #VISIT_GONDAR #WANAW_SPORT #GONDAR_UNIVERSITY #ጎንደር_ከተማ_አስተዳደር . 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @FASILSC0,51%
- 12 апр. 2025 г.⚽#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_25ኛ_ሳምንት_ጨዋታ! . ኢትዮጵያ ቡና 🆚 ፋሲል ከነማ 🗓️ ማክሰኞ 7/2017 🕘 9:00 🏟 ሀዋሳ ዩ. ስታዲዩም 🏆 ድል ለአፄዎቹ!! . 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 . https://t.me/FKSCOfficial . fasilkenemascofficial•instagram . https://m.facebook.com . 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹0,47%
- 31 мая 2025 г.ጎል ! 62' ኢዮብ ማቲያስ መቐለ 70 እንደርታ 1-1 ፋሲል ከነማ @FASILSC0,47%
- 7 апр. 2025 г.ዕረፍት 34’ 38’ ጌታነህ ከበደ ፋሲል ከነማ 2-0 ጊዮርጊስ0,45%
- 9 окт. 2025 г.https://vm.tiktok.com/ZMAxJvrNE https://vm.tiktok.com/ZMAxJvrNE0,45%
- 11 июн. 2025 г.без подписи0,43%
- 15 апр. 2025 г.ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የሚጫዎተው የፋሲል ከነማ ሙሉ ቡድን!! 🇦🇹#ድል_ለአፄዎቹ!! . 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 . @FASILSC . 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹0,43%
- 15 июн. 2025 г.без подписи0,43%