tgindex
ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™

Статистика
@FASILSCанглийский

የአፄዎቹ ፈጣን የመረጃ ምንጭ The oldest and most popular Fasil Kenema Sport Club was established in 1960. This legendary Emperors Club has been around for 55 years. 🔴 ለአስተያየት @FASILKFCBOT

Последний пост
9 окт. 2025 г.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
9 100
−20 за 3 дн.
Сутки
−7
−0,08%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
10 тыс
24 постов
Вовлечённость
110,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 24
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://vm.tiktok.com/ZMAxJvrNE https://vm.tiktok.com/ZMAxJvrNE

  • 📍 ይጠልጥ ቻናላችንን ፈጣን፣ተደራሽ...ለማድረግ ሲባል የወጣ የአድሚንነት ማስታወቂያ 🇦🇹 ክለባችን በ 2018 ዓ.ም የውድድር ዘመን የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ለቻናላችን ቤተሰቦች በፍጥነት ለማድረስ እንዲሁም እንደ ቴሌግራም ሚድያ ተጠናክረን ለመምጣት አስበናል አድሚን ለመሆን መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች - የክለባችን የልብ ደጋፊ የሆነ/ች - የክለባችንን Official ዜናዎች በፍጥነት መዘገብ የሚችል/የምትችል - በቂ የሆነ የ Internet Acess ማግኘት የሚችል/የምትችል -ስለ ክለባችን ብቻ የሚወጡ የተረጋገጡ ዜናዎችን በፍጥነት መዘገብ የሚችል/የምትችል ከላይ የጠቀስናቸውን መስፈርቶች የምታሟሉ @FASILKFCBOT ላይ መመዝገብ ትችላላቹ ------------------------------------- #እናመሰግናለን 🙏 ©ፍሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ @FASILSC

  • 15 июн. 2025 г.14,8 тыс637

    без подписи

  • 11 июн. 2025 г.15,7 тыс954

    👉የጨዋታ ቀን እሁድ ሰኔ 8 ⏲️ 9፡00 ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ 🏟 አሳቴዩ 🔴⚪🔴⚪🔴⚪🔴⚪ ምንጊዜም ፋሲል የልብ ደጋፊ በዝቅታም ፤ በከፍታም ልብ ከክለብ ጋር ነው ፡፡

  • 11 июн. 2025 г.12,4 тыс541

    без подписи

  • 8 июн. 2025 г.12,7 тыс657

    🇦🇹#ጉዞ_ወደ_አዳማ_በነፃ🇦🇹 🇦🇹#አዲስ_አበባ_ለምትገኙ_ደጋፊዎች🇦🇹 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 34ኛ ሳምንት ጨዋታ... ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ስታዲየም ማክሰኞ ሰኔ 3/2017 ዓ.ም 12:00 ሰዓት የሚያደርጉትን ጨዋታ ደጋፊዎች ክለባችንን በስታዲየም ተገኝተው እንዲደግፉ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማህበር ከልብ ደጋፊያችን #ሙልሸት_ወረታው ስፖንሰር በተደረጉ በርካታ አውቶብሶችን አዘጋጅቷል።መጓዝ የምትፈልጉ ደጋፊዎቻችን የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማህበር የአዲስ አበባ ማስተበባሪያ ቅርንጫፍ ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። 🇦🇹#የጉዞ_ቀን_ማክሰኞ 🇦🇹#መነሻ_ሰዓት_ጠዋት_3_00 🇦🇹#መነሻ_ቦታ_ላምበረት_መናኸሪያ 🇦🇹#መመለሻ_ከጨዋታ_መጠናቀቅ_በኋላ 🇦🇹#የጉዞ_ዋጋ_በነፃ በአካል መገኘት ለምትችሉ 22 ከጎላጎል ዝቅ ብሎ ኒው ደይ ሆቴል ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 208 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን... በአካል መገኘት ለማትችሉ በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወል ይመዝገቡ። 📲 +251912633513 📲 +251918773497 #የፋሲል_ከነማ_የደጋፊዎች_ማህበር🇦🇹 #ሙሌ_ከልብ_እናመሰግናለን🇦🇹 #የሁልጊዜም_አጋራችን_ዳሽን_ቢራ_እናመሰግናለን🇦🇹 #ዳሽን_ቢራ #VISIT_GONDAR #WANAW_SPORT #GONDAR_UNIVERSITY #ጎንደር_ከተማ_አስተዳደር . 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @FASILSC

  • እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ! ኢድ ሙባረክ! @FASILSC

  • 31 мая 2025 г.10,1 тыс472

    ጎል ! 62' ኢዮብ ማቲያስ መቐለ 70 እንደርታ 1-1 ፋሲል ከነማ @FASILSC

  • ጎል ! 52' ቦና ዓሊ መቐለ 70 እንደርታ 1-0 ፋሲል ከነማ @FASILSC

  • без подписи

  • ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል ! 46' መቐለ 70 እንደርታ 0-0 ፋሲል ከነማ @FASILSC

  • 25' | መቐለ 70 እንደርታ 0-0 ፋሲል ከነማ @FASILSC

  • ጨዋታው ተጀምሯል ! 01' መቐለ 70 እንደርታ 0-0 ፋሲል ከነማ @FASILSC

  • ከመቀለ 70 እንደርታ ጋር የሚጫዎተው የፋሲል ከነማ ሙሉ ቡድን!! 🇦🇹#ድል_ለአፄዎቹ!! . 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @FASILSC

  • ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል ይሁንላችሁ፣ ይሁንልን።

  • 15 апр. 2025 г.12,5 тыс542

    ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የሚጫዎተው የፋሲል ከነማ ሙሉ ቡድን!! 🇦🇹#ድል_ለአፄዎቹ!! . 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 . @FASILSC . 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

  • ⚽#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_25ኛ_ሳምንት_ጨዋታ! . ኢትዮጵያ ቡና 🆚 ፋሲል ከነማ 🗓️ ማክሰኞ 7/2017 🕘 9:00 🏟 ሀዋሳ ዩ. ስታዲዩም 🏆 ድል ለአፄዎቹ!! . 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 . https://t.me/FKSCOfficial . fasilkenemascofficial•instagram . https://m.facebook.com . 🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹

  • 7 апр. 2025 г.11,4 тыс1135

    የጨዋታ ውጤት

  • 7 апр. 2025 г.10,4 тыс31

    2ኛ አጋማሽ 80’ 34’ 38’ጌታነህ ከበደ 52’ አብርሀም ጌታቸው ፋሲል 2-1 ጊዮርጊስ

  • ዕረፍት 34’ 38’ ጌታነህ ከበደ ፋሲል ከነማ 2-0 ጊዮርጊስ