tgindex
FBY media

Advancing The kingdom of God.

Последний пост
7 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
221
+1 за 2 дн.
Сутки
+1
+0,45%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
381
20 постов
Вовлечённость
172,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
193
1/48двое суток
221
1/72трое суток
238

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ✨ መሃናይም ✨    📌ወርሀዊ የአምልኮ ምሽት  ✨ እግዚአብሔርን የምናመልክበትና በመገኘቱ የምንረሰርስበት ድንቅ ምሽት ✨ ደስ እያለን በፊቱ በዝማሬ እና በምስጋና የምንቆይበት 💫 ጵንኤል መሠረተ ክርስቶስ አምልኮ ሕብረቶች ጋር 🗓 እሁድ ነሐሴ 3 🕙 ከ10:00 ጀምሮ 💒 በፉሪ በር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን                 "ኑ እናምልከው"            💫 የወጣት አገልግሎት ክፍል 💫

  • 📌 🗓 ቅዳሜ ⌚️ከ 11 :00 ጀምሮ 💒 በፉሪ በር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ምሳሌ 4:4-5 “ቃሌን በሙሉ በልብህ ያዝ፤ ትእዛዜንም ጠብቅ፤ በሕይወት ትኖራለህ። ጥበብን አግኛት፤ ማስተዋልን ያዛት፤ ቃሌን አትርሳ፤ ከርሷም ዘወር አትበል። ✨ የወጣት አገልግሎት ክፍል ✨ በዕለቱ፡           🛐 የፀሎት           🙌 የአምልኮ           📖 የቃል ጊዜ ይኖራል። ወዳጆን መጋበዝ እና በጊዜ መገኘት እንዳይረሱ። ሲመጡ 📖 መፅሐፍ ቅዱስ እና 📒 ማስታወሻ ደብተር ይዘው ይምጡ። 💥በፉሪ በር አጥቢያ የወጣት አገልግሎት ክፍል 💥 🧭 ሀና ማርያም ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት

  • 🌞የታዳጊዎች የክረምት ካምፕ (TSC) 🌞 1ኛ ጢሞቴዎስ 4 : 11-12 ይህን እዘዝና አስተምር። በቃልና በኑሮ በፍቅርም በእምነትም በንጽሕናም ለሚያምኑቱ ምሳሌ ሁን እንጂ፥ ማንም ታናሽነትህን አይናቀው። በፉሪ በር አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን በሚዘጋጀው ሕይወትን የሚለውጥ የታዳጊዎች የክረምት ካምፕ በደስታ እንጋብዝዎታለን! በዚህ ካምፕ ውስጥ የሚጠብቅዎት፦ ✨ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች 🙏 አምልኮና ጸሎት 🤝 ትርጉም ያለው ኅብረት 🎉 አዝናኝ ጨዋታዎችና የተለያዩ እንቅስቃሴዎች 💬 ተሳትፎን የሚያበረታቱ ውይይቶች 🌱 መንፈሳዊ እድገትና ዘላቂ ወዳጅነት 🗓 ቀን: ከሐምሌ 20 እስከ ነሐሴ 14 ሰኞ፣ ማክሰኞ እና ረቡዕ 🕗 ሰዓት: 8:00 – 12:00 📍 ቦታ: ፉሪ በር አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን በእምነትዎ ለማደግ፣ አዲስ ወዳጆችን ለማግኘት፣ እና የማይረሳ የክረምት ጊዜ ለማሳለፍ ከፈለጉ፣ ይህ ካምፕ ለእርስዎ ነው! ብቻዎን አይምጡ—ጓደኞችዎንና ቤተሰቦችዎን ይጋብዙ! በፍቅር እንጠብቃችኋለን። #SummerCamp2018 #TSC2018 #Faith #Fellowship #Youth #Teens #FuriBerFGBC #GrowInChrist

  • 📌

  • 📌 🗓 ቅዳሜ ⌚️ከ 11 :00 ጀምሮ 💒 በፉሪ በር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ምሳሌ 4:4-5 “ቃሌን በሙሉ በልብህ ያዝ፤ ትእዛዜንም ጠብቅ፤ በሕይወት ትኖራለህ። ጥበብን አግኛት፤ ማስተዋልን ያዛት፤ ቃሌን አትርሳ፤ ከርሷም ዘወር አትበል። ✨ የወጣት አገልግሎት ክፍል ✨ በዕለቱ፡           🛐 የፀሎት           🙌 የአምልኮ           📖 የቃል ጊዜ ይኖራል። ወዳጆን መጋበዝ እና በጊዜ መገኘት እንዳይረሱ። ሲመጡ 📖 መፅሐፍ ቅዱስ እና 📒 ማስታወሻ ደብተር ይዘው ይምጡ። 💥በፉሪ በር አጥቢያ የወጣት አገልግሎት ክፍል 💥 🧭 ሀና ማርያም ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት

  • ≈≈========================= 🌞 የሰመር ካምፕ ደርሷል! 🎉 በፉሪ በር ቤተ ክርስቲያን በሚካሄደው የሰመር ካምፕ ላይ በቃሉ ትምህር📖፣ በአምልኮ🙌፣ በጨዋታዎች🎮፣ በኅብረት🤝 እና በሌሎች አስደሳች ፕሮግራሞች ይቀላቀሉን💫። 📍 ቦታ: ፉሪ በር አካባቢ ቤተ ክርስቲያን 📅 ከሐምሌ 20 እስከ ነሐሴ 10 – ለታዳጊዎች 📅 ከነሐሴ 15 እስከ ጳጉሜ 4 - ለወጣቶች ጓደኞቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን በመጋበዝ በእምነት እንድናድግ፣ ጠንካራ ወዳጅነት እንድንገነባ እና የማይረሱ ትዝታዎችን እንድንፈጥር ከእኛ ጋር ይሁኑ። ሁላችሁም ተጋብዛቿል! ============================

  • =============================== 🌞 Summer Camp 2026 Is Here! 🎉 Join us at Furi Ber Local Church for an exciting Summer Camp filled with Word of God 📖, fun activities 🎪, worship 🙌, games 🎮, fellowship 🤝, and unforgettable memories ✨. 📍 Location: Furi Ber Local Church 📅 July 27 - August 16 for teenagers 📅 August 21 - September 9 for youth Come and invite your friends and family 👨‍👩‍👧‍👦 as we grow together in faith, build lasting friendships, and enjoy a wonderful time together 🌟. Everyone is welcome! 🎈 ===============================

  • 📌 🗓 ቅዳሜ ⌚️ከ 11 :00 ጀምሮ 💒 በፉሪ በር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን መዝሙር 27:4 እግዚአብሔርን አንዲት ነገር እለምነዋለሁ፤ እርሷንም እሻለሁ፤ ይኸውም በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፣ ... ✨ የወጣት አገልግሎት ክፍል ✨ በዕለቱ፡           🛐 የፀሎት           🙌 የአምልኮ           📖 የቃል ጊዜ ይኖራል። ወዳጆን መጋበዝ እና በጊዜ መገኘት እንዳይረሱ። ሲመጡ 📖 መፅሐፍ ቅዱስ እና 📒 ማስታወሻ ደብተር ይዘው ይምጡ። 💥በፉሪ በር አጥቢያ የወጣት አገልግሎት ክፍል 💥 🧭 ሀና ማርያም ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት

  • 📌🔥

  • ✨ መሃናይም ✨    📌ወርሀዊ የአምልኮ ምሽት  ✨ እግዚአብሔርን የምናመልክበትና በመገኘቱ የምንረሰርስበት ድንቅ ምሽት ✨ ደስ እያለን በፊቱ በዝማሬ እና በምስጋና የምንቆይበት 🗓 እሁድ ሐምሌ 5 🕙 ከ10:00 ጀምሮ 💒 በፉሪ በር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን                 "ኑ እናምልከው"            💫 የወጣት አገልግሎት ክፍል 💫

  • 📌

  • 📌 🗓 ቅዳሜ ⌚️ከ 11 :00 ጀምሮ ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:10 የክርስቶስ ቃል በሙላት በልባችሁ ይኑር፤ በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ ተማማሩ፤ ተመካከሩ፤ በመዝሙርና በውዳሴ፥ በመንፈሳዊ ዜማም እግዚአብሔርን ከልብ እያመሰገናችሁ ዘምሩ። 💒 በፉሪ በር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ✨ የወጣት አገልግሎት ክፍል ✨ በዕለቱ፡           🛐 የፀሎት           🙌 የአምልኮ           📖 የቃል ጊዜ ይኖራል። ወዳጆን መጋበዝ እና በጊዜ መገኘት እንዳይረሱ። ሲመጡ 📖 መፅሐፍ ቅዱስ እና 📒 ማስታወሻ ደብተር ይዘው ይምጡ። 💥በፉሪ በር አጥቢያ የወጣት አገልግሎት ክፍል 💥 🧭 ሀና ማርያም ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት

  • ✨ልዩ 10 ተከታታይ ቅዳሜዎች✨ ✨10ኛ ሳምንት ✨ 🗓 ቅዳሜ ⌚️ከ 11 :00 ጀምሮ ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:10, 16 የክርስቶስ ቃል በሙላት በልባችሁ ይኑር፤ በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ ተማማሩ፤ ተመካከሩ፤ በመዝሙርና በውዳሴ፥ በመንፈሳዊ ዜማም እግዚአብሔርን ከልብ እያመሰገናችሁ ዘምሩ። 💒 በፉሪ በር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ✨ የወጣት አገልግሎት ክፍል ✨ በዕለቱ፡           🛐 የፀሎት           🙌 የአምልኮ           📖 የቃል ጊዜ ይኖራል። ወዳጆን መጋበዝ እና በጊዜ መገኘት እንዳይረሱ። ሲመጡ 📖 መፅሐፍ ቅዱስ እና 📒 ማስታወሻ ደብተር ይዘው ይምጡ። 💥በፉሪ በር አጥቢያ የወጣት አገልግሎት ክፍል 💥 🧭 ሀና ማርያም ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት

  • 💫📌

  • ✨ልዩ 10 ተከታታይ ቅዳሜዎች✨ ✨9ኛ ሳምንት ✨ 🗓 ቅዳሜ ⌚️ከ 11 :00 ጀምሮ ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:10, 16 የክርስቶስ ቃል በሙላት በልባችሁ ይኑር፤ በጥበብ ሁሉ እርስ በርሳችሁ ተማማሩ፤ ተመካከሩ፤ በመዝሙርና በውዳሴ፥ በመንፈሳዊ ዜማም እግዚአብሔርን ከልብ እያመሰገናችሁ ዘምሩ። 💒 በፉሪ በር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ✨ የወጣት አገልግሎት ክፍል ✨ በዕለቱ፡           🛐 የፀሎት           🙌 የአምልኮ           📖 የቃል ጊዜ ይኖራል። ወዳጆን መጋበዝ እና በጊዜ መገኘት እንዳይረሱ። ሲመጡ 📖 መፅሐፍ ቅዱስ እና 📒 ማስታወሻ ደብተር ይዘው ይምጡ። 💥በፉሪ በር አጥቢያ የወጣት አገልግሎት ክፍል 💥 🧭 ሀና ማርያም ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት

  • 📌

  • ✨ልዩ 10 ተከታታይ ቅዳሜዎች✨ ✨8ኛ ሳምንት ✨ 🗓 ቅዳሜ ⌚️ከ 11 :00 ጀምሮ “ሕግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴ ብርሃን ነው።” — መዝሙር 119፥105 💒 በፉሪ በር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ✨ የወጣት አገልግሎት ክፍል ✨ በዕለቱ፡           🛐 የፀሎት           🙌 የአምልኮ           📖 የቃል ጊዜ ይኖራል። ወዳጆን መጋበዝ እና በጊዜ መገኘት እንዳይረሱ። ሲመጡ 📖 መፅሐፍ ቅዱስ እና 📒 ማስታወሻ ደብተር ይዘው ይምጡ። 💥በፉሪ በር አጥቢያ የወጣት አገልግሎት ክፍል 💥 🧭 ሀና ማርያም ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት

  • ዛሬ 🎯

  • 14 июн.5471010

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 июн.1 06585

    🌾🌿🍅የታዘዘ በረከት🌻🥑☘️ 5፡ ... ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥ 6: መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን። ራእይ 1 : 5 - 6 ✨ልዩ የአንድነት ጊዜ✨ 🗓 እሁድ ሰኔ 7 🕘 ከ10፡00 ጀምሮ 💒 በፉሪ በር ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ✨ የወጣት አገልግሎት ክፍል ✨

FBY media — tgindex