ETHIO BARCELONA™
Статистика➩ እንኳን ወደ " ETHIO BARCELONA " ቻናል በደህና መጡ። ➩ በዚህ ቻናል ስለ ባርሴሎና ሙሉ መረጃ የሚያገኙበት ቻናል ነዉ 💙❤️ 📍This Is Our Barca 💙❤️ ለማስታወቂያ ስራ @Official_Semir
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 318
- 1/48двое суток
- 364
- 1/72трое суток
- 393
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
ፈራን ቶሬስ ወደ ፒኤስጂ HERE WE GO Fabrizio romano SHARE" @FCBARCELONA_ET
🚨ክለባችን ባርሴሎና ለሮድሪ ያቀረበው ሁለተኛ ዙር አዲስ የዝውውር ጥያቄ በማንቸስተር ሲቲ ውድቅ ተደርጓል። - Ben Jacobs SHARE" @FCBARCELONA_ET
ያማልልልል ተመልሷልል 🐐 🔥🔥🔥 SHARE" @FCBARCELONA_ET
BOSS🔥 SHARE" @FCBARCELONA_ET
без подписи
без подписи
без подписи
ከዛሬው ልምምድ የተገኙ ምስሎች🔥📸 SHARE" @FCBARCELONA_ET
🚨🎖| 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆 :- ፌራን ቶሬስ ወደ ፒሲጂ –𝐇𝐄𝐑𝐄 𝐖𝐄 𝐆𝐎 SOON . ~ Fabrizio Romano 🥇 SHARE" @FCBARCELONA_ET
Maybe 🔴🔵😍 SHARE" @FCBARCELONA_ET
🚨ዴኮ እና ፍሊክ ብራያን ፋሪናስ በባርሴሎና እንደሚቆይ አስቀድመው አሳውቀውታል ፣ በመጨረሻ የእቅድ ለውጥ ከሌለ በስተቀር። ፍሊክም ሆነ ዴኮ በእሱ ደስተኛ ናቸው እና ወደ ጂሮና እንዳይዛወር የከለከለው ፍሊክ ራሱ ነው። ~ Monfortcarlos 🎖 SHARE" @FCBARCELONA_ET
🚨ኩቲ ሮሜሮ በአሁኑ ጊዜ ከሌሎች ክለቦች ይልቅ ቅድሚያ ባርሳን የመቀላቀል ፍላጎት አለው። እናም ባርሳዎች ወደ ፉክክሩ ለመግባት ከወሰኑ እናያለን። የእሱን ሁኔታ ያውቃሉ ፣ ነገር ግን ሙሉ ትኩረት ያለው አሁን ላይ በሮድሪ ላይ ነው። ~ FabrizioRomano 🥇 SHARE" @FCBARCELONA_ET
📲 ክለባችን በሌጀንድ ሊዮ ሜሲ አባት ህይወት ህልፈት ምክንያት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጸዋል ፤ እንዲሁም ለሊዮ እና ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ተመኝተዋል። ❤️💙🙏 SHARE" @FCBARCELONA_ET
~ ጆአኦ ካንሴሎ ከአል ሂላል ጋር ወደ ልምምድ ሲመለስ ከባርሴሎና ጋር የተያያዘ ፎቶ የራሱን በኢንስታግራም ገፁ ላይ አጋርቷል። ይህም የተጫዋቹን ዓላማ ግልጽ አድርጎታል። ካንሴሎ ባርሴሎናን መቀላቀል ብቻ ይፈልጋል። ለዝውውሩ የሚደረገው ውይይት በቅርቡ እንደሚፋጠን ይጠበቃል። 🎖 Fabrizio Romano SHARE" @FCBARCELONA_ET
የወዳጅነት አቋም መለኪያ ጨዋታ ሁለተኛው መርሀ ግብር ⏱ ተጠናቀቀ ባርሴሎና 0 -1 ዩዲኔዚያ SHARE" @FCBARCELONA_ET
የክለባችን ተጫዋቾቸች ከጨዋታው በፊት ህይወቱን ላጣው የሌጀንዳችን ወላጅ አባት ጆርጅ ሜሲ የህሊና ፀሎት አድገዋል SHARE" @FCBARCELONA_ET
የሁለተኛው የወዳጅነት ጨዋታ አሰላለፍ SHARE" @FCBARCELONA_ET
የወዳጅነት አቋም መለኪያ ጨዋታ ⏱ ተጠናቀቀ ባርሴሎና 1-0 ኖቲንግሃም ⚽ ራፍ 45' SHARE" @FCBARCELONA_ET
без подписи