tgindex

Ethio Facts 🇪🇹 ኢትዮ ፋክት️

Описанио

ኢትዮጵያ ትቅደም Walk a mile in my shoes, Then you will know how I feel.

384
подписчиков
Охват к подписчикам
34,9%
ERR
Реакции к просмотрам
0,10%
7 на 50 постов
Пересылки к просмотрам
0,04%
3
Постов в день
0,3
всогО 117

Где отзываются чаще

доля реакций к просмотрам
  • 15 янв. 2025 Đł.йоС пОдписи1,34%
  • 6 авг.#ህወሃት ከትናንት ምሽት ጀምሮ በራያ እምሁኔ አቅጣጫ በአዲስ ኃይል ማስጠጋት መጀመሩ ከስፍራው ካገኘነው የምስል ዘገባ ለማወቅ ችለናል ። የትግራይ ተላላኪ ቡድን የሱዳን ድንበር አቅራቢያ ለረጅም ጊዜ ሠፍሮበት የቆየውን የጥፋት ማከማቻ ኮሪደር መነጠቁ ያልተገመተ ከመሆንም በላይ ተንኮል እና ሴራውን አዛብታል። #ሸረሪና እኛ በወፍ በረር እንደምናያትና እንደምንገምታት አይደለችም ከተላላኪው ወያኔም ባሻገር ለ"ፅምዶ ጥምር የጥፋት ኃይሎች ጭምር ስትራቴጂክ ከመሆኗም በላይ መተኪያ የሌላት ታማኝ መሬት ነች ፣ በዚህ መሠረት ሕወሓት ሽንፈቱን እንደጠማ መሐል ላይ በትኖት ከነበረው አርሚ ጋር ወታደራዊ የዕዝ ሠንሠለቱና ግንኙነቱ እስከመቋረጥ ደርሷል ። ፅምዶ ሕወሓት የሻዕቢያ ነጭ ለባሽ ከደረሰለት በኋላ ከድንጋጤው ወጥቶ በሚዲያ ቢቀደድ መስሚያ የለንም የሽንፈት ዜና ድንጋጤ በአመራሩና በታጣቂው መካከል አለመተማመን እና ጥርጣሬ አንግሷል ፣ በሰልፍና በስም ዝርዝር እየጠራ የእጅ ሞባይል ሰብስቧል ፣ የነፍስ ወከፍ ትጥቅና የቡድን መሣሪያ ሲቀር ጓዝና ኮተቱን በእሳትካቃጠለ በኋላ ቀጠናውን እየለቀቀ በየ አቅጣጫው ተበትኗል ። የአካባቢው ነዋሪ የሆኑ የዓይን እማኞች በስልክ ትዝብታቸውን እንዳጋሩን #ራያ #ጨርጨር ከተማ ሠፍሮ የቆየ የሕወሓት ታጣቂ በዕለቱ በደመ ነፍስ በምስራቅ አቅጣጫ ከተማዋን ለቆ ከወጣ በኋላ ለአንድ ቀን አድሮ በማግስቱ በርቀት ለሶስት ቦታ ተከፍሎ መዋሉ ከመታየቱ በቀር ወደኋላ እንዳልተመለሰና ወደ አፋር አዋሳኝ መጓዙን ነግረውናል ። ። ሆኖም ዛሬ በጭፍራ አቅጣጫ ከአፋሮች ጋር መጋጨቱንና ከባድ የተኩስ ልውውጥ ሲደረግ መዋሉን ከአካባቢው ሚዲያ ምንጮች ጭምር የሰማንና ያረጋገጥን ቢሆንም ውጤቱ በምን እንደተደመደመ ለማወቅ ያደረግነው ጥረት አልተሳካም ! ለማጠቃለያ ለወያኔው ውድቀት ማሳያ ያህል ከራያ ግንባር አንድ በምሳሌነት የቀረበው ታጣቂ 1ኛ ወደኋላ መመለሾ መቸገሩን 2ኛ ግንኙነቱ በመቋረጡ በአጣብቂኝ መካከል ለአንድ ቀን ሲጠባበቅ ውሎ ተስፋ ሲቆርጥ ከሶስት ቀን ጉዞ በኋላ ግጭት ላይ መውደቁን ያሳያልና ። እናም ሕወሓት"ዬ ሌላ መፈናፈኛ መንገድ በማጣቱ ባለፉት ሁለት ቀናት የራያ አለማጣ መሾመር ትራንስፖርት ዘግቶ ሌላ ታጣቂ በማስፈር የመቀሌን በር መዝጋት የሕልውና ሆኖበታል ። ምንጭ :- Mehamed Abunu Ahmed1,04%
  • 7 авг.🚨 ህወሃት ጦርነት ከፈተ ከሰሞኑ ከባድ መሳሪያዎችና ተጨማሪ ታጣቂዎቹን ሲያስጠጋ የነበረው የ ህወሃት hardliner ቡድን ዛሬ ማምሻውን በራያ እና አፋር በኩል ጦርነት መጀመሩ ተሰምቷል። (የሀገር ውስጡ) ፅምዶ ሰብሳቢ የሆነውና የ ህውሃት አክራሪው ክንፍ 33 እና 44 በተባሉ አርሚዎቹ አማካኝነት ተኩስ የከፈተባቸው ቀጠናዎች 👇🏾 ➤ዓዲጉደም ➤ደቡብ ወጀራት ➤ኮንካ ➤ጎነቕ ➤ቶንሳ ➤ንፋሮ መጋለ በተባሉ ቀጠናዎች ሲሆን ከዓዲ ቀይሕ ወደ ገራርሳ እና ቶንሳ ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ በትግራይ ሰላም ሰራዊት ላይ የከባድ መሳሪያ ተኩስ መጀመሩን ምንጮች ገልፀዋል። 'የትግራይ ሰላም ሰራዊት' ወይም TPF በሚል ስያሜ የተደራጀው ታጣቂ ሀይልም ወደ መቀሌ ለመግባት ዝግጅቴን ጨርሻለሁ ማለቱን ከሳምንት በፊት አሳውቆ ነበር። ፍትህ ለትግራይ እና ለኤርትራ ህዝብ ውድቀት ለህውሃትና ለሻዕቢያ ድል ለኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሰራዊት 🇪🇹 ነሃሴ 1 ቀን፣ 2018 አ/ም0,84%
  • 16 док. 2024 Đł.йоС пОдписи0,75%
  • 27 док. 2024 Đł.йоС пОдписи0,75%
  • 8 авг.ሸረሪና‼️ ባሳለፍነው ሳምንት ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ከንጋቱ 11:45 ጀምሮ በሱዳን ድንበር ሸረሪና አካባቢ የሚንቀሳቀሰው የህወሓት አርሚ 70 (በዋናነት ኮር 131) ሁመራን ለመቆጣጠር በመከላከያ ሠራዊት ላይ ተኩስ መክፈቱን ተከትሎ የመከላከያ ሰራዊት በወሰደው የአፀፋ ምላሽ አንድ ሙሉ የተከማቸ የመሳሪያ ዲፖን በቁጥጥር ሼር አውሏል፣ በርካታ ታጣቂዎች ተማርከዋል፣በርካታ ታጣቂዎች ህይወታቸውን አጥተዋል፣በርካታ ሎጀስቲክ ወድሟል። ሸረሪና እና አካባቢው ሙሉ ለሙሉ በመከላከያ ሠራዊት ቁጥጥር ሼር ውሏል። አሁን ላይ በአካባቢው ከፍተኛ አሰሳ እየተካሄደ ሲሆን በተለይ የመሳሪያ ማከማቻዎች በቁጥጥር ሼር እየዋሉ ይገኛሉ።0,70%
  • 16 авг.#NewsAlert አብን፣ በምክክር ጉባኤው የታየው ግድፈት "ከተራ የአሠራር ግድፈት" ወይም "ከመደበኛ የፓለቲካ ልዩነት" የዘለለ ነው አለ። ፓርቲው፣ የምክክሩን "ተዓማኒነት"፣ "አካታችነት"፣ "ገለልተኝነት" እና "ፍትሐዊነት ጥያቄ ውስጥ የሚያስገቡ "ተደጋጋሚ" እና "የተደራጁ "ጥፋቶች ተፈጽመዋል በማለት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ ተችቷል። በምክክሩ የአዲስ አበባ ከተማ ሕዝብ ድምጽና ፍላጎት ባግባቡ ሳይወከልና እንደ ዋና ባለቤት ሳይቆጠር መታለፉ "እጅግ አሳሳቢ" ነው ያለው ፓርቲው፣ የከተማዋ ተወካዮች የአንድን ወገን "ያልተገራ" እና "ድንበር የለሽ" ፍላጎት ለማስፈጸም ሲሉ የነዋሪዎችን መብትና ጥቅም አሳልፈው ሠጥተዋል በማለት ወቅሷል። ፓርቲው በምክክሩ ላይ የታዩ ጥሠቶች ካልታረሙ፣ ለውጤቱ ፈጽሞ እውቅና እንደማይሠጥና እንደማይተባበር አስታውቋል።0,00%
  • 16 авг.ሰበር ዜና በራያ ግንባር የድሮን ጥቃት መፈጸሙ ተዘገበ በዛሬው ዕለት በራያ ግንባር ቅልሻ በተባለ አካባቢ ተሰባስበው በመከላከያ ሰራዊት ላይ ተኩስ ከፍተዋል በተባሉ የታጠቁ የህወሓት እና ፋኖ ኃይሎች ላይ በወታደራዊ ቁሳቁሶቻቸው ላይ የድሮን ጥቃት መፈጸሙን ታውቋል ። በጥቃቱ በሰውና በቁሳቁስ ላይ ጉዳት መድረሱ የተገለጸ ሲሆን፣ አምስት አይሱዙ ተሽከርካሪዎች ቁስለኞችንና ሟቾችን ለማጓጓዝ መንቀሳቀሳቸው ታውቋል። ከእነዚህም ሦስቱ ወደ አላማጣ ሆስፒታል እየተጓዙ መሆናቸው ተጠቁሟል።0,00%
  • 10 авг.ሰበር ዜና ‼️ ዛሬ በራያ አርሚ 26 ላይ የሆነው ምንድን ነው? አርሚ 26 ኮር 3 ላይ የሚገኙ የሞርታር አባላት ሙሉ በሙሉ መደመሰሱ ታውቋል ዛሬ አንድ ቀበሌና ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ተሰብስበው የነበሩና ለጥቃት ሲዘጋጁ የነበሩ የአርሚ 26 ኮር 3 ሀየሎም ክ/ጦር ላይ የሚገኙ ሻለቃዎችና ሬጅመኔት አመራሮች ጭምር ሙሉ በሙሉ ተደምስሰዋል:: አሁን ላይ የህወሓት አርሚ 26 ነበር ወደ ሚል ታሪክ ዛሬ ጠዋት ተቀይሯል🙏🇪🇹0,00%
  • 6 авг.የጥቃት እቅድ በትግራይ‼ ህወሓት በፌደራል መንግስቱ ስም ትግራይ ውስጥ ጥቃት ለማድረስ ማቀዱ ተገለፀ‼ የህወሓት ቡድን የህዝብ ቁጣን በማነሳሳት ያጣውን የፖለቲካ ተፅዕኖ ለመመለስ፣ የፌደራል መንግስቱ እንደፈፀመው አስመስሎ በትግራይ ክልል ጥቃት ለማድረስ ማቀዱን "ዘ ሆርን ሪቪው" የደህንነት መረጃዎችን ዋቢ አድርጎ ዘገበ። የዘገባው ዋና ዋና ነጥቦች፦ 📌የሴራው ዝግጅት፦ በዛላምበሳ ከኤርትራ አካላት ጋር በተደረገ ስብሰባ "ሐውዜን ቁጥር 2" የተሰኘ የፍንዳታና የማህበራዊ ሚዲያ የሀሰት ዘመቻ እቅድ ተነድፏል። 📌የጥቃት ኢላማዎች፦ የህዝብ ቁጣ ለማስነሳት በኤፈርት ተቋማት፣ ገበያዎች፣ የትራንስፖርት ማዕከላት፣ ህክምና ተቋማትና የኃይማኖት ቦታዎች ላይ ፍንዳታዎችን ለማድረስ ታቅዷል። 📌ወታደራዊ እንቅስቃሴ፦ በራያ፣ አላ፣ ዞብል፣ ዋጃ፣ ጥሙጋ እና ኮረም አቅጣጫዎች የምሽግ ቁፋሮና የወታደር ስምሪት የተደረገ ሲሆን፣ በጨርጨርና ቤላ ከባድ መሳሪያዎች ተሰልፈዋል። 📌የአካባቢው ወቅታዊ ሁኔታ፦ በአላማጣ፣ ኮረም፣ ቆቦ እና ኮኒ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ በመቆሙ ነዋሪዎች ቀያቸውን እየለቀቁ ይገኛሉ ተብሏል0,00%
  • 6 авг.йоС пОдписи0,00%
  • 6 авг.የሸረሪና ቁስለኛ (ምርኮኛ) እና የትልቅ ወንድሙ ወግ ---- ይህ ወግ ባዕከር ከሚገኘው የህክምና መዓከል በሚሰራ ሃኪም አማካኝነት ከወንድሙ ጋር በስልክ የተገናኘ የሸረሪና ምርኮኛ(ቁስለኛ) ታሪክ ነው ታሪኩ በቁስለኛው(በምርኮኛው) ወንድም እንዲህ ይተረካል👇 የምርኮኛው ወንድም እንዲህ ሲል ይጀምራል .."ጨልሞብን ሰንብቶ ነበር ፤ አሁን በርቶልናል(ወንድሙ ከሞት ተርፎ በመቁሰሉና በመማረኩ ነው ደስተኛ የሆነው)።እንደኔ ሳምንቱ ጨልሞባችሁ የነበረ ወገኖቼም እንዲበራላችሁ እመኛለሁ" የአርሚ 13 አባል የሆነ አንድ ወንድም አለኝ።ወደ ሸረሪና አስገድደው ካሻገሯቸው ከአንድ ወር በላይ ይሆናል።በ25/11/18 በአርሚ 13 ላይ የደረሰው አደጋ እጅግ አሳዛኝና አውዳሚ ነበር።የወንድሜን ድምፅ ከሰማሁ 3 ቀን አድርጎ ነበር።ይኼው ዛሬ በ4ኛ ቀኑ በአንድ የመከላከያ አባል ስልክ ደውሎ በህይወት እንዳለ ሲነግረኝ ማመን አልቻልኩም።ወንድሜ "በጥይት ተመትቼ ከወደኩበት መከላከያ አንስቶ ወደ ባዕከር ጤና ጣቢያ ወስዶ እያሳከመኝ ነው " ካለ በኋላእንካ ሃኪሙን አግኘው" ብሎ ከሃኪሙ ጋር አገናኘኝ።ሃኪሙም " አይዞህ ወንድምህ በህይወት አለ።ምንም አይሆንም " ሲል አበረታታኝ።ወንድሜም ስልኩን ተቀብሎ እንዲህ አለኝ.. 👇👇 - ወንድሜ ሆይ ምክርህን ባለመስማቴ እቤት ስመጣ እቀጣለሁ።እውነት ለመናገር "ተኩስ ሲጀመር ወዲያ ወዲህ ሳትል እጅህን ለመከላከያ ሰራዊት ስጥ" ያልከኝን ምክር ለመተግበር ወስኜ ነበር።ምን ታደርገዋለህ እድሉን አላገኘሁትም።ተመትቼ ወደቅኩ።መከላከያም ይዞታችንን ተቆጣጠረው ።ወደ 500 ገደማ የምንሆን የቆሰልን ታጋዮችና በከበባ የተማረኩ 281 የሚሆኑ ታጋዮች አሁን ባዕከር ውስጥ እንገኛለን።ተመስገን ነው !! - ለ5 ዓመታት ያህል ሸረሪና ውስጥ ተከማችቶ የነበረ መሳሪያና ተተኳሽ በመከላከያ እጅ ውስጥ ገብቷል -በዚህ ጦርነት የተሳተፍነው 1- የሱዳን ጦር (የአልቡርሃን ሰራዊት) 1 ክፍለጦር 2- አርሚ 13 ሁሉም 3- አርሚ 70 2 ክፍለጦሮች - አሁን ሁላችንም ተበታትነናል - ፀጋይ ማርክስ ሸሽቶ በእግሩ መሃል ሱዳን ገብቷል - ሸረሪና እስከ ገዳሪፍ ደንበር ማለትም አልፋሽጋ ሙሉ በሙሉ በመከላከያ ቁጥጥር ሾር ገብቷል። - አንድ ኮሎኔል በመከላከያ ተማርኳል -ሁለት የኮር አዛዦች ተገድለዋል -የአርሚ 13 ምክትል (ኦፐሬሽናል) ተገድሏል -በጨለማ በወንዝ (በጎርፍ) የተወሰደ ታጋይ በሺ ይቆጠራል። - በመጨረሻም ..."ሌሎቻችሁ ከኛ ተማሩ" የሚል መልዕክት አስተላልፍልኝ " ብሎ ካለኝ በኋለ ተሰነባበትን የትግረኛ ትረካው በቪዲዮ ከታች አለላችሁ 👇👇0,00%